Strong Islam
前往频道在 Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
显示更多未指定国家未指定类别
332
订阅者
+124 小时
-67 天
+230 天
帖子存档
332
ምንም ትግል ከሌለ 😭
አሸናፊነት የለም !!!✅
ስለዚህ በፈተና ውስጥ ስታልፍ ያ ነገር አንተን ይበልጥ እንደሚያጠነክርህ እንጂ እንደማይገልህ ሁል ጊዜ አስብ ።👌👌
332
አስታውስ ደስተኛ መሆን ማለት ሁሉንም ነገር አለህ ማለት አይደለም ፤ ነገር ግን ስላላችሁ ነገር ሁሉ አልሀምዱሊላህ ማለት ነው።
🤲☺️🤲
332
ማሣሠብያ ለ አጎትና አክስቶቻችን የኢድ ብር ስትሰጡን ከነበረው ጭማሪ አድርገናል !! የው ለሚሠጡት እና ለሚቀበሉት ነው
ያው ነዳጅም ጨምሯል
332
ያገባሽው ባል ✨🫶
ያገባሽው ባል በፈተና መሀል አስቀምጦሽ በአላህ ትእዛዝ ብቻሽን ህይወትን ካሸነፉሽ ... 🥹
አንች ልክ እንደ ሀጀራ ነሽ ማለት ነው !!! 🌹🫶🥹😊
ነብዩላህ ኢብራሒም (0.ሰ) ተራራው መሀል አስቀምጠዋት ሄደው ኢስማኤልን እንዳሳደገችው ማለት ነው ! 🥹🤱🥰
@strong_islama
Join join
@strong_islama
