ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Strong Islam

Strong Islam

前往频道在 Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

显示更多
未指定国家未指定类别
332
订阅者
+124 小时
-67 天
+230 天
帖子存档
87// የኢማን መሰረቶች ስንት ናቸው?
Anonymous voting

86// ከሴቶች መጀመሪያ እስልምና የተቀበለች?
Anonymous voting

85/ ከትላልቅ ወንጀሎች የማይመደበዉ የቱ ነዉ?
Anonymous voting

ውጤቱን በጉጉት ምንጠብቀውን ነገር ኸይር አድርግልን ያረብ🤲❤️‍🩹🤲
ውጤቱን በጉጉት ምንጠብቀውን ነገር ኸይር አድርግልን ያረብ🤲❤️‍🩹🤲

ተጨንቀህ መቀየር ለማትችለው ነገር አትጨናነቅ ! 👌👌

ትዳር ማለት ልክ ልክ እንደ መኪና ነው ።ጎማው ሲተኛብህ ትጠግነዋለህ እንጂ ሂደክ ሌላ መኪና አትገዛም !! ብላ እየሞከረችው ነበር በመሀል አቋርጦ ምን ቢላት ጥሩ ነው😂 ልክ ብለሻል በረካ ሁኚ ። ደሞ የመኪና ጎማ 4 መሆኑንም ጨምረሽ ብተነግሪልን...🫨🤫 ብሏት እርፍ😁 አሁን ም ይሉታል 🤔 @strong_islama

🐈በድመት 🍫በቸኮሌት እና 💐በአበባ የማይመሰጡ ሴቶች ምን ይባላሉ? = ምን እንበላቸው

قال رسول الله ﷺ: (ما أهَلّ مُهِلُّ قطُّ إلا بُشِّر، ولا كبَّرَ مُكبّرٌ قطُّ إلّا بُشِّر)، قيل يَا رسُول الله: بالجنة؟ قال: (نعم). ላኢላሀ ኢለላሀ ላኢላሀ ኢለላህ   ሚል ሰው  አላለም  ቢባሰር እንጂ (ብስራት)  አላሁ  አክበር  አላሁ አክበር  ሚልም  ሰው  አላለም  ቢባሰር  እንጂ(ብስራት)   ብለው  አሉ  ረሱል (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ሰሀቦችም  ብስራቱ  ጀነት  ነው  እንዴ  አሏቸው  ረሱልም  አው  አሏቸው። ታድያ  ምንድነው  ምንጠብቀው  በጀነት  መባሰር  አትፈልጉምን?

كلا شيء مكتوب የተፃፈልህን ልታጣ አትችልም ያልተፃፈልህን ልታገኝ አትችልም
كلا شيء مكتوب የተፃፈልህን ልታጣ አትችልም ያልተፃፈልህን ልታገኝ አትችልም

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ​"ከዱዓእ ሁሉ (በላጩ) "የዓረፋ ቀን" ዱዓእ ነው። እኔና ከእኔ በፊት የነበሩት ነቢያት ካልናቸው ቃላት ሁሉ በላጩ ፦ ​لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ​(ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር) ​     ☘ሱነን አት-ቲርሚዚ (3585)

ኢላሂ! እኔ ረስቻቸው አንተ ካልረሳሃቸው ወንጀሎቼ እፈራለሁና…በእዝነትህ ይቅር በለኝ ረሂሙ። @strong_islama
ኢላሂ! እኔ ረስቻቸው አንተ ካልረሳሃቸው ወንጀሎቼ እፈራለሁና…በእዝነትህ ይቅር በለኝ ረሂሙ። @strong_islama

84/ የጀነት ሰዎች አላህን ሱ.ወ የሚዘይሩት መቼ መቼ ነዉ?
Anonymous voting

አላህ ሱ.ወ ለመልክተኞቹ ያወረደዉ ኪታቦች ስንት ናቸዉ።
Anonymous voting

82/ የላኢላሀ ኢለላህ መስፈርቶች ስንት ናቸዉ?
Anonymous voting

يا الله...❤️‍🩹 : : : @strong_islama

በዚህ ርዕሰ ማታ 3 ሰዓት ቮይስ ቻት እንገባለን ማንም እንዳይቀር እስከዛው ግን ካርድ ልላክላቹ እስኪ በደንብ react አድርጉ

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ የሔ ጥያቄ የትናንቱ ነው የዛሬውን 3 ሰዓት ይለቀቃል ኢንሻአላህ

81/የመካ ሙሽሪካች የሚያመልካቸው ጣወታት ማን ይባላል?
Anonymous voting

80// ቁርአን ውስጥ ሰደቃ ስንት ጊዜ ተወስቷል?
Anonymous voting