uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Strong Islam

Strong Islam

Відкрити в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
332
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
+230 днів
Архів дописів
🌺የሰዉ ልጅ ለተፈጠረለት አላማ Busy ሲሆን.....🌺ነፍሱ ሙሉ እረፍት ታገኛለች🌺
🌺የሰዉ ልጅ ለተፈጠረለት አላማ Busy ሲሆን.....🌺ነፍሱ ሙሉ እረፍት ታገኛለች🌺

ቁርአን 🌷
መልካም wulo

አንድ ቀን .... ሰማችን በድንጋይ ላይ ይቀራል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን🤲 @strong_islama

መቃብር የማይዋሽ መምህር ነው ሁሉም ነገረ ይቀራል ስራችን ብቻ ሲቀር....
መቃብር የማይዋሽ መምህር ነው ሁሉም ነገረ ይቀራል ስራችን ብቻ ሲቀር....

90// ከሰሀቦች የነብዩ ሰ.ዐ.ወ ሚስጥር ጠባቂ?
Anonymous voting

89// ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ከመካ ተሰደው በመዲና ላይ ስንት አመታት በዳዕዋ ላይ ቆዩ?
Anonymous voting

የነቢዩላህ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም በቁረአን ላይ ስማቸው ስንቴ ተጠቅሳል?
Anonymous voting

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ እንዴት አመሻችሁ ጥያቄው ይለቀቅ ተመችቷችኋል?? በ comment asawukugn

ሁልጊዜ ደስተኛ መሆን ከፈለክ ከማንም ምንም ነገር አትጠብቅ 🤌🤌

ሰዎች ምክንያት እየፈለጉ ጥፋተኛ ካደረጉህ ሊርቁ እንደፈለጉ እየነገሩህ ነዉ 🙌🙌

ምንም ትግል ከሌለ 😭 አሸናፊነት የለም !!!✅ ስለዚህ በፈተና ውስጥ ስታልፍ ያ ነገር አንተን ይበልጥ እንደሚያጠነክርህ እንጂ እንደማይገልህ ሁል ጊዜ አስብ ።👌👌

አስታውስ ደስተኛ መሆን ማለት ሁሉንም ነገር አለህ ማለት አይደለም ፤ ነገር ግን ስላላችሁ ነገር ሁሉ አልሀምዱሊላህ ማለት ነው። 🤲☺️🤲
አስታውስ ደስተኛ መሆን ማለት ሁሉንም ነገር አለህ ማለት አይደለም ፤ ነገር ግን ስላላችሁ ነገር ሁሉ አልሀምዱሊላህ ማለት ነው። 🤲☺️🤲

ልክ እንደ ደራሲ ሁን ! መጨረሻውን እያወክ እንዲተውኑ ፍቀድላቸው። 😎🙌😎

87// ነብዩላህ ሙሳ በብትሩ ድንጋዩን ሲመቱት ወደ ስንት ነበር የተከፍፈለው
Anonymous voting

86/ ጥሩ ፍፃሜ ለ _____ነዉ።
Anonymous voting

88/ሞትን ለመጀመሪያጊዜ የተየቀው ነቢይ ማን ይባላል?
Anonymous voting

ማሣሠብያ ለ አጎትና አክስቶቻችን የኢድ ብር ስትሰጡን ከነበረው ጭማሪ አድርገናል !! የው ለሚሠጡት እና ለሚቀበሉት ነው ያው ነዳጅም ጨምሯል

እውነተኛ ጓደኛ ማለት ደስታህን በእጥፍ የሚጨምር እና የሀዘንህን ግማሽ የሚጋራ ነው።💞🫀💞

حامدك يارب🥹❤️‍🩹
حامدك يارب🥹❤️‍🩹

ያገባሽው ባል ✨🫶 ያገባሽው ባል በፈተና መሀል አስቀምጦሽ በአላህ ትእዛዝ ብቻሽን ህይወትን ካሸነፉሽ ... 🥹 አንች ልክ እንደ ሀጀራ ነሽ ማለት ነው !!! 🌹🫶🥹😊 ነብዩላህ ኢብራሒም (0.
ያገባሽው ባል ✨🫶 ያገባሽው ባል በፈተና መሀል አስቀምጦሽ በአላህ ትእዛዝ ብቻሽን ህይወትን ካሸነፉሽ ... 🥹 አንች ልክ እንደ ሀጀራ ነሽ ማለት ነው !!! 🌹🫶🥹😊 ነብዩላህ ኢብራሒም (0.ሰ) ተራራው መሀል አስቀምጠዋት ሄደው ኢስማኤልን እንዳሳደገችው ማለት ነው ! 🥹🤱🥰 @strong_islama Join join @strong_islama