ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Strong Islam

Strong Islam

前往频道在 Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

显示更多
未指定国家未指定类别
332
订阅者
无数据24 小时
-87 天
无数据30 天
帖子存档
አንተ በጣም ወደሃቸው በንፁህ ልብህ በጣም ቀርበሃቸው ግን ከ ጊዜ ወድያ ካንተ ይሸሻሉ

እዚ ቤት አሰላሟለይኩም በዝምታ ልትሞቱነው ቢያንስ አስነጥሱ😕

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ከዱኒያ የቀረ ነገር የለም፤ (መከራና፣ፈተና) ቢሆን እንጂ።         ☘ኢብኑ ማጀህ (3276)

የማለዳ መልእክት 💬
ﻗﺎﻝ ﻣﺠﺎﻫﺪ ﺑﻦ ﺟﺒﺮ رحمه الله : اﻟﻔﻘﻴﻪ ﻣَﻦ ﻳَﺨﺎﻑُ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﻥ ﻗَﻞّ ﻋِﻠْﻤﻪ، ﻭﺍﻟﺠﺎﻫﻞ ﻣَﻦ ﻋَﺼَﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﻥ ﻛَﺜُﺮَ ﻋِﻠْﻤﻪ.
📖 البداية_ﻭﺍﻟﻨﻬﺎﻳﺔ [٢٥٥/٩]
ሙጃሂድ ኢብኑ ጀብር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ ​«ፋቂህ (አዋቂ) ማለት ዕውቀቱ ትንሽም ቢሆን አላህን የሚፈራ ነው፤ ጃሂል (መሃይም) ማለት ደግሞ ዕውቀቱ ብዙም ቢሆን አላህን የጣሰ (ያመፀ) ነው።»   
     ​📖 አል-ቢዳያ ወን-ኒሃያ [9/255]

ብቻ የሆነች እማትረሳ አንድ ልዩ ቀን አለች ወዳጅን ከጠላት የለየችልን😊 ጀዛኩሙላህ🫡 @strong_islama

«አንድን ሰው አሏህን አዘውትሮ እንዲለምነው ከወፈቀው ዱዓውን ሊቀበለው ፈልጓል ማለት ነው።» ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁል'ሏህ)

ምንም ሳናወራ 🥹 አሁን network መዝጋት ለምን አስፈለገ

ዛሬ ጁሙአ በነቢያችን ላይ ሶለዋትን በደንብ እናብዛ ያ አዩሀል ሙስሊሙን
اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد، ﷺ
https://t.me/strong_islama

የማለዳ መልእክት 💬 قال يحيى بن أبي كثير رحمه الله تعالى: يُفْسِدُ النَّمَّامُ فِي سَاعَةٍ مَا لَا يُفْسِدُ السَّاحِرُ فِي شَهْر. �
የማለዳ መልእክት 💬
قال يحيى بن أبي كثير رحمه الله تعالى: يُفْسِدُ النَّمَّامُ فِي سَاعَةٍ مَا لَا يُفْسِدُ السَّاحِرُ فِي شَهْر.
📚 #حلية_الأولياء   [3/70]
የሕያ ኢብኑ አቢ ከሲር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ ​«ሀሜተኛ (ወሬ አመላላሽ) ድግምተኛ በአንድ ወር ውስጥ የማያበላሸውን ነገር በአንድ ሰዓት ውስጥ ያበላሻል።»
​📚 ሂልየት አል-አውሊያእ [3/70]

ጌታዬ ሆይ እኛን በሚጠቅሙን ነገሮች ላይ ብቻ ቢዚ አድረገን ኢላሂ አሏህዪ ይችን ምላሴንም አንተን በማውሳት አርጥብልኝ ያረብ🫧🤲 ‏- سُبحانَ الله . ‏- الحمدُلله . ‏- لا إله إلا الله . ‏- الله أكبر . ‏- سُبحانَ الله وبحمدهِ . ‏- سُبحانَ الله العظيم . ‏- استغفِرُ الله واتوبُ إليه . መልካም ለይል

ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ!!
መልካም ለይል

ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ !!
መልካም ለይል

ኢንሻአላህ አግብታቹ እንደዚች አይነት ልጅ አላህ ይስጣቹ

ካልሰጠኸኝ ብዬ ባደረኩት ዱአ ተፈትኜ  አውቃለው ስጠኝ ብቻ አትበሉ አላህ ይሰጣል ለኔ ኸይር ከሆነ ስጠኝ በሉ❤️‍🩹 መልካም ዉሎ @strong_islama

የማለዳ መልእክት 💬
قال وهب بن منبه رحمه الله تعالى: إنما الدُّنْيا والآخرة كرجلٍ له امرأتانِ ، إنْ أَرْضَى إِِحْدَاهما أَسْخَط الأُخْرَى .
📚 #جامع_العلوم_والحكم
ወህብ ኢብኑ ሙነቢህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡
​«ዱንያና አኺራ ማለት ሁለት ሚስቶች እንዳሉት ሰው ናቸው፤ አንዷን ካስደሰተ ሌላኛዋን ያስከፋታል።»
​📚 ጃሚዕ አል-ዑሉም ወል-ሂከም

ትንሽ ሳቁ

አሁንማ አድገናል ከማማረር ከማኩረፍ  ከግጭት አልፈናል፤ አሁን ለይ ሁሉንም ነገር በዝምታ እና በፈገግታ ነው የምናልፈው ❤️‍🩹 @strong_islama

ልክ እንደ ሰላት ሁኚ ንጹህ ሰው እንጂ የማይቀርባት። ልክ እንደ ጀነት ሁኚ የሚገባት ሰው እንጂ የማያገኛት። ꧁ঔৣ☬@strong_islama☬ঔৣ꧂

ውስጤ ያለችውን ሀብታም   ሴትዮ  ልችላት አልቻልኩም😭 .