Strong Islam
Відкрити в Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
331
Підписники
Немає даних24 години
-87 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
331
የማለዳ መልእክት 💬النساء مصانع الرجال يقول الإمام أحمد بن حنبل رحمه الله عن أمه : حفظتني أمي القرآن وأنا ابن عشر سنين وكانت توقظني قبل صلاة الفجر وتحمي لي ماء الوضوء في ليالي بغداد الباردة وتلبسني ملابسي ثم تتغطى بحجابها وتذهب معي إلى المسجد لبعد بيتنا عن المسجد ولظلمة الطريق ! كيف هو حال الامهات اليوم ؟ ምንኛ ያማረች ወርቅ አረ ከወርቅ በላይ የሆነች እናት ናት ?
«ሴቶች የወንዶች (የጀግኖች) ማፍሪያ ናቸው!ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሀንበል አላህ ይዘንላቸው ስለ እናታቸው እንዲህ ይላሉ፦ "እናቴ ገና የዐሥር ዓመት ልጅ እያለሁ ቁርኣንን አጠናቅቄ እንድሸመድድ አድርጋኛለች… ከፈጅር (ከሱብሂ) ሶላት በፊት ትቀሰቅሰኝ ነበር፤ በባግዳድ ብርድ ሌሊቶችም የውዱእ ውሃ ታሞቅልኝና ልብሴን ታ አለብሰኝ ነበር። ከዚያም ሂጃቧንና አባያዋን ለብሳ—ቤታችን ከመስጊድ ሩቅ ስለነበረና መንገዱም ጨለማ ስለነበር—አብራኝ ወደ መስጊድ ትሄድ ነበር !" የዛሬዎቹ እናቶች ሁኔታ እንዴት ይሆን?» አላሁል ሙስተዓን
331
ጌታችን አሏህ በቅዱስ ቁርዓኑ እንዲህ ይላል፦
{ادْعُوا رَبَّكُمْ تَضَرُّعًا وَخُفْيَةً ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُعْتَدِينَ}ጌታችሁን ተዋርዳችሁ በምስጢርም ለምኑት፤ እርሱ ወሰን አላፊዎችን አይወድምና።
(አል-አዕራፍ: 55) 🍁
331
የማለዳ መልእክት 💬ﻗﺎﻝ ﻣﺠﺎﻫﺪ ﺑﻦ ﺟﺒﺮ رحمه الله : اﻟﻔﻘﻴﻪ ﻣَﻦ ﻳَﺨﺎﻑُ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﻥ ﻗَﻞّ ﻋِﻠْﻤﻪ، ﻭﺍﻟﺠﺎﻫﻞ ﻣَﻦ ﻋَﺼَﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﻥ ﻛَﺜُﺮَ ﻋِﻠْﻤﻪ.
📖 البداية_ﻭﺍﻟﻨﻬﺎﻳﺔ [٢٥٥/٩]ሙጃሂድ ኢብኑ ጀብር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ «ፋቂህ (አዋቂ) ማለት ዕውቀቱ ትንሽም ቢሆን አላህን የሚፈራ ነው፤ ጃሂል (መሃይም) ማለት ደግሞ ዕውቀቱ ብዙም ቢሆን አላህን የጣሰ (ያመፀ) ነው።»
📖 አል-ቢዳያ ወን-ኒሃያ [9/255]
331
ዛሬ ጁሙአ በነቢያችን ላይ ሶለዋትን በደንብ እናብዛ ያ አዩሀል ሙስሊሙን
اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد، ﷺhttps://t.me/strong_islama
331
የማለዳ መልእክት 💬قال يحيى بن أبي كثير رحمه الله تعالى: يُفْسِدُ النَّمَّامُ فِي سَاعَةٍ مَا لَا يُفْسِدُ السَّاحِرُ فِي شَهْر.
📚 #حلية_الأولياء [3/70]የሕያ ኢብኑ አቢ ከሲር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ «ሀሜተኛ (ወሬ አመላላሽ) ድግምተኛ በአንድ ወር ውስጥ የማያበላሸውን ነገር በአንድ ሰዓት ውስጥ ያበላሻል።»
📚 ሂልየት አል-አውሊያእ [3/70]
331
ጌታዬ ሆይ እኛን በሚጠቅሙን
ነገሮች ላይ ብቻ ቢዚ አድረገን ኢላሂ
አሏህዪ ይችን ምላሴንም አንተን
በማውሳት አርጥብልኝ ያረብ🫧🤲
- سُبحانَ الله .
- الحمدُلله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- سُبحانَ الله وبحمدهِ .
- سُبحانَ الله العظيم .
- استغفِرُ الله واتوبُ إليه .
መልካም ለይል
331
የማለዳ መልእክት 💬قال وهب بن منبه رحمه الله تعالى: إنما الدُّنْيا والآخرة كرجلٍ له امرأتانِ ، إنْ أَرْضَى إِِحْدَاهما أَسْخَط الأُخْرَى .
📚 #جامع_العلوم_والحكمወህብ ኢብኑ ሙነቢህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡
«ዱንያና አኺራ ማለት ሁለት ሚስቶች እንዳሉት ሰው ናቸው፤ አንዷን ካስደሰተ ሌላኛዋን ያስከፋታል።»📚 ጃሚዕ አል-ዑሉም ወል-ሂከም
