Strong Islam
Открыть в Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
332
Подписчики
Нет данных24 часа
-87 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
332
የማለዳ መልእክት 💬ﻗﺎﻝ ﻣﺠﺎﻫﺪ ﺑﻦ ﺟﺒﺮ رحمه الله : اﻟﻔﻘﻴﻪ ﻣَﻦ ﻳَﺨﺎﻑُ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﻥ ﻗَﻞّ ﻋِﻠْﻤﻪ، ﻭﺍﻟﺠﺎﻫﻞ ﻣَﻦ ﻋَﺼَﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﻥ ﻛَﺜُﺮَ ﻋِﻠْﻤﻪ.
📖 البداية_ﻭﺍﻟﻨﻬﺎﻳﺔ [٢٥٥/٩]ሙጃሂድ ኢብኑ ጀብር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ «ፋቂህ (አዋቂ) ማለት ዕውቀቱ ትንሽም ቢሆን አላህን የሚፈራ ነው፤ ጃሂል (መሃይም) ማለት ደግሞ ዕውቀቱ ብዙም ቢሆን አላህን የጣሰ (ያመፀ) ነው።»
📖 አል-ቢዳያ ወን-ኒሃያ [9/255]
332
ዛሬ ጁሙአ በነቢያችን ላይ ሶለዋትን በደንብ እናብዛ ያ አዩሀል ሙስሊሙን
اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد، ﷺhttps://t.me/strong_islama
332
የማለዳ መልእክት 💬قال يحيى بن أبي كثير رحمه الله تعالى: يُفْسِدُ النَّمَّامُ فِي سَاعَةٍ مَا لَا يُفْسِدُ السَّاحِرُ فِي شَهْر.
📚 #حلية_الأولياء [3/70]የሕያ ኢብኑ አቢ ከሲር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ «ሀሜተኛ (ወሬ አመላላሽ) ድግምተኛ በአንድ ወር ውስጥ የማያበላሸውን ነገር በአንድ ሰዓት ውስጥ ያበላሻል።»
📚 ሂልየት አል-አውሊያእ [3/70]
332
ጌታዬ ሆይ እኛን በሚጠቅሙን
ነገሮች ላይ ብቻ ቢዚ አድረገን ኢላሂ
አሏህዪ ይችን ምላሴንም አንተን
በማውሳት አርጥብልኝ ያረብ🫧🤲
- سُبحانَ الله .
- الحمدُلله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- سُبحانَ الله وبحمدهِ .
- سُبحانَ الله العظيم .
- استغفِرُ الله واتوبُ إليه .
መልካም ለይል
332
የማለዳ መልእክት 💬قال وهب بن منبه رحمه الله تعالى: إنما الدُّنْيا والآخرة كرجلٍ له امرأتانِ ، إنْ أَرْضَى إِِحْدَاهما أَسْخَط الأُخْرَى .
📚 #جامع_العلوم_والحكمወህብ ኢብኑ ሙነቢህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡
«ዱንያና አኺራ ማለት ሁለት ሚስቶች እንዳሉት ሰው ናቸው፤ አንዷን ካስደሰተ ሌላኛዋን ያስከፋታል።»📚 ጃሚዕ አል-ዑሉም ወል-ሂከም
332
