ㅤ♰ ማሕተቤ ✟
前往频道在 Telegram
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።” — መዝሙር 122፥1 💬 ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @Ortho_29 🙏 ♡ እንኳን ደኅና መጡ። ♡
显示更多未指定国家未指定类别
291
订阅者
-124 小时
+67 天
+630 天
帖子存档
291
“ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው በጽዮን ልጅ በሮች ምስጋናህን ሁሉ እናገር ዘንድ።”— መዝሙር 73፥28
291
"አንድን ትልቅ እንጨት ብቻውን ካስቀመጥከው ነፍሳቶች በቀላሉ ይበሉታል፤ ከሌሎች እንጨቶች ጋር አንድ ላይ ካሰርከው ግን ሊሰብሩት አይችሉም። በክርስቲያኖች መካከል ያለው አንድነትም እንዲሁ ነው። ዲያብሎስ እኛን ለብቻችን ነጥሎ ሊያጠቃን ይፈልጋል፤ እኛ ግን በፍቅርና በአንድነት ከጸናን የገሃነም ደጆች እንኳ አይችሉን ."+ ቅዱስ እንጦንስ +
291
ፍቅር ማለት የምትወደውን ሰው ስለ እውነት መታገሥ ማለት ነው። ፍቅር የበደልን አቧራ ያራግፋል እንጂ ቂምን አያበቅልም። እግዚአብሔርን መውደድህን የምታረጋግጠው በአጠገብህ ያለውንና የሚበድልህን ወንድምህን በፍቅር መሸከም ስትችል ብቻ ነው።"
+ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ +
291
እደዚ አይነት እና የተለያዩ ነገሮችን የምታገኙበት በጣም አሪፍ ቻናል ነው ስለሀይማኖት ስለ አለም እውነታዎች እና የተለያዩ ሀሳቦች የሚሰነዘሩበት ቻናል ነው እደምትወዱር አልጠራጠርም ከስር link አስቀምጬላቹሀለው አንዴ በመንካት Join ብለው ይቀላቀሉ እደዚ አይነት አስተማሪ ናቸው ብዬ ያሰብኩትን የማመጣላቹ ይሆናል ሰላም እደሩልኝ 🥰
https://t.me/mezgebe_ewnet
291
+3
የኖርዝ ካሮላይና መካነ አራዊት ለዝንጀሮዎች እና ለጦጣዎች የሠሩላቸው ቤት ልክ ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታዩት የላሊበላን ቤተክርቲያንን ኪነ ህንጻ በሚመስል መልኩ አድርገው ነው። የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም ወደር የማይገኝላቸው ቅርስ መሆናቸው እየታወቀ፣ የዝንጀሮዎቹን ቤት በዚህ መልኩ አስመስለው መሥራታቸው ለቤተክርስቲያንም ሆነ ለኢትዮጵያ ያላቸውን ንቀት ማሳየታቸው ነው
291
ኃጢአት ላለማድረግ በግልጽም በስውርም ስትጋደል ያየህም ያላየህም ሰው አይቶ ሰምቶ ሲፈርድብህ፣ ”አልቀረብህም” ሲልህ…
ግልጽና ስውር ትግልህን አይቶ ለመተው መሞከርህን ተመልክቶ ስለትግልህ ዋጋ ኃጢአቱን የሚያስተውህ እግዚአብሔር ነው!
ዲ/ን ዘለዓለም ታዬ
291
‛‛የራስህን ድካም ማወቅ፣ መላእክትን ከማየት የበለጠ ታላቅ ጸጋ ነው።’’ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ ~ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
291
ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና። በዚህ ፈንታ። ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን ማለት ይገባችኋል። አሁን ግን በትዕቢታችሁ ትመካላችሁ፤ እንደዚህ ያለ ትምክህት ሁሉ ክፉ ነው። እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። 😇የያቆብ መልክት 4 ፥14-17
291
😇 " ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።"🧡😇(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:9)
291
ንስሐ🙌
🛜 ንሰሐ ሰው ሕይወቱን ወደተሻለ ደረጃ ለመለወጥ የሚያስችለው መንፈሳዊ ጥንካሬ ወይም ኃይል ነው::
💙ንስሐ በልቡናችን ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ፍቅረ እግዚአብሔር እንዲወለድ ያደርጋል::
🔻ምክንያቱም በንስሐ ሕይወት የምንኖረው ከሆነ እግዚአብሔር ስለ እኛ ብሎ የተሸከመልንን ሸክምና ይቅር ያለንን እጅግ የከፋ ኃጢአት እንድናስብ ስለሚያደርግና ለእግዚአብሔርም ያለን ፍቅር እያደገ ስለሚሄድ ነው::
