ㅤ♰ ማሕተቤ ✟
前往频道在 Telegram
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።” — መዝሙር 122፥1 💬 ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @Ortho_29 🙏 ♡ እንኳን ደኅና መጡ። ♡
显示更多未指定国家未指定类别
290
订阅者
+124 小时
+77 天
+730 天
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+258
在11个频道中
六月 '260
在11个频道中
Get PRO
五月 '26
+40
在15个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 13 七月 | 0 | |||
| 12 七月 | +2 | |||
| 11 七月 | 0 | |||
| 10 七月 | +4 | |||
| 09 七月 | +4 | |||
| 08 七月 | +1 |
频道帖子
"ለወዳጅህ የምትከፍለው ትልቁ መስዋዕትነት ገንዘብህን መስጠት ሳይሆን፣ የገዛ ራስህን ፍላጎት ትተህ የእርሱን ሰላም ማስቀደም ነው። እውነተኛ ጓደኝነት የሚለካው በንግግር ሳይሆን፣ በችግር ጊዜ የምታደርገው ጥንቃቄና የፍቅር መስዋዕትነት ነው። ወዳጅህ ሲወድቅ እጅህን አጥፈህ አትመልከት፣ ይልቁንም አብረኸው ውደቅና አብራችሁ ተነሱ።"
ምንጭ፦ ቅዱስ ጎርጎሪዮስ ዘኑሲስ፣ "የመንፈሳዊ ፍቅር ምስጢራት" (On the Excellence of Friendship).
| 2 | "ታማኝ የትዳር አጋር፣ እንደ ውድ ሀብት ነው። ታማኝነት ማለት በሰው ፊት ብቻ ሳይሆን፣ አጋርህ በማይኖርበት ጊዜም እንኳን ክብሩን መጠበቅና ልብህን ለእርሱ ብቻ አሳልፎ መስጠት ነው። ትዳር ያለ ታማኝነት፣ መሠረቱ እንደ ተናደ ቤት ነው።"
አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ፣ | 82 |
| 3 | “እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 | 57 |
| 4 | ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም ሰብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥
እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፣ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ። ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18 | 74 |
| 5 | ዓይኖችህን በማዕበሉ ላይ ሳይሆን ነፋስን በሚያዝዘው አምላክ ላይ አኑራቸው። እምነት ማለት ፍርሃት አለመኖር አይደለም፤ በፍርሃትህ መካከል የእግዚአብሔር መገኘት፣ ነው እንጂ።"
አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ፣ | 77 |
| 6 | ዓይኖችህን በማዕበሉ ላይ ሳይሆን ነፋስን በሚያዝዘው አምላክ ላይ አኑራቸው። እምነት ማለት ፍርሃት አለመኖር አይደለም፤ በፍርሃትህ መካከል የእግዚአብሔር መገኘት፣ ነው እንጂ።"
አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ፣ | 1 |
| 7 | አእምሮህ በጸሎት ጊዜ ወደ ተለያዩ ነገሮች የሚበተን ከሆነ አትደንግጥ፤ ይህ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ድካም ነው። ነገር ግን ልብህ በጸሎት ውስጥ እንዳለች በእምነት አረጋግጥ። ጸሎት በየቀኑ የምንወጣው መውጫው የማይታይ ተራራ ነው፤ መጨረሻው ግን የሰማይ ሰላም ነው።" | 90 |
| 8 | የስጋ ፆር የሚበረታብን በህሊናችን ድካም ምክንያት ነው።
አባ ባውሚን
✞ @Ortho_28 ✞
✞⌲
ˢʰᵃʳᵉ | 109 |
| 9 | ጌታ ሆይ መከራ ሲገጥመኝ
"እግዚአብሔር ትቶኛል ብየ ተስፋ እንዳልቆርጥብህ ያገኜኝን መከራ ለበጎ እንደሆነ መረዳት የሚችል ፅኑዕ ልቡናን ስጠኝ
አሜን
✍️ዲ/ን አማኑኤል ገዛኸኝ | 113 |
| 10 | "የከዳህን ሰው በተንኮል ለመበቀል አትጣጣር። በቀልን ለእግዚአብሔር ተወው። አንተ ክፋትን በክፋት ለመመለስ ስትነሣ፣ የጠላትን መንገድ እየተከተልክ ነው ማለት ነው። ክርስቲያን ግን ክፉ ላደረጉበት እንኳ መልካም ምኞትንና ጸሎትን በመስጠት ክፋትን በጥሩነት የሚያሸንፍ የብርሃን ልጅ ነው።"
+ ቅዱስ እንጦንስ + | 117 |
| 11 | ኃጢያት ከበጎ ነገር በተቃራኒ መስራት ብቻ አይደለም። በጎውንም አውቆ አለመስራትም ኃጢያት ነው
✞ ✞ አቡነ ሺኖዳ ✞ ✞ | 133 |
| 12 | “ከጦር መሣሪያዎች ይልቅ ጥበብ ትሻላለች፤ አንድ ኃጢአተኛ ግን ብዙ መልካምን ያጠፋል።”
— መክብብ 9፥18 | 136 |
| 13 | "የልብህን ባዶነት በሰዎች መገኘት ለመሙላት አትልፋ፤ ምክንያቱም በጣም የቅርብ የሚባለው ወዳጅህ እንኳ የቆሰለችን ብቸኛ ነፍስ ሊፈውሳት አይችልም። ልብን የፈጠረው አምላክ ብቻ ነው ባዶነቷን ሊያረካ የሚችለው። በሌሊቱ ጸጥታ ልብህን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክፈትለት፣ ያን ጊዜ ዳግመኛ ብቻህን አትጓዝም።"
+ ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ + | 534 |
| 14 | “የጻድቃን መንገድ ግን እንደ ንጋት ብርሃን ነው፥ ሙሉ ቀን እስኪሆንም ድረስ እየተጨመረ ይበራል።”
— ምሳሌ 4፥18 | 152 |
| 15 | 🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 2 706 |
| 16 | "የምትወጂው ወዳጅሽ ወይም አጋርሽ ጥሎሾ ሲሄድና ግንኙነታችሁ በክህደት ሲበላሽ አታልቅሽ። እግዚአብሔር አንቺ ካላየሽው ወደፊት ከሚመጣብሽ የከፋ ጥፋት ሊጠብቅሽ ስላለፈው ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ጊዜ መለየት መከራ ሳይሆን፣ ፈጣሪ ላንቺ ያደረገልሽ ትልቅ ከምድር ክፋት የማምለጥ ምስጢር ነው።"
+ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ + | 154 |
| 17 | ጓደኛህን ስትመርጥ ለነፍስህ የሚጠቅምህን ምረጥ ስጋዊ ወዳጅነት ሃላፊ ነውና
ቅዱስ ዮሐንስ | 127 |
| 18 | ✝️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✝️
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ | 1 045 |
| 19 | «ብርሃኔ ሆይ! ያለ አንተ ሕይወቴ ትርጉም የሌላት መካን ናት። ቃልህን እሰማለሁ፣ ነገር ግን በልቤ ውስጥ ለማስረጽ አቅም ያጣሁ ምስኪን ነኝ። የዓለም ማዕበል ሲመታኝ የነፍሴ መልህቅ አንተ ብቻ ነህ። ጌታዬ ሆይ፣ ውስጤ አንተን ተጠምቷል፤ ይህችን የተሰበረችና የዛለች ነፍሴን በቸርነትህ ጎብኛት። አንተ የነፍሴ ሐኪምና እውነተኛ መጠጊያዬ ነህ።»
የቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናንዙ ጸሎት
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ | 537 |
| 20 | 🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️
▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 2 570 |
