ch
Feedback
LOGOS

LOGOS

前往频道在 Telegram

🎯የቻናሉ ዓላማ:LOGOS የሚለው ቃል ከGreek የመጣ ሲሆን፦ትርጉሙም ቃል፣ ምክንያት፣ክርስቶስ (የእግዚአብሔር ቃል ዮሐ 1፥1) በዚህ ቃል እውቀታችንን አሳድገን በኑሮ እንድንተገብር ነው

显示更多
未指定国家未指定类别
269
订阅者
无数据24 小时
+67 天
+2330 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+29
在0个频道中
八月 '26
+22
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+238
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
24 九月0
23 九月0
22 九月0
21 九月+1
20 九月+2
19 九月+2
18 九月+5
17 九月+2
16 九月+1
15 九月+1
14 九月+1
13 九月0
12 九月0
11 九月0
10 九月0
09 九月0
08 九月0
07 九月+1
06 九月+3
05 九月+1
04 九月+6
03 九月+1
02 九月+2
01 九月0
频道帖子
እኛ የእግዚአብሔር ልጆች የሆንነው ለመቀደስ እንጂ፣ በመቀደሳችን አይደለም። ቅድስና የ“እምቢታ” እና የ“እሺታ” ጥበብ ያለበት ሕይወት ነው። ቅድስና ማለት ለርኵሰት ግብዣ በልጅነት ሥልጣን “እምቢ” ማለት፣ ለጽድቅ ኑሮ ደግሞ በፍቅር “እሺ” ማለት ነው። 📚የኅሩያን ሕይወት (ገጽ 57)

2
መጸሃፍ ሲናገር እንዲህ ይላል፤ “ብርሃን ለጻድቃን፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ”.... በክርስቶስ ለሆናችሁ ቅዱሳን በዚህ ምሽት መለኮታዊ ብርሃን በዙሪያችሁ ይክበባችሁ። የያህዌ ደስታም ይብዛላችሁ። አሜን። ✍️https://t.me/christiangoodbooks
271
3
በምድራዊው ሥርዓትና በተፈጥሮ ሕግ እሳት በውኃ እንደሚጠፋ ቢታወቅም፣ በመንፈሳዊው ዓለም ስሌት ግን ነገሩ ፈጽሞ የተለየ ነው። በሰውኛ ድካምና በግልብልብ የፍትወት እሳት የሚናወጠውን የሰውን ማንነት በሰውኛ ጥረት፣ በሕግጋት መደርደር ወይም ስሜትን ዝም ብሎ በመጨቆን (በውኃ) ለማጥፋት መሞከር ዘላቂ መፍትሔ ሊሆን አይችልም። ይህንን ፈታኝና የሚለበልብ የሥጋ ምኞት ማሸነፍ የሚቻለው፣ ከዚያ በሚበልጥና በሚበላ ሌላ መለኮታዊ እሳት ሲዋጥና ሲተካ ብቻ ነው። ስለዚህ ወሲባዊ ቅድስናን በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ በተግባር ማረጋገጥ የሚቻለው ከፈተናዎች በመሸሽ ወይም ራስን በማታለል ሳይሆን፣ ያንን የፍትወት እሳት በመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ እሳት በመርታትና በመዋጥ ነው። 📚የኅሩያን ሕይወት (ገጽ 147) ✍️https://t.me/puritymatters7
363
4
没有文字...
418
5
​"በክርስቶስ ክቡር ደም የኃጢአት ቅጣት ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል፤ በእርሱ የተሰጡትን የተስፋ ቃል አምኖ በመቀበል ደግሞ የኃጢአት ኃይል ይደመሰሳል።" ✍️The Theologian
434
6
ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መጠጋትህን የሚያሳዩ ሶስት ነገሮች ፦ 1.ትህትና (humility ) 2.ደስታ (happiness ) 3.ቅድስና (holiness ) ✍️Charles Spurgeon “፤ ከእኔም ተማሩ
ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መጠጋትህን የሚያሳዩ ሶስት ነገሮች ፦ 1.ትህትና (humility ) 2.ደስታ    (happiness ) 3.ቅድስና (holiness ) ✍️Charles Spurgeon “፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና #ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤”             📖ማቴ 11:29📖
1
7
እኔም እንግዲህ እጮኻለሁ ሌላ መመኪያ እንደሌለው ተመልከተኝ አድነኝ/እየኝ እላለሁ /2* የፀጋህ ኃይል በከበበኝ ነገር ይገለጥ .... ይሰማልኝ ዝምታዬ በአንተ ዘንድ የውስጤን የልቤን የምትመለከት ይ
እኔም እንግዲህ እጮኻለሁ ሌላ መመኪያ እንደሌለው ተመልከተኝ አድነኝ/እየኝ እላለሁ /2* የፀጋህ ኃይል በከበበኝ ነገር ይገለጥ .... ይሰማልኝ ዝምታዬ በአንተ ዘንድ የውስጤን የልቤን የምትመለከት ይሀው ይሰማልኝ ዝምታዬ በአንተ ፊት የውስጤን የልቤን የምትመለከት #ባላብራራህም ህመሜን ድረስበት 😭😭😭😭😭😭😭😭
633
8
#ክርስቶስ በስብከትህ ውስጥ የለምን? እንግዲያውስ ወደ ቤትህ ሂድ፤ ለመስበክ የሚገባ ነገር እስኪኖርህ ድረስ ዳግመኛ አትስበክ❗️        ✍️ቻርልስ ስፐርጅን #ከመስቀሉ በቀር ወደ ሰማይ የምንዘልቅበት ሌላ መሰላል የለም ❗️          st. Rose of Lima
717
9
እስቲ ይሄን channel 300 አስገቧት ቤተሰብ😁😁🙏
281
10
...​ማንኛውም ሰው ትህትናን ማግኘት ቢፈልግ፣ የመጀመሪያው እርምጃ እራሱ ትዕቢተኛመሆኑን መገንዘብ ነው። ይህ ደግሞ እጅግ ትልቅ እርምጃ ነው። 'እኔ ትዕቢተኛአይደለሁም ' ብላችሁ የሚታስቡ ከሆነ፣ በእርግጥም በጣም ትዕቢተኛ ናችሁ ማለት ነው።» 📚 መጽሐፍ፦ Mere Christianity ✍️ ደራሲ፦ C.S. Lewis ​
750
11
“መስቀሉ የፍቅር ትምህርት ቤት ነው”
827
12
የድካም ቃላችንን ስንተነፍስባቸው ታግሰው የሚሰሙን ጆሮርዎች፣ቀን ከፍቶ ስናማርር የሚታገሱን ሰፊ ልቦች የተባረኩ ይኹኑ። ወዳጅነት ቅሉ ይህስ አይደል?! @lera_koinonia
694
13
ስንቆም የሚንወድቅ አይመስለንም ፤ ስንወድቅ የማንነሳ ይመስለናል ፤ ስንጠግብ ሁሉም የጠገበ ይመስለናል ፤ ስንራብ ሁሉም የተራበ ይመስለናል ፤ በኃጢአት ውስጥ ስንገባ የእግዚአብሔር ምህረት ያለቀ ይመስለናል ... በማስተዋልና በአንተ ቃል ከመመራት ይልቅ በስሜት እየተመራን ነውና ፤ እግዚአብሔር ሆይ በስሜት ከመመራት አውጥተህ በቃልህና በማስተዋል ምራን ❗️ የቆምን ሁላችን በአንተ ፀጋ ነው የወደቁትንም ፀጋህ ያነሳቸዋል ። ሺህ ጊዜ ብንበድልህ ሺህ ጊዜ ትምረናል ፤ ግን የአንተ ምህረት የኃጢአት መንጃ ፈቃድ (license)አይደለም! ሰኞ 01/03/2019 ወንድም አሻግሬ
1 004
14
“ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ለመታሰቢያዬም አድርጉት” አለ። እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ፣ “ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን #አዲስ_ኪዳን ነው፤ ስለዚህ ከጽዋው በምትጠጡበት ጊዜ ይህን
“ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ለመታሰቢያዬም አድርጉት” አለ። እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ፣ “ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን #አዲስ_ኪዳን ነው፤ ስለዚህ ከጽዋው በምትጠጡበት ጊዜ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” አለ። 1 ቆሮንቶስ 11:24-25 የ2019 የመጀመሪያ እሁድ ፤ የመጀመሪያ የጌታ እራት ፤ ይህን ክቡር የሆነውን ማዕድ የበላችሁ እንኳን ጌታ ረዳችሁ 03/01/2019 ✍️ወንድም አሻግሬ
881
15
ምሕረት እና ቸርነት የባህርይው የሆነ፣ የምሕረት ልቡ ከሰማያት የሚሰፋው ከውቅያኖስ የሚጠልቀው፣  እነሆ በቸርነቱ ዛሬን ሰጠን፡፡ ለመቆማችን ከምሕረቱ ውጪ አንዳች ምክንያት አናቀርብም፡፡ በዚህም የጤፍ ሽራፊ ታህል ትምክት እንዳይኖረን ሆኗል! የምሕረትቱን ጥልቀት ስናስብ ሲቃ ይይዘናል፣ በሥግው ቃል ወለደ እግዚአብሔር የተገለጠው የእግዚአብሔር ፍቅር ልቡናችንን በደሰታ ይሞላል፡፡ ሕማማቱን፣ ስቅይቱን፣ እንክርቱን፣ እንግልቱን በመናስብበት በዚህ ሳምንት ዳግማ የእግዚአብሔር ፍቅር በልብቻን እንዲታደስ እንጸልይ፡፡ “አገልግሎቱን በመራብ ጀመረ፤ ሆኖም እርሱ የሕይወት እንጄራ ነው። አገልግሎቱን በጥም ፈጸመ፤ ሆኖም እርሱ የሕይወት ውሃ ነው። ተጨነቀ፤ ሆኖም እርሱ እረፍታችን ነው። “አጋንንት አለበት“ ተባለ፤ ሆኖም አጋንንትን ያስወጣል። አለቀሰ፤ ሆኖም እንባችንን አበሰ። ግብር ከፈለ፤ ሆኖም እርሱ ንጉሥ ነው። በሠላሳ ዲናር ተሸጠ፤ ሆኖም ዓለምን ተቤዠ። እንደ በግ ለእርድ ተነዳ፤ ሆኖም እርሱ መልካም እረኛ ነው። ሞተ፤ በሞቱ የሞትን ኋይል አጠፋ።“ ታላቁ ጎርጎርዮስ
528
16
እንኳን ለ 2019 አድስ አመት በሰላም አደረሰን የ “#LOGOS ” #ቤተሰቦች 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🤲አድሱ አመት🤲 - ከክርስቶስ የሆነ ፀጋ፣ሰላም፣ደስታ የምናገኝበት -እግዚአብሔር እንደ ወደደ እና እንደ በጎ ፈቃዱ በበረከት የምንትረፈረፍበት - ሁሉ ከንቱ ንፋስንም እንደ መያዝ(መክ 2) መሆኑን አውቀን ደስታችን በእግዚአብሔር ላይ መስርተን የምንኖርበት - በአዕምሮ መታደስ የምንለውጥበት - ህይወታችን በእግዚአብሔር ቃል የሚለወጥበት - በብዙ መነካት እና መታደስ ወደ እግዚአብሔር the more የምንቀርብበት - ደግሞም ነገሮቻችን የሚሳኩበት ያቀድነው የሚሰምርበት አመት ይሁንልን!
899
17
🗯️ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል እንዳያውቅ ማድረግ ፣ የሰይጣን ትልቁ መሳሪያ ነው ። ስለዚህ ቃሉን አጥብቀን እናንብብ ፣ እንውደደው። 📖“፤ በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥
🗯️ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል እንዳያውቅ ማድረግ ፣ የሰይጣን ትልቁ መሳሪያ ነው ። ስለዚህ ቃሉን አጥብቀን እናንብብ ፣ እንውደደው። 📖“፤ በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥ ...” ኢሳ ፴፬:፲፮ ✍️ወንድም አሻግሬ
929
18
ወንድም አሻግሬ 🧎‍♂️.mp3
1 017
19
"#ኃጢአቴ_በዝቷል። አሁንማ አንዴ ገብቼበታለሁ" እያላችሁ ከቤተክርስቲያን የጠፋችሁ ወንድም እህቶቼ። ወደቤታችሁ ኑ። እግዚአብሔር ከእናንተ መስማት የሚፈልገው ድምፅ ፣ "ኃጢአቴ ከአቅም በላይ ነውና ጠፍቻለሁ" እንድትሉ ሳይሆን "የአንተ ምህረት ከበደሌ ይልቅ እንዴት የበዛ ነው? ብላችሁ እንድትገረሙበት ነው። @lera_koinonia
1 117
20
ያጠለቅኸው ጫማ ባዶ እግርህን ፣ የለበስከው ልብስ ዕራቁት መወለድህን ካስረሳህ ሞኝ ነህ ። በባዶነት ጀምረህ በባዶነት በምትጨርስበት ዓለም ሁሉ የእኔ ካልሆነ ብለህ አትታክት ። በድብቅ እየወደቅህ በገሀድ የወደቁት ላይ አትዘባበት ። ትምህርትህ ያልተማሩትን ካልረዳ አለማወቅ ነው ። ያንተን ትምህርት ዋጋ ያለው ያደረጉት ያልተማሩት ናቸው ። ጨለማን የማያስወግድ ብርሃን ራሱ ጨለማ ነው ። ፍላጎትህን ባለማወቅ የሰውን ድንበር አትግፋ ። በክብር ለመኖር ልክን ማወቅ መሠረት ነው ። ሐሰትን ከፈጠራት ያሰራጫት የከፋ ነውና የማታውቀውንም የምታውቀውንም ከመናገርህ በፊት አስብ ።(ምሳሌ 13:3 አንደበቱን የሚጠብቅ ሕይወቱን ይጠብቃል፤)
1 074