አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
前往频道在 Telegram
አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ
显示更多未指定国家未指定类别
📈 Telegram 频道 አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event 的分析概览
频道 አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) 是活跃参与者。目前社区聚集了 18 638 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 18 638 名订阅者。
根据 09 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 9 291,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 47.70%。内容发布后 24 小时内通常能获得 19.43% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 8 956 次浏览,首日通常累积 3 649 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 66。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6
በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”
凭借高频更新(最新数据采集于 10 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。
18 638
订阅者
无数据24 小时
-3167 天
+9 29130 天
帖子存档
🔥 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የአዲስ ዝናር Event በመጨረሻ ደርሷል! 🔥
እኔ በጣም Excited ነኝ! 😍
ይሄ event ለብዙዎቻችሁ አዲስ ጅማሬ እንደሚሆን አምናለሁ።
ዛሬ በዚህ ዓመት ገቢያችሁን እንዴት ማሳደግ እንደምትችሉ Step by Step አብረን እናያለን። 🚀
ይሄን Event በፍጹም MISSING እንዳታደርጉት!
⏰ 2 ሰዓት ላይ እንጀምራለን!
2019 የተሳካ ዓመት ለማድረግ እና ገቢያቹ እጥፍ ለማድረግ አንድ መንገድ አለ።
እናንተ የአዲስ ዝናር ኤቨንትን በVIP የምትቀላቀሉ ከሆነ
🥇በመጀመሪያ ገንዘብ Make የምታደርጉበት የFacebook Ad course በነፃ ታገኛላችሁ።
🥇የኤቨንቱን የ3ቀን ኦንላይን ሪከርድ ቪዲዮ በነፃ ታገኛላችሁ።
🥇ዮናስ ያለበትን የቴሌግራም ግሩፕ join ታደርጋላችሁ።
🥇VIP ላይ ከተመዘገባችሁ ከ5 -10፟ ፟ ሰዎች ብቻ ደግሞ ኤቨንቱ ላይ ቀጥታ ደውላችሁ ዮናስን የመጠየቅ እድል ተመቻችቶላችኋል።
2019 ውጤታማ ሆነን እናሳልፋለን የምትሉ ከሆነ አዲስ ዝናርን በVIP መቀላቀል አንዱ ምርጫ ነው።
VIP ለመመዝገብ 👉
https://newyear.khilx.academy/offer
ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport ወይም በ 0906769999 ደውሉልን።
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ቀን ነገ ነው!
ነገ ማታ mark your calendar ቀጠሮ እንዳትይዙ!
አዲስ ዝናር ላይ ለ 2019 አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን!
notebook እና እስኪርቢቶ አዘጋጅታቹ ኑ!🙌🏻
ስንቶቻችሁ ናችሁ ያለፉትን አመታት እንዴት እንዳሳለፋችሁ የምታስታውሱት? አብዛኞቻችን እንዴት እንዳሳለፍን ማናስታውሰው ምንም የተለየ ነገር ስላላደረግንበት ነው።
ይሄ አመት ግን የተለየ ይሆናል።
ከ ዓመታት በኋላ ወደ ኃላ ዞር ብላችሁ ስታስቡ "በስራዬ የበረታሁት፣ ህይወቴን የቀየርኩት በዛ ክረምት ነበር" የምትሉበት አመት ነው የምናደርገው።
We are going to make this a year you will never forget. Let’s make history together! ✍️🔥
ቢዝነሴን ስጀምር የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩኝ ምንም capital ሳይኖረኝ laptop እና የግቢ wifi ብቻ ተጠቅሜ Facebook Ad በመስራት ነበር የጀመርኩት ከዛ ተነስቼ ዛሬ ሁለት ቢዝነሶችን ለመገንባት ችያለው።
በFacebook Ad ብቻ freelance እያደረኩ በወር እስከ 70ሺ ብር generate ማድረግ ችዬ ነበር። በአዲስ ዝናር ላይ ለVIP ለምትሳተፉ በሙሉ ይሄን የfacebook ad አሰራር በዝርዝር የምታገኙበትና ቀጥታ ወደ ስራ መግባት የምትችሉበትን መንገድ አዘጋጅተንላችኋል ። ከFacebook Ad በተጨማሪ
✅ ኤቨንቱ ላይ ከ5 ፟ 10 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል
✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ!
✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ።
VIP Join በማድረግ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ። ቦታ ሳይምላባችሁ ለመመዝገብ👇
https://newyear.khilx.academy/offer
ለበለጠ መረጃ: @Khilxsupport
ወይም በ 0906769999 ላይ ደውሉልን::
ከጥቂት አመታት በፊት Freelancing እንዴት እንደጀመርኩ ልንገራችሁ።
የመጀመሪያዬን ገቢ የሰራሁት ትልቅ ካፒታል ኖሮኝ ወይም ትልቅ ቢሮ ተከራይቼ አይደለም። የጀመርኩት አንድ skill ይዤ ነው፦ Facebook Ads.
ድርጅቶች ምርታቸውን መሸጥ ይፈልጋሉ፣ እኔ ደግሞ ማስታወቂያቸውን Facebook ላይ ሰርቼ customer አመጣላቸዋለሁ። It was that simple. ያ አንዱ skill ነው ዛሬ ላለሁበት ደረጃ መሰረት የሆነኝ።
እናንተም freelancing ተምራችሁ በመስራት እንድታድጉ ነው የ "አዲስ ዝናር VIP" ያዘጋጀነው።
ለናንተ።
✅ በአጭር ግዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚያስገባችሁን የFacebook ad course
✅ ኤቨንቱ ላይ 5 -፟ 10 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል
✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ!
✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ።
ቦታ ሳይሞላባችሁ ለመመዝገብ https://newyear.khilx.academy/offer
ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport
ወይም በ 0906769999 ደውሉልን።
በአዲሱ ዓመት አዲስ ዝናር ልንታጠቅ 2 ቀናት ብቻ ቀሩን!
በ2019 ገቢያችንን ለመጨመር እና አዲስ እድል ለራሳችን ለመስጠት መስከረም 4 እንገናኝ!!🌼
አዲሱን የKhilx Team እስካሁን ካልተዋውቃችሁት meet freelancer ጀምበሩ 2!
አዲስ ዝናር ላይ ለሚመጣ 1 እድለኛ ሰው የkhilx team የሆነውን ጀምበሩን እንሸልመዋለን! ባለፈው ዓመት ለ 1 እድለኛ ሰው ጀምበሩ 1 ን ቤቱ ድረስ ወስደን ሸልመነዋል! ዘንድሮ ማን የሚወስደው ይመስላችኋል!
መስከረም 4 አይቀርም!🌼
ሁሉም ሰው አዲስ አመት ሲመጣ መቀየር የሚፈልጋቸውን ብዙ ነገሮች ያስቀምጣል።
የአመቱ መጨረሻ ላይ ግን ብዙዎቹ ላይ progress አያይም! ምክንያቱም የቱን ቅድሚያ መስጠት እንዳለበት መምረጥ ስለማይችል እና አንዳንድ ሰው ደግሞ ለዛ ቅድሚያ ለሰጠነው ነገር የሚገባውን appropriate የሆነ time ስለማይሰጥ ነው።
2019ን ሳይቆጫችሁ እቀይራለሁ፣ አሳካለሁ ያላችኋቸውን ነገሮች እንድታሳኩ ከምንጊዜም በላይ መጣር አለባችሁ።
🌼አላማችሁ አዲስ ገቢ ማግኘት ወይም already የምታገኙትን ገቢ በእጥፍ ለማሳደግ ለተነሳችሁ ቆራጥ ሰዎች ያዘጋጀነው "አዲስ ዝናር" አለላችሁ። 🌼
ከራሴ experience በመነሳት ስለfreelancing እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ልናገኝበት እንደምንችል አሳያችኋለው።
መስከረም 4, 5 እና 6 እንዳያመልጣችሁ! 🌼
See you inside!
ስንቶቻችሁ ናችሁ አዲስ ዝናር ኤቨንታችን በVIP መቀላቀል እንደምትችሉ የምታውቁት
📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP ስትገቡ የምታገኛቸው ጥቅሞች ልንገራችሁ
✅ በአጭር ግዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚያስገባችሁን የFacebook ad course ታገኛላችሁ !
✅ ኤቨንቱ ላይ 5 -10 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል
✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ!
✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ።
ያሉን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ
ቀድማችሁ ለመመዝገብ👉https://newyear.khilx.academy/offer
ለበለጠ መረጃ:
Telegram:@khilxsupport
ወይም በ0906769999 ላይ ደውሉልን።
የ2019 እቅዳችሁ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ከሆነ ይሄ ለእናንተ ነው!👇
https://youtu.be/HxnSczlgxWA
በዚህ አዲስ ዓመት ለራሳችሁ አንድ ስጦታ ስጡ… 🎁
ይህ ስጦታ አዲስ ስልክ ወይም አዲስ የቤት ዕቃ ሳይሆን፣ ለወደፊት የሚጠቅማችሁን ነገር ለራሳችሁ ስጡ።
አዲስ ዝናርን ለራሳችሁ እንደ ስጦታ ስጡ፤ አዲስ ነገር ተማሩ፣ አዲስ የገቢ ምንጭ ፍጠሩ እና በዚህ ዓመት የተሻለ ሕይወት ኑሩ።
መስከረም 4 5 6 አብራችሁን ሁኑ።
አዲስ ዝናር ሊጀመር 3 ቀናት ቀርተውታል!
🌼መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
2019 ገቢያችንን እጥፍ የምናደርግበት ዓመት ያድርግልን!
የቴሌ ብቻ ሳይሆን የገቢ message የሚገባበት ዓመት ያድርገው!
መልካም በአል ይሁንላችሁ!🙌🏻
አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ እቅድ ማውጣት ብቻ በቂ አይደለም!
2019 ከቀደመው ዓመት የተለየ ማድረግ ከፈለጋችሁ፣ ከምታውቁት ነገር ተጨማሪ ዋጋ መፍጠር እና ያላችሁን Skill ወደ ገቢ መቀየር አንዱ መንገድ ነው።
ምክንያቱም በዚህ የኑሮ ውድነት አንድ የገቢ ምንጭ ብቻ ላይ መተማመን ከባድ ነዉ ።
ይሄንን የገቢ ምንጭ ማወቅ ከፈለጋቹ በአዲስ ዝናር ኤቨንት መስከረም 4፣ 5 እና 6 ከእኛ ጋር ሁኑ።
አዲስ ዓመት፣ አዲስ ዝናር፣ አዲስ የገቢ ምንጭ።
አዲስ ዝናር ሊጀምር 4 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!እንዳያመልጣቹ
“ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም።” የሚል ኣባባል ኣለ::እዉነት ነዉ ልትሰሩት ያሰባችሁት ነገር ከዚህ በፊት ሰርታችሁ ስለማታውቁት ሊያስፈራችሁ ይችላል።አታውቁትም፣ አልሞከራችሁትም፣ ስለዚህ መፍራታችሁ ችግር የለውም።
ግን የተሻለ ነገር ከመፈለግ እና ከመሞከር ሊያቆማቹ አይገባም።ብዙ ጊዜ የምትፈሩት ነገር በትክክል መጀመር የምትፈልጉት ነገር ይሆናል::
ስለዚህ በዚህ ዓመት ይህንን ፍርሃታቹን አሸንፋችሁ ገቢያችሁን የምትጨምሩበትን አዲስ መንገድ አሳያችዋለው::
መስከረም 4፣ 5 እና 6 እንዳትቀሩ
ከአዲስ ዝናር ኤቨንት የምታገኙትን ነገር ይዛችሁ በፍጥነት ወደ ስራ ለመግባት ለምትፈልጉ ሠዎች በሙሉ የVIP offer አዘጋጅተንላችኋል ።
📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP ስትገቡ የምታገኛቸው ጥቅሞች ልንገራችሁ
✅ በአጭር ግዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚያስገባችሁን የFacebook ad
✅ ኤቨንቱ ላይ 5 -፟ 10 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል
✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ!
✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ።
ያሉን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ
ቀድማችሁ ለመመዝገብ👉https://newyear.khilx.academy/offer
ለበለጠ መረጃ:
Telegram:@khilxsupport
ወይም በ 0906769999 ላይ ደውሉልን።
ሁሉም አዲስ ዓመትን የሚቀበልበት የራሱ መንገድ አለው! እኛ ግን አዲስ ዓመትን የምንቀበለው አዲስ ዝናር ላይ የገቢ ዝናር ታጥቀን ነው!
አዲስ ዝናር 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ዝግጁ 🙌🏻ናችሁ
ስኬታማ መሆን የውሳኔ ጉዳይ ነው። ይሄንን ነገር አሳካዋለሁ ብላቹ ስትቆርጡ ፈጣሪ መንገዶችን ያዘጋጃል። ያላሰባችኃቸው ነገሮች መሳካት ይጀምራሉ። የትኛውም goal የትኛውም success የኛን decision ይፈልጋል። ብዙ ሰው interested ነው እንጂ አልቆረጠም።
በዚህ ዓመት የምር ከቆረጣችሁ እና ከወሰናችሁ ለናንተ ያዘጋጀነው 2019 የምታሸንፉበት system አለ ! ቀጣዩን ዓመት አብረን አሸንፈን እንወጣለን!
መስከረም 4፣ 5 እና 6 እንዳትቀሩ
2018ን regret የምታረጉት ከሆነ ያሰባችሁት ሳይሳካ ቀርቶ እየተብሰለሰላችሁ ከሆነ አንድ የረሳችሁት ነገር ቢኖር ፈጣሪ ከፈቀደ ገና ብዙ እናቅዳለን፣ ብዙ እናሳካለን፣ ብዙ እንስቃለን።
አንድ አመት ባከነ ብላችሁ በቁጭት ቀጣዩንም እንዳታባክኑት!
Keep going forward ገና ብዙ ታያላችሁ!
መስከረም 4,5 እና 6 ያዘጋጀነው "አዲስ ዝናር" ላይ ተገኝታችሁ በfreelancing ገቢያችሁን እጥፍ በማድረግ አዲሱን አመት ተጠቀሙበት።
