uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

Kanalga Telegram’da o‘tish

አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan

📈 Telegram kanali አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event analitikasi

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 18 687 obunachidan iborat bo'lib, Boshqa toifasida -o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 18 687 obunachiga ega bo‘ldi.

09 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 9 291 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 47.70% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 19.43% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 8 956 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 3 649 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 66 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 10 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Boshqa toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

18 687
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-3167 kun
+9 29130 kun
Postlar arxiv
2019 የተሳካ ዓመት ለማድረግ እና ገቢያቹ እጥፍ ለማድረግ አንድ መንገድ አለ። እናንተ የአዲስ ዝናር ኤቨንትን በVIP የምትቀላቀሉ ከሆነ 🥇በመጀመሪያ ገንዘብ Make የምታደርጉበት የFacebook
2019 የተሳካ ዓመት ለማድረግ እና ገቢያቹ እጥፍ ለማድረግ አንድ መንገድ አለ። እናንተ የአዲስ ዝናር ኤቨንትን በVIP የምትቀላቀሉ ከሆነ 🥇በመጀመሪያ ገንዘብ Make የምታደርጉበት የFacebook Ad course በነፃ ታገኛላችሁ። 🥇የኤቨንቱን የ3ቀን ኦንላይን ሪከርድ ቪዲዮ በነፃ ታገኛላችሁ። 🥇ዮናስ ያለበትን የቴሌግራም ግሩፕ join ታደርጋላችሁ። 🥇VIP ላይ ከተመዘገባችሁ ከ5 -10፟ ፟ ሰዎች ብቻ ደግሞ ኤቨንቱ ላይ ቀጥታ ደውላችሁ ዮናስን የመጠየቅ እድል ተመቻችቶላችኋል። 2019 ውጤታማ ሆነን እናሳልፋለን የምትሉ ከሆነ አዲስ ዝናርን በVIP መቀላቀል አንዱ ምርጫ ነው። VIP ለመመዝገብ 👉 https://newyear.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport ወይም በ 0906769999 ደውሉልን።

በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ቀን ነገ ነው! ነገ ማታ mark your calendar ቀጠሮ እንዳትይዙ! አዲስ ዝናር ላይ ለ 2019 አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን! notebook እና እስኪርቢቶ አዘ
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ቀን ነገ ነው! ነገ ማታ mark your calendar ቀጠሮ እንዳትይዙ! አዲስ ዝናር ላይ ለ 2019 አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን! notebook እና እስኪርቢቶ አዘጋጅታቹ ኑ!🙌🏻

ስንቶቻችሁ ናችሁ ያለፉትን አመታት እንዴት እንዳሳለፋችሁ የምታስታውሱት? አብዛኞቻችን እንዴት እንዳሳለፍን ማናስታውሰው ምንም የተለየ ነገር ስላላደረግንበት ነው። ይሄ አመት ግን የተለየ ይሆናል። ከ
ስንቶቻችሁ ናችሁ ያለፉትን አመታት እንዴት እንዳሳለፋችሁ የምታስታውሱት? አብዛኞቻችን እንዴት እንዳሳለፍን ማናስታውሰው ምንም የተለየ ነገር ስላላደረግንበት ነው። ይሄ አመት ግን የተለየ ይሆናል። ከ ዓመታት በኋላ ወደ ኃላ ዞር ብላችሁ ስታስቡ "በስራዬ የበረታሁት፣ ህይወቴን የቀየርኩት በዛ ክረምት ነበር" የምትሉበት አመት ነው የምናደርገው። We are going to make this a year you will never forget. Let’s make history together! ✍️🔥

ቢዝነሴን ስጀምር የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩኝ ምንም capital ሳይኖረኝ laptop እና የግቢ wifi ብቻ ተጠቅሜ Facebook Ad በመስራት ነበር የጀመርኩት ከዛ ተነስቼ ዛሬ ሁለት ቢዝነሶችን
ቢዝነሴን ስጀምር የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩኝ ምንም capital ሳይኖረኝ laptop እና የግቢ wifi ብቻ ተጠቅሜ Facebook Ad በመስራት ነበር የጀመርኩት ከዛ ተነስቼ ዛሬ ሁለት ቢዝነሶችን ለመገንባት ችያለው። በFacebook Ad ብቻ freelance እያደረኩ በወር እስከ 70ሺ ብር generate ማድረግ ችዬ ነበር። በአዲስ ዝናር ላይ ለVIP ለምትሳተፉ በሙሉ ይሄን የfacebook ad አሰራር በዝርዝር የምታገኙበትና ቀጥታ ወደ ስራ መግባት የምትችሉበትን መንገድ አዘጋጅተንላችኋል ። ከFacebook Ad በተጨማሪ ✅ ኤቨንቱ ላይ ከ5 ፟ 10 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች  እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። VIP Join በማድረግ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ። ቦታ ሳይምላባችሁ ለመመዝገብ👇 https://newyear.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @Khilxsupport ወይም በ 0906769999 ላይ ደውሉልን::

ከጥቂት አመታት በፊት Freelancing እንዴት እንደጀመርኩ ልንገራችሁ። የመጀመሪያዬን ገቢ የሰራሁት ትልቅ ካፒታል ኖሮኝ ወይም ትልቅ ቢሮ ተከራይቼ አይደለም። የጀመርኩት አንድ skill ይዤ ነው፦
ከጥቂት አመታት በፊት Freelancing እንዴት እንደጀመርኩ ልንገራችሁ። የመጀመሪያዬን ገቢ የሰራሁት ትልቅ ካፒታል ኖሮኝ ወይም ትልቅ ቢሮ ተከራይቼ አይደለም። የጀመርኩት አንድ skill ይዤ ነው፦ Facebook Ads. ድርጅቶች ምርታቸውን መሸጥ ይፈልጋሉ፣ እኔ ደግሞ ማስታወቂያቸውን Facebook ላይ ሰርቼ customer አመጣላቸዋለሁ። It was that simple. ያ አንዱ skill ነው ዛሬ ላለሁበት ደረጃ መሰረት የሆነኝ። እናንተም freelancing ተምራችሁ በመስራት እንድታድጉ ነው የ "አዲስ ዝናር VIP" ያዘጋጀነው። ለናንተ። ✅ በአጭር ግዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚያስገባችሁን የFacebook ad course ✅ ኤቨንቱ ላይ 5 -፟ 10 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። ቦታ ሳይሞላባችሁ                                                                                                     ለመመዝገብ https://newyear.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport ወይም በ 0906769999 ደውሉልን።

በአዲሱ ዓመት አዲስ ዝናር ልንታጠቅ 2 ቀናት ብቻ ቀሩን! በ2019 ገቢያችንን ለመጨመር እና አዲስ እድል ለራሳችን ለመስጠት መስከረም 4 እንገናኝ!!🌼
በአዲሱ ዓመት አዲስ ዝናር ልንታጠቅ 2 ቀናት ብቻ ቀሩን! በ2019 ገቢያችንን ለመጨመር እና አዲስ እድል ለራሳችን ለመስጠት መስከረም 4 እንገናኝ!!🌼

አዲሱን የKhilx Team እስካሁን ካልተዋውቃችሁት meet freelancer ጀምበሩ 2! አዲስ ዝናር ላይ ለሚመጣ 1 እድለኛ ሰው የkhilx team የሆነውን ጀምበሩን እንሸልመዋለን! ባለፈው ዓመት
አዲሱን የKhilx Team እስካሁን ካልተዋውቃችሁት meet freelancer ጀምበሩ 2! አዲስ ዝናር ላይ ለሚመጣ 1 እድለኛ ሰው የkhilx team የሆነውን ጀምበሩን እንሸልመዋለን! ባለፈው ዓመት ለ 1 እድለኛ ሰው ጀምበሩ 1 ን ቤቱ ድረስ ወስደን ሸልመነዋል! ዘንድሮ ማን የሚወስደው ይመስላችኋል! መስከረም 4 አይቀርም!🌼

ሁሉም ሰው አዲስ አመት ሲመጣ መቀየር የሚፈልጋቸውን ብዙ ነገሮች ያስቀምጣል። የአመቱ መጨረሻ ላይ ግን ብዙዎቹ ላይ progress አያይም! ምክንያቱም የቱን ቅድሚያ መስጠት እንዳለበት መምረጥ ስለማይ
ሁሉም ሰው አዲስ አመት ሲመጣ መቀየር የሚፈልጋቸውን ብዙ ነገሮች ያስቀምጣል። የአመቱ መጨረሻ ላይ ግን ብዙዎቹ ላይ progress አያይም! ምክንያቱም የቱን ቅድሚያ መስጠት እንዳለበት መምረጥ ስለማይችል እና አንዳንድ ሰው ደግሞ ለዛ ቅድሚያ ለሰጠነው ነገር የሚገባውን appropriate የሆነ time ስለማይሰጥ ነው። 2019ን ሳይቆጫችሁ እቀይራለሁ፣ አሳካለሁ ያላችኋቸውን ነገሮች እንድታሳኩ ከምንጊዜም በላይ መጣር አለባችሁ። 🌼አላማችሁ አዲስ ገቢ ማግኘት ወይም already የምታገኙትን ገቢ በእጥፍ ለማሳደግ ለተነሳችሁ ቆራጥ ሰዎች ያዘጋጀነው "አዲስ ዝናር" አለላችሁ። 🌼 ከራሴ experience በመነሳት ስለfreelancing እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ልናገኝበት እንደምንችል አሳያችኋለው። መስከረም 4, 5 እና 6 እንዳያመልጣችሁ! 🌼 See you inside!

ስንቶቻችሁ ናችሁ አዲስ ዝናር ኤቨንታችን በVIP መቀላቀል እንደምትችሉ የምታውቁት 📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP ስትገቡ የምታገኛቸው ጥቅሞች ልንገራችሁ ✅ በአጭር ግዜ ውስ
ስንቶቻችሁ ናችሁ አዲስ ዝናር ኤቨንታችን በVIP መቀላቀል እንደምትችሉ የምታውቁት 📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP ስትገቡ የምታገኛቸው ጥቅሞች ልንገራችሁ ✅ በአጭር ግዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚያስገባችሁን የFacebook ad course ታገኛላችሁ ! ✅ ኤቨንቱ ላይ 5 -10 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። ያሉን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ ቀድማችሁ ለመመዝገብ👉https://newyear.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: Telegram:@khilxsupport ወይም በ0906769999 ላይ ደውሉልን።

የ2019 እቅዳችሁ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ከሆነ ይሄ ለእናንተ ነው!👇 https://youtu.be/HxnSczlgxWA
የ2019 እቅዳችሁ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ከሆነ ይሄ ለእናንተ ነው!👇 https://youtu.be/HxnSczlgxWA

በዚህ አዲስ ዓመት ለራሳችሁ አንድ ስጦታ ስጡ… 🎁 ይህ ስጦታ አዲስ ስልክ ወይም አዲስ የቤት ዕቃ ሳይሆን፣ ለወደፊት የሚጠቅማችሁን ነገር ለራሳችሁ ስጡ። አዲስ ዝናርን ለራሳችሁ እንደ ስጦታ ስጡ፤
በዚህ አዲስ ዓመት ለራሳችሁ አንድ ስጦታ ስጡ… 🎁 ይህ ስጦታ አዲስ ስልክ ወይም አዲስ የቤት ዕቃ ሳይሆን፣ ለወደፊት የሚጠቅማችሁን ነገር ለራሳችሁ ስጡ። አዲስ ዝናርን ለራሳችሁ እንደ ስጦታ ስጡ፤ አዲስ ነገር ተማሩ፣ አዲስ የገቢ ምንጭ ፍጠሩ እና በዚህ ዓመት የተሻለ ሕይወት ኑሩ። መስከረም 4 5 6 አብራችሁን ሁኑ። አዲስ ዝናር ሊጀመር 3 ቀናት ቀርተውታል! 🌼መልካም አዲስ ዓመት! 🌼

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! 2019 ገቢያችንን እጥፍ የምናደርግበት ዓመት ያድርግልን! የቴሌ ብቻ ሳይሆን የገቢ message የሚገባበት ዓመት ያድርገው! መልካም በአል ይሁንላ
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! 2019 ገቢያችንን እጥፍ የምናደርግበት ዓመት ያድርግልን! የቴሌ ብቻ ሳይሆን የገቢ message የሚገባበት ዓመት ያድርገው! መልካም በአል ይሁንላችሁ!🙌🏻

የበአል ዋዜማ እንዴት ነው?
Anonymous voting

አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ እቅድ ማውጣት ብቻ በቂ አይደለም! 2019 ከቀደመው ዓመት የተለየ ማድረግ ከፈለጋችሁ፣ ከምታውቁት ነገር ተጨማሪ ዋጋ መፍጠር እና ያላችሁን Skill ወደ ገቢ መቀየር አንዱ
አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ እቅድ ማውጣት ብቻ በቂ አይደለም! 2019 ከቀደመው ዓመት የተለየ ማድረግ ከፈለጋችሁ፣ ከምታውቁት ነገር ተጨማሪ ዋጋ መፍጠር እና ያላችሁን Skill ወደ ገቢ መቀየር አንዱ መንገድ ነው። ምክንያቱም በዚህ የኑሮ ውድነት አንድ የገቢ ምንጭ ብቻ ላይ መተማመን ከባድ ነዉ ። ይሄንን የገቢ ምንጭ ማወቅ ከፈለጋቹ በአዲስ ዝናር ኤቨንት መስከረም 4፣ 5 እና 6 ከእኛ ጋር ሁኑ። አዲስ ዓመት፣ አዲስ ዝናር፣ አዲስ የገቢ ምንጭ። አዲስ ዝናር ሊጀምር 4 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!እንዳያመልጣቹ

“ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም።” የሚል ኣባባል ኣለ::እዉነት ነዉ ልትሰሩት ያሰባችሁት ነገር ከዚህ በፊት ሰርታችሁ ስለማታውቁት ሊያስፈራችሁ ይችላል።አታውቁትም፣ አልሞከራችሁትም፣ ስለዚህ መፍራታ
“ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም።” የሚል ኣባባል ኣለ::እዉነት ነዉ ልትሰሩት ያሰባችሁት ነገር ከዚህ በፊት ሰርታችሁ ስለማታውቁት ሊያስፈራችሁ ይችላል።አታውቁትም፣ አልሞከራችሁትም፣ ስለዚህ መፍራታችሁ ችግር የለውም። ግን የተሻለ ነገር ከመፈለግ እና ከመሞከር ሊያቆማቹ አይገባም።ብዙ ጊዜ የምትፈሩት ነገር በትክክል መጀመር የምትፈልጉት ነገር ይሆናል:: ስለዚህ በዚህ ዓመት ይህንን ፍርሃታቹን አሸንፋችሁ ገቢያችሁን የምትጨምሩበትን አዲስ መንገድ አሳያችዋለው:: መስከረም 4፣ 5 እና 6 እንዳትቀሩ

ከአዲስ ዝናር ኤቨንት የምታገኙትን ነገር ይዛችሁ በፍጥነት ወደ ስራ ለመግባት ለምትፈልጉ ሠዎች በሙሉ የVIP offer አዘጋጅተንላችኋል ። 📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP ስ
ከአዲስ ዝናር ኤቨንት የምታገኙትን ነገር ይዛችሁ በፍጥነት ወደ ስራ ለመግባት ለምትፈልጉ ሠዎች በሙሉ የVIP offer አዘጋጅተንላችኋል ። 📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP ስትገቡ የምታገኛቸው ጥቅሞች ልንገራችሁ ✅ በአጭር ግዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚያስገባችሁን የFacebook ad ✅ ኤቨንቱ ላይ 5 -፟ 10 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የአዲስ ዝናር የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። ያሉን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ ቀድማችሁ ለመመዝገብ👉https://newyear.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: Telegram:@khilxsupport ወይም በ 0906769999 ላይ ደውሉልን።

ሁሉም አዲስ ዓመትን የሚቀበልበት የራሱ መንገድ አለው! እኛ ግን አዲስ ዓመትን የምንቀበለው አዲስ ዝናር ላይ የገቢ ዝናር ታጥቀን ነው! አዲስ ዝናር 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ዝግጁ 🙌🏻ናችሁ
ሁሉም አዲስ ዓመትን የሚቀበልበት የራሱ መንገድ አለው! እኛ ግን አዲስ ዓመትን የምንቀበለው አዲስ ዝናር ላይ የገቢ ዝናር ታጥቀን ነው! አዲስ ዝናር 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ዝግጁ 🙌🏻ናችሁ

ስኬታማ መሆን የውሳኔ ጉዳይ ነው። ይሄንን ነገር አሳካዋለሁ ብላቹ ስትቆርጡ ፈጣሪ መንገዶችን ያዘጋጃል። ያላሰባችኃቸው ነገሮች መሳካት ይጀምራሉ። የትኛውም goal የትኛውም success የኛን deci
ስኬታማ መሆን የውሳኔ ጉዳይ ነው። ይሄንን ነገር አሳካዋለሁ ብላቹ ስትቆርጡ ፈጣሪ መንገዶችን ያዘጋጃል። ያላሰባችኃቸው ነገሮች መሳካት ይጀምራሉ። የትኛውም goal የትኛውም success የኛን decision ይፈልጋል። ብዙ ሰው interested ነው እንጂ አልቆረጠም። በዚህ ዓመት የምር ከቆረጣችሁ እና ከወሰናችሁ ለናንተ ያዘጋጀነው 2019 የምታሸንፉበት system አለ ! ቀጣዩን ዓመት አብረን አሸንፈን እንወጣለን! መስከረም 4፣ 5 እና 6 እንዳትቀሩ

2018ን regret የምታረጉት ከሆነ ያሰባችሁት ሳይሳካ ቀርቶ እየተብሰለሰላችሁ ከሆነ አንድ የረሳችሁት ነገር ቢኖር ፈጣሪ ከፈቀደ ገና ብዙ እናቅዳለን፣ ብዙ እናሳካለን፣ ብዙ እንስቃለን። አንድ አመ
2018ን regret የምታረጉት ከሆነ ያሰባችሁት ሳይሳካ ቀርቶ እየተብሰለሰላችሁ ከሆነ አንድ የረሳችሁት ነገር ቢኖር ፈጣሪ ከፈቀደ ገና ብዙ እናቅዳለን፣ ብዙ እናሳካለን፣ ብዙ እንስቃለን። አንድ አመት ባከነ ብላችሁ በቁጭት ቀጣዩንም እንዳታባክኑት! Keep going forward ገና ብዙ ታያላችሁ! መስከረም 4,5 እና 6 ያዘጋጀነው "አዲስ ዝናር" ላይ ተገኝታችሁ በfreelancing ገቢያችሁን እጥፍ በማድረግ አዲሱን አመት ተጠቀሙበት።

በ2019 ገቢ ማግኘት ላይ ያላችሁ እቅድ የቱ ነው?፟
Anonymous voting