ch
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

前往频道在 Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

显示更多
未指定国家未指定类别
228
订阅者
无数据24 小时
+177 天
+1530 天
帖子存档
የሸዋል ወር ፆም...! 🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም t.me/abu_reyyis_arreyyis

Repost from N/a
እህቶቻችንን ለምን እንጎዳቸዋለን??? የምንሰማው ልብን ያደማል ፣አንጀትን ይበላል ፦ሠላም ይነሳል ። በተለይ አረብ ሀገር ያሉ እህቶች ለረጂም አመታት በሙቀት ተቃጥለው ፣ከቤተሠብ ተነጥለው ፣ጊዚያቸውን ገድለው ፣ገንዘባቸውንም ለቸገረው ሰተው ፣ለመስጂድ ፣ለመድረሳ አውጥተው ለምን ቤተሰብ ፣ዘመድ አዝማድ ፣ባል ተብየወች ለምን እንበድላቸዋለን ?? ለምን አናዝንላቸውም ? ለምን ሠርተው እንዳልሰሩ እናደርጋቸዋለን ?? እህቶች የአሰራር ሂደቱን ካላወቁ ፣ገንዘብ እንደት እንደሚቀመጥ ካላወቁ ፣ዘመድ ፣ወንዲም ፣ባል ተብዬዎች ለምን አታግዟቸውም ? ለምን እራሣቸውን እንዲችሉ አታግዟቸውም? ቢኖራቸው አይደለም እንዴ ለጂግርህም ለደስታህም ያለ ስስት የረዱህ?? ሲቸግርህ የእሷን እርዳታ ጠይቀህ ጭራሽ በማጣቷ ልታፌዝባት ትሞክራለህ !! ምን አለ ባናግዛቸው እንኳ ፣ባንረዳቸው እንኳ ገንዘባቸውን በስበብ አስባቡ ባንበላባቸው ?ባናጠፋባቸው?!!! እሷ ለአንተ አዝና  እራሷን አደጋ ላይ ጥላ ገንዘቧን ስሰጥህ እንደት አስቻለህ ? ጨካኝ ነህ።አንተ እራስ ወዳድ ጂብ ነህ ። እህቶች ከማንም በላይ ቅድሚያ ለራሳችሁ ስሩ ፣እራሳችሁን ከዘመድም ከባልም ጂብ ጠብቁ ። ከልክ በላይ ርህራሄ/እዝነት እራሥን ይጎዳል። ለሁሉም ልክ አለው። ሰዎች አሁን ለሠው ማዘኑን አቁመዋል አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ። እራሱ ቤተሠብም ካጣህ ዙሮ አያይህም ። መጀመሪያ እራሳችሁን እዩ። መስራትችሁን ብቻ አትዩ ፣የሰራችሁትን እንደት ወደ መሬት ማውረድ እንዳለባችሁ ቀድማችሁ አስቡ። ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴ በአላህ ከመመካት በኋላ እቅድ ይኑራችሁ ። https://t.me/tewhidfirst29 https://t.me/tewhidfirst29

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ ያ ጀመዓ ከዚህ በፊት በቻናላችን ላይ የተለቀቀውን
አርበዒን ኪታብ (42 የነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሐዲሶች) በጽሑፍ ከነ ማብራሪያው።
በቀላሉ ለማግኘት ከታች ሊንኩን በመጫን ማግኘት ማንበብና ማስነበብ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ ባረከላሁ ፊኩም።
የአርበዒን ኪታብ Pdf https://t.me/Amharic_Hadith/477 ሀዲስ ቁጥር አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/480 ሀዲስ ቁጥር ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/482 ሀዲስ ቁጥር ሶስት https://t.me/Amharic_Hadith/486 ሀዲስ ቁጥር አራት https://t.me/Amharic_Hadith/489 ሀዲስ ቁጥር አምስት https://t.me/Amharic_Hadith/492 ሀዲስ ቁጥር ስድስት https://t.me/Amharic_Hadith/495 ሀዲስ ቁጥር ሰባት https://t.me/Amharic_Hadith/497 ሀዲስ ቁጥር ስምንት https://t.me/Amharic_Hadith/502 ሀዲስ ቁጥር ዘጠኝ https://t.me/Amharic_Hadith/505 ሀዲስ ቁጥር አስር https://t.me/Amharic_Hadith/508 ሀዲስ ቁጥር አስራ አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/511 ሀዲስ ቁጥር አስራ ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/515 ሀዲስ ቁጥር አስራ ሶስት https://t.me/Amharic_Hadith/518 ሀዲስ ቁጥር አስራ አራት https://t.me/Amharic_Hadith/521 ሀዲስ ቁጥር አስራ አምስት https://t.me/Amharic_Hadith/524 ሀዲስ ቁጥር አስራ ስድስት https://t.me/Amharic_Hadith/526 ሀዲስ ቁጥር አስራ ሰባት https://t.me/Amharic_Hadith/529 ሀዲስ ቁጥር አስራ ስምንት https://t.me/Amharic_Hadith/534 ሀዲስ ቁጥር አስራ ዘጠኝ https://t.me/Amharic_Hadith/538 ሀዲስ ቁጥር ሀያ https://t.me/Amharic_Hadith/542 ሀዲስ ቁጥር ሀያ አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/547 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/551 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ሶስት https://t.me/Amharic_Hadith/555 ሀዲስ ቁጥር ሀያ አራት https://t.me/Amharic_Hadith/559 ሀዲስ ቁጥር ሀያ አምስት https://t.me/Amharic_Hadith/566 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ስድስት https://t.me/Amharic_Hadith/574 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ሰባት https://t.me/Amharic_Hadith/579 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ስምንት https://t.me/Amharic_Hadith/584 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ዘጠኝ https://t.me/Amharic_Hadith/589 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ https://t.me/Amharic_Hadith/595 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/598 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/603 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ሶስት https://t.me/Amharic_Hadith/609 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ አራት https://t.me/Amharic_Hadith/612 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ አምስት https://t.me/Amharic_Hadith/617 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ስድስት https://t.me/Amharic_Hadith/622 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ሰባት https://t.me/Amharic_Hadith/626 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ስምንት https://t.me/Amharic_Hadith/630 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ዘጠኝ https://t.me/Amharic_Hadith/634 ሀዲስ ቁጥር አርባ https://t.me/Amharic_Hadith/638 ሀዲስ ቁጥር አርባ አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/644 ሀዲስ ቁጥር አርባ ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/648
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِين
     የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Amharic_Hadith