هداية القلوب (የልቦች መሪ)
رفتن به کانال در Telegram
229
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+177 روز
+1530 روز
آرشیو پست ها
يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ"
ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ ዐላ ዲኒክ
🫀ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታ ሆይ! ልቤን በዲንህ (በእምነትህ) ላይ አጽናልኝ።
https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk
ሂወታችንን ከፖስታችን ጋር አታያይዙት አህባቢ ሰው እውቀቱ እንደሚፖስተው ፕሮፋይል እንደሚቀያይረው ቢሆን ኑሮ የት በደረሰ ሁሉም ሰው የየራሱ ተሰጥኦ አለው ግን ደግሞ ቁርአን ስንፖስት ይችእኮ ሀፊዝ ናት ባገባት ኑሮ የሆነ ነገር ስንፖስት ይች እኮ ጀግናናት የኔ በሆነች አትበሉ ወሬና ተግባር ይለያያል ለማለት ነው ሲቀጥል ደግሞ እስቶሪ በሚለቀቅ ስአት ስለሂወቷ የለቀቀች እየመሰላችሁ እከሊት ዛሬ ለቃለች ከባሏ ተፋታለች ከእከልዬ ተጣልታለች አትበሉ ሂወት እኮ ሚስጥር ነው እንደት ስለሂወቷ እስቶሪ ትፖስታለች ብላችሁ ታስባላችሁ
አንዳንዶቻችን የተሸወድንበት ስለሆነ ብዬ ነው የነገርኳችሁ 🙌
ቻናል https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk
Repost from N/a
እህቶቻችንን ለምን እንጎዳቸዋለን???
የምንሰማው ልብን ያደማል ፣አንጀትን ይበላል ፦ሠላም ይነሳል ።
በተለይ አረብ ሀገር ያሉ እህቶች ለረጂም አመታት በሙቀት ተቃጥለው ፣ከቤተሠብ ተነጥለው ፣ጊዚያቸውን ገድለው ፣ገንዘባቸውንም ለቸገረው ሰተው ፣ለመስጂድ ፣ለመድረሳ አውጥተው ለምን ቤተሰብ ፣ዘመድ አዝማድ ፣ባል ተብየወች ለምን እንበድላቸዋለን ??
ለምን አናዝንላቸውም ?
ለምን ሠርተው እንዳልሰሩ እናደርጋቸዋለን ??
እህቶች የአሰራር ሂደቱን ካላወቁ ፣ገንዘብ እንደት እንደሚቀመጥ ካላወቁ ፣ዘመድ ፣ወንዲም ፣ባል ተብዬዎች ለምን አታግዟቸውም ?
ለምን እራሣቸውን እንዲችሉ አታግዟቸውም?
ቢኖራቸው አይደለም እንዴ ለጂግርህም ለደስታህም ያለ ስስት የረዱህ??
ሲቸግርህ የእሷን እርዳታ ጠይቀህ ጭራሽ በማጣቷ ልታፌዝባት ትሞክራለህ !!
ምን አለ ባናግዛቸው እንኳ ፣ባንረዳቸው እንኳ ገንዘባቸውን በስበብ አስባቡ ባንበላባቸው ?ባናጠፋባቸው?!!!
እሷ ለአንተ አዝና እራሷን አደጋ ላይ ጥላ ገንዘቧን ስሰጥህ እንደት አስቻለህ ?
ጨካኝ ነህ።አንተ እራስ ወዳድ ጂብ ነህ ።
እህቶች ከማንም በላይ ቅድሚያ ለራሳችሁ ስሩ ፣እራሳችሁን ከዘመድም ከባልም ጂብ ጠብቁ ።
ከልክ በላይ ርህራሄ/እዝነት እራሥን ይጎዳል። ለሁሉም ልክ አለው።
ሰዎች አሁን ለሠው ማዘኑን አቁመዋል አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ።
እራሱ ቤተሠብም ካጣህ ዙሮ አያይህም ።
መጀመሪያ እራሳችሁን እዩ።
መስራትችሁን ብቻ አትዩ ፣የሰራችሁትን እንደት ወደ መሬት ማውረድ እንዳለባችሁ ቀድማችሁ አስቡ።
ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴ በአላህ ከመመካት በኋላ እቅድ ይኑራችሁ ።
https://t.me/tewhidfirst29
https://t.me/tewhidfirst29
Repost from የነብዩ ﷺ ሶሂህ ሐዲሶች በአማርኛ
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ
ያ ጀመዓ ከዚህ በፊት በቻናላችን ላይ የተለቀቀውን
አርበዒን ኪታብ (42 የነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሐዲሶች) በጽሑፍ ከነ ማብራሪያው።በቀላሉ ለማግኘት ከታች ሊንኩን በመጫን ማግኘት ማንበብና ማስነበብ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ ባረከላሁ ፊኩም።የአርበዒን ኪታብ Pdf https://t.me/Amharic_Hadith/477 ሀዲስ ቁጥር አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/480 ሀዲስ ቁጥር ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/482 ሀዲስ ቁጥር ሶስት https://t.me/Amharic_Hadith/486 ሀዲስ ቁጥር አራት https://t.me/Amharic_Hadith/489 ሀዲስ ቁጥር አምስት https://t.me/Amharic_Hadith/492 ሀዲስ ቁጥር ስድስት https://t.me/Amharic_Hadith/495 ሀዲስ ቁጥር ሰባት https://t.me/Amharic_Hadith/497 ሀዲስ ቁጥር ስምንት https://t.me/Amharic_Hadith/502 ሀዲስ ቁጥር ዘጠኝ https://t.me/Amharic_Hadith/505 ሀዲስ ቁጥር አስር https://t.me/Amharic_Hadith/508 ሀዲስ ቁጥር አስራ አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/511 ሀዲስ ቁጥር አስራ ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/515 ሀዲስ ቁጥር አስራ ሶስት https://t.me/Amharic_Hadith/518 ሀዲስ ቁጥር አስራ አራት https://t.me/Amharic_Hadith/521 ሀዲስ ቁጥር አስራ አምስት https://t.me/Amharic_Hadith/524 ሀዲስ ቁጥር አስራ ስድስት https://t.me/Amharic_Hadith/526 ሀዲስ ቁጥር አስራ ሰባት https://t.me/Amharic_Hadith/529 ሀዲስ ቁጥር አስራ ስምንት https://t.me/Amharic_Hadith/534 ሀዲስ ቁጥር አስራ ዘጠኝ https://t.me/Amharic_Hadith/538 ሀዲስ ቁጥር ሀያ https://t.me/Amharic_Hadith/542 ሀዲስ ቁጥር ሀያ አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/547 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/551 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ሶስት https://t.me/Amharic_Hadith/555 ሀዲስ ቁጥር ሀያ አራት https://t.me/Amharic_Hadith/559 ሀዲስ ቁጥር ሀያ አምስት https://t.me/Amharic_Hadith/566 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ስድስት https://t.me/Amharic_Hadith/574 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ሰባት https://t.me/Amharic_Hadith/579 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ስምንት https://t.me/Amharic_Hadith/584 ሀዲስ ቁጥር ሀያ ዘጠኝ https://t.me/Amharic_Hadith/589 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ https://t.me/Amharic_Hadith/595 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/598 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/603 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ሶስት https://t.me/Amharic_Hadith/609 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ አራት https://t.me/Amharic_Hadith/612 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ አምስት https://t.me/Amharic_Hadith/617 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ስድስት https://t.me/Amharic_Hadith/622 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ሰባት https://t.me/Amharic_Hadith/626 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ስምንት https://t.me/Amharic_Hadith/630 ሀዲስ ቁጥር ሰላሳ ዘጠኝ https://t.me/Amharic_Hadith/634 ሀዲስ ቁጥር አርባ https://t.me/Amharic_Hadith/638 ሀዲስ ቁጥር አርባ አንድ https://t.me/Amharic_Hadith/644 ሀዲስ ቁጥር አርባ ሁለት https://t.me/Amharic_Hadith/648
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينየቴሌግራም ቻናል https://t.me/Amharic_Hadith
