ch
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

前往频道在 Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

显示更多
未指定国家未指定类别
228
订阅者
+324 小时
+87 天
+230 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+227
在7个频道中
八月 '260
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+19
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
30 九月+14
29 九月+3
28 九月+1
27 九月+1
26 九月+7
25 九月+1
24 九月+1
23 九月+2
22 九月0
21 九月+1
20 九月+1
频道帖子
📕📎 «‏وإذَا اعوجَّ قَلبك فثبتهُ بأوتادِ القُرآن.» ‏القُرآنُ "أمانٌ لقلبِكَ" مُؤنِسٌ لكُلِّ مُستَوحِشٍ ልብህ ሲያነክስ (ወደ ስህተት ሲያዘ
📕📎 «‏وإذَا اعوجَّ قَلبك فثبتهُ بأوتادِ القُرآن.» ‏القُرآنُ "أمانٌ لقلبِكَ" مُؤنِسٌ لكُلِّ مُستَوحِشٍ ልብህ ሲያነክስ (ወደ ስህተት ሲያዘነብል)፡ በቁርዓን አሰሮች/ወጋግሮች አጽናው።» ቁርዓን ለልብህ "ደኅንነት/እርጋታ" ነው፤ ለብቸኛና ለተጨነቀ ሰው ሁሉ አጽናኝ ነው።🌸

2
https://t.me/Daru_At_Tewhid_Wl
21
3
ሲከፋን ወደ profile ሳይሆን ወደ አላህ ለመቅረብ እንቻኮል
26
4
~ከሳዳት ተማሩ የሀበሻው ንጉስ ኡስታዝ ሳዳት ከማል መርሁ ወጥ ነው እውነት ያስቀድማል በዲን መዋሸትን በጥብቅ ይቃወማል ወቀሳን ሳይፈራ፣ ለዲን ዘብ ይቆማል የሽርክን ወረርሽኝ፣ በጥበብ ያክማል የቢድዓን ተውሳክ፣ በድፍረት ያርማል ውለታህ ብዙ ነው የተውሒዱ ጀግና የሱናው ነፀብራቅ፣ ስምህ ነው ገናና ድምፅህ ያስተጋባል በሁሉም ቀጠና ጠላት ያ ደ ን ቅ ሃ ል ወዳጅ  ይቅርና የኛ ቆራጥ ጀግና፣ ግልፅ ነው ቀመሩ እውነት አትደብቁ ውሸት አትቀባጥሩ በዲን ስም አትዋሹ ያለዒልም አታውሩ ሰዎች መንገድ ለቀው ውሸትን ካወሩ መልስ ይሰጣቸዋል ሳዳት መምህሩ አ ያ ስ ጨ ን ቀ ው ም  ሀገር እና ዘሩ ለ "ፍ ት ህ" መቆምን ከሳዳት ተማሩ = t.me/Abu_lmran_Alaseriy
25
5
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ። ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi
34
6
©️ኒቃብ ሴት እንድትሆኚ ያደርግሻል🤌 ➦ሴትነት ስልሽ..፦ -ረጋ ያለች ሴት _በአረማመድም ሊሆን ይችላል በአነጋገር -መገኘት የለሌበሽ ቦታ ላይ እንዳትገኚ ኒቃብሽ ከአላህ በታች ያግድሻል -ከምንም
©️ኒቃብ ሴት እንድትሆኚ ያደርግሻል🤌 ➦ሴትነት ስልሽ..፦ -ረጋ ያለች ሴት _በአረማመድም ሊሆን ይችላል በአነጋገር -መገኘት የለሌበሽ ቦታ ላይ እንዳትገኚ ኒቃብሽ ከአላህ በታች ያግድሻል -ከምንም በላህ ሀያዕ ያላብስሻል -ማንም አንቺን እያየ የሚዝናናባት ማለቴ(ምን ለማለት እንደፈኩ ይገባቹኋላ ኣ >_- ) ሴት አትሆኚም ⚡️ብቻ ብዙ ነገሮች አሉ እኔ ያልገለፅኳቸው👌 ✨አስባቹት ታውቃላቹ ግን አንድ ወንድ አንቺን ለማግባት አስቦ አንቺን ለማየት ቤተሰቦች ቀጥሮ መታየት? አላህ አላህ ትልቅ ክብር እኮ ነው የመጣ ዝንብ ሁሉ አንቺ ላይ አለማረፉ✨ 🎀እንደ ኒቃብ አንቺን የሚያስከብርሽ ምንም ነገር የለም🎀
38
7
የጧት ዚክር እንዳንረሳ اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተ ለምሽት እንበቃለን  በአንተ ህያው እንሆነናን በአንተም እንሞታለን መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنت
38
8
ቁርአን ዘመን የማይሽረው የማያረጅ የማይሰለች የማይከዳ ጓደኛ ነው።ቁርአን ስንቀማመጠው ከፍ የሚያደርግ ድንቅ የአላህ ቃል ነው።ቁርአን ሁሌ ማውራት ስለምንፈልገው ነገር ብቻ የሚያወራን ጓደኛ ነው፤ስለ
ቁርአን ዘመን የማይሽረው የማያረጅ የማይሰለች የማይከዳ ጓደኛ ነው።ቁርአን ስንቀማመጠው ከፍ የሚያደርግ ድንቅ የአላህ ቃል ነው።ቁርአን ሁሌ ማውራት ስለምንፈልገው ነገር ብቻ የሚያወራን ጓደኛ ነው፤ስለ አላህ …ስለ ጀነት እና እሷን ስለማግኛ ሰበቦች…ከጀሃነምም መዳኛ መንገዶችን… የአላህ ተወዳጅ ባሪያ ለመሆን ምክንያት ስለሚሆኑ ነገሮች… የሚያወራን እና የሚያስታውሰን……የውስጣችንን ህመም ፈዋሽ በሆኑ ቃላቶቹ የሚፈውሰን …የተሰበረው ልባችንን የሚጠግንልን ከሁሉም ፍጡራን የሚያብቃቃን የጌታችን ቃል ቁርአን… አስቸጋሪ እና አሳማሚ ጊዜያትን ቁርአን ባይኖር በምን እንሻገራቸው ነበር?መጠገኛ የታጣላቸውን ስብራቶች ቁርአን ባይኖር ምን ይጠግናቸው ነበር?አሳማሚ የሆኑ የብቸኝነት ጊዜያት ቁርአን ባይኖር እንዴት ያልፉ ነበር? በቁርአን ማጽናናት ያለፉ ሃዘኖች በርካታ ናቸው፤ በቁርአን የተጠገኑ ስብራቶች አይቆጠሩም፤ በቁርአን ጓደኝነት ቀለል ብለው ያለፉ  የብቸኝነት ጊዜያት የማይባሉ የብቸኝነት ጊዜያት ብዙ ናቸው። ቁርአን…… ቁርአንን የሚገልጹ ቃላት ግን ከየት ይገኛሉ!!!!??የቁርአን ውለታዎችን የሚገልጹ ቃላትስ ከየት ይመጣሉ!!!? اللهم لك الحمد على نعمة القرآن اللهم لا تأخذنا من قلة شكرنا يارب ያረብ ከቃልህ መቼም አትለየን ትክክለኛ የቁርአን ሰዎችም አድርገን
43
9
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ 💡 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️
11
10
https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN
48
11
በዘመናችን የዲን ግንዛቤ አለኝ ብሎ የሚያስብ ማንኛውም አካል የመጀመሪያ ስራው የአላህን ብቸኛ ተመላኪነት ማረጋገጥ፣ የሙስሊሞችን ተውሒድ ማስተካከልና ሰዎች ከአምካቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማስተካከል ሊሆን ይገባል። ሺርክ በመላ ሀገሪቱ በየአይነቱ እየተፈፀመ ጧት ማታ ስለ ፖለቲካ መፈትፈት ንቃት ሳይሆን ቂልነት ነው። እውነት ነው ፖለቲካ በሸሪዓ እይታ ልክ ሲሆን ጥቅም ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን እዚህ ጋ ሙስሊሙ በሽርክ ቫይረስ እየረገፈ ባለበት ተጨባጭ መናቢኖችን የፖለቲካ መደስኮሪያ ማድረክ ሚዛን መሳት ነው። ለዚህም ነው ሸይኹል አልባኒይ ረሒመሁላሁ «በዚህ ዘመን ፖለቲካን መተው ከፖለቲካ ነው» ማለታቸው። قال الشيخ الألباني رحمه الله تعالى: «من السياسة ترك السياسة في هذا الزمان» [ سلسلة الهدى والنور، الشريط رقم ٢١٠] = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
55
12
ግልፅነት እየመሰለን የምናወራቸው ወሪዎች ናቸው ይበልጥ የሚያስገምቱን። ግልፅነታችን ልክ ይኑረው 👍
46
13
🌸ቁርአን ጓደኛው ለአፍታ እንኳን እንዲያዝን የማይፈቅድ ውብ ጓደኛ ነው❕ ቁርአን በውብ እና አጽናኝ ቃላቶቹ ማጽናናት እና ማስደሰት እንጂ ጓደኛውን በትካዜ እና ጭንቀት ላይ መተው አያውቅበትም፤ቁርአን ቅኑን መንገድ ማስመር፣የደስታ ምንጮችን ማብራራት እና ከጥፋት መንገዶች ማስጠንቀቅ እንጂ በተወሳሰበ መንገድ ላይ ጓደኛውን መጣል አያውቅበትም። عَجَبًا لِشَأْنِ القُرْآن❕
60
14
🌺የማለዳ ስንቅ ተጋበዙ🫀
1
15
没有文字...
55
16
أيّتها الفتيات، احرصن على حفظ القرآن قبل أن تُصبحنَ أمهات، لتكنّ لأبنائكنّ قدوةً في كل خير. فالأمُّ الصالحةُ تُخرِجُ جيلًا صالحًا.
72
17
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🧠🧠 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️
47
18
ከምንም በላይ ለስላሳ መስሎ የሚያታልለን ስልክ በእውነታው እንዲህ ነው ወጥሮ የያዘንና የወረረን። እውነታው ቢመርም ሚዛኑንን እንለማመደው (በልኩ እንያዘው!)
ከምንም በላይ ለስላሳ መስሎ የሚያታልለን ስልክ በእውነታው እንዲህ ነው ወጥሮ የያዘንና የወረረን። እውነታው ቢመርም ሚዛኑንን እንለማመደው (በልኩ እንያዘው!)
58
19
ተውሒድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ነው። ተውሒድ ማለት አላህን በብቸኝነት፣ ያለ ምንም ተጋሪ ማምለክ ነው። ተውሒድን ከነምታስፈርዳቸው ነገሮች ይዘው የሞቱ ሰዎች ጀነት መኖሪያቸው ናት። አላህ ሙስሊሞች ሆናችሁ ቢሆን እንጂ እንዳትሞቱ ብሎናል። አላህ ሙስሊሞች ሆነው ከሚሞቱት ያድርገን።
1
20
فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا سجنت بها وأنت لها محب... فكي
فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا سجنت بها وأنت لها محب... فكيف تحب ما فيه سجنتا ምንም አየደለችም የዱንያዋ ህይወት ዘመን አስደስታህ ታዝናለህ ሌላ ወቅት ድካዋ'ኮ የሧ ስታስተነትናት ወይ እንዳንተ ጥላ ወይ እንደ ህልምህ ናት ታሥረሃል በውስጧ የሷ ወዳጅ ሆነህ የታሰርክበትን እንዴት ትወዳለህ?! ከታኢየቱል ኢልቢሪ የተወሰደ ግርድፍ ትርጉም ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ حفظه الله
65