ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 418
المشتركون
+1224 ساعات
+287 أيام
+1 15930 أيام
أرشيف المشاركات
የእህታችን ደም መላሽ እህቶቻችን....! በዓለም ላይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ...!
የእህታችን ደም መላሽ እህቶቻችን....! በዓለም ላይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ...!

የአማራን አዲሱን ትውልድ (የአማራውን ወርቃማ ትውልድ) የሚመጥን ሚዲያ ጎልደን አማራ ይሰኛል። ይቀላቀሉን አንበሳዬ 👇👇👇👇👇👇 @GoldenAmhara @GoldenAmhara @GoldenAmha
የአማራን አዲሱን ትውልድ (የአማራውን ወርቃማ ትውልድ) የሚመጥን ሚዲያ ጎልደን አማራ ይሰኛል። ይቀላቀሉን አንበሳዬ 👇👇👇👇👇👇 @GoldenAmhara @GoldenAmhara @GoldenAmhara ጎልደን አማራ ይህ የአማራው ወርቃማ ትውልድ ነው። This is Golden Generation of Amhara 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

የአማራን አዲሱን ትውልድ (የአማራውን ወርቃማ ትውልድ) የሚመጥን ሚዲያ ጎልደን አማራ ይሰኛል። ይቀላቀሉን አንበሳዬ 👇👇👇👇👇👇 @GoldenAmhara @GoldenAmhara @GoldenAmhara ጎልደን አማራ ይህ የአማራው ወርቃማ ትውልድ ነው። This is Golden Generation of Amhara 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

#2ኛው_አመራር_ተገድሏል‼️ ጠላቶቻችንን እየመራ አመጦ ህዝባችንን የሚያስጨፈጭፍ፣ መሰል ድርጊቶችን ያስፈፀም እንዲሁም እህታችንን ጡቶቿን ያስቆረጠና አማራነትን ከቆዳዋ ያስገፈፈው #የብዓዴን_ጀንንበር
#2ኛው_አመራር_ተገድሏል‼️ ጠላቶቻችንን እየመራ አመጦ ህዝባችንን የሚያስጨፈጭፍ፣ መሰል ድርጊቶችን ያስፈፀም እንዲሁም እህታችንን ጡቶቿን ያስቆረጠና አማራነትን ከቆዳዋ ያስገፈፈው #የብዓዴን_ጀንንበር እየጠለቀች ነው። በዛሬው የአነማይ ወረዳ ከፍተኛ የብአዴን ሹመኛ መገደሉ ይታወሳል። አሁን ደግሞ #ሌላኛው ሆድ አደር አዲስ ቅዳም ቀጠና #ተገድሏል ሲሉ አናብስቶች ለንስር አማራ ገልፀዋል። ዝርዝር መረጃ ይዘን የምንመለስ ይሆናል‼️ #ደም_በደም_ይጠራል‼️ 06/ዐ2/2018 ዓ.ም

ደጋ ዳሞት ወረዳ ላይ ያለው አሁናዊ ሁኔታ ከወረዳው ዋና ከተማ ከሆነችው ፈረስ ቤት ጠላት ጠቅልሎ ከወጣ ሳምንት ሊሞላው ነው። በከተማው ውስጥ ምንም አይነት የፀጥታ ኃይል የለም። ጠላት ያለው ከሁለት ቦታ ማለትም በስተምስራቅ አቅጣጫ ሻንጊ ደረቄ ዱቤ ተራራ ከሚባል የገጠር ቀበሌ እና በስተደቡብ አቅጣጫ ዝቋላ አረፋ መገንጠያ ከሚባሉ የገጠር ቀበሌዎች ካድሬዎችን ጨምሮ በሁለት ሥራዎች ላይ ሰፍሮ ይገኛል። ለምንድነው ከተማውን ለቆ የወጣ ብለን ለማጣራት ሞክረን ነበረ። ነዋሪዎቹ የሚያውቁት ነገር እንደሌለና በከተማው የሚናፈሰው ግን መከላከያው ቀድሞ ራሱን ለመከላከል በሁለት ቦታ መስፈርን እንደመረጠ እና የቡሬ ዳሞት ፋኖዎች ምርቃት ላይ አርበኛ ዘመነ ካሴ ባስተላለፈው መልዕክት "በቅርቡ ወታደራዊ ዘመቻ እናውጃለን" ብሎ በተናገረ ማግስቱ የአብይ አህመድ ሠራዊት ጓዙንና ምግብ የሚሰራበትን ብረድስት፣ እንጨትና ሌሎች ቁሳቁሶችን ማጓጓዝ እንደጀመረ፣ ካድሬዎችና ሚሊሻም አብረው ጓዛቸው ሸክፈው እንደወጡ ለማወቅ ችለናል ። የደጋ ዳሞት ብርጌድ አሁን ወርቃማ እድል ያገኘ ይመስለኛል። ጠላት በሁለት ቦታ ኃይሉን ቀናንሶለታል!! ወታደራዊ ዕቅድና ስትራቴጂ ነድፎ ቢያንስ አንድ ቦታ ላይ የሰፈረውን ማስቀረት ይችላል። በተለይ ሻንጊ ደረቄ ላይ የሰፈረው ለፋኖ ምቹ ስለሆነ ማድረግ ያለበት ቢያስብበት እላለሁ!! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG

+1
የማንኩሳ ህዝብ በቁጣ ተገልብጦ ወጥቶ የባለምን አስከሬን ሽኝት አድርጎል፡፡ እህታለም ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ከደጋግ አባቶችና እናቶች አጠገብ ፈጣሪ ያኑርልን። ያማል እውነት ያማል

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ አሳምነው ዕዝ የሴቶች በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ

እርምጃው ይቀጥላል..... በኮስትር ቅየ እነማይ ምድር ባንዳ እና ሰላቶ መቸውም መኖር አይችልም! የአባ ኮስትር ልጆች በወሰዱት እርምጃ የቢቸና ሆዳም ካዲሪዎች ትረምስምሳቸው ወጥቷል። አባ ኮስትር ብርጌድ ተርባይኖች በቢቸና ከተማ 03 ቀበሌ በታቀደ የጥቃት ኢላማ የተገደለው የእነማይ ወረዳ እንደሽኝት ቀበሌ ተወላጅ የነበረው የእነማይ ወረዳ ም/አስተዳዳሪ የነበረው "አቶ አዲሱ ተሻለ" በመኖሪያ ቤቱ በመግባት ላይመለስ እስከወዲያኛው በጥዋቱ ተሸኝቷል። ይህ ወደል ጠብደል ባንዳ ለብዙ ጊዚያት የአገዛዙን ተልዕኮ በመቀበል የአማራን ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበረ በዲማ ቅዱስ ጊዩወርጊስ ገዳምን ትዛዝ በመስጠት ጉዳት እንዲደርስበት ያደረገ፣በዲማ ጊዩወርጊስ የሚገኜው ሀዲስ አለማየሁ ሙዚየምን እንዲቃጠል ያደረገ  እንዲሁም በእነማይ ወረዳ እና ቢቸና ከተማ የፋኖን ቤተሰብ ናቹህ እያለ ንፁሀንን በእስር ሲያንገላታና ሲያሰቃይ የነበረ ቀንደኛ ባንዳ ነበር።            ቀንደኛው ባንዳ አዲሱ ተሻለ ከሳምንት በፊት በማህበረብረሀን እና የትመን ቀበሌ እንዲህ ብሎ ተናገረ:- 👉ፋኖን በሆደ ሰፊነት እሹር ስንል ቆይተናል ከዚህ በሆላ ግን ፋኖን እያነቅን እናመጣቸዋል። 👉እኛ መንገግስት ነን እነሱ የኬላ ሌባ ናቸው አንገታቸውን አንጠልጥለን ነው የምናመጣቸው 👉ፋኖን አጥፍተነዋል ፋኖ ሌባ ነው እያለ እራሱ ተደፍቶ አርፎ ቁጭ አለ።  እርምጃው ይቀጥላል.......አባ ኮስትር ይለያል💪💪💪 አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!        ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ሰበር ሸር ‼️ 3 ከተሞች በፋኖ እጅ ገቡ‼️ ወንድማማቾቹ ብርጌዶች የቢትወደድ መንገሻ ጀንበሬ ብርጌድ እና የአስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ በጥምረት 3 ከተሞችን በጋራ ተቆጣጥረዋል ። በዛሬዉ
ሰበር ሸር ‼️ 3 ከተሞች በፋኖ እጅ ገቡ‼️ ወንድማማቾቹ ብርጌዶች የቢትወደድ መንገሻ ጀንበሬ ብርጌድ እና የአስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ በጥምረት 3 ከተሞችን በጋራ ተቆጣጥረዋል ።                                                           በዛሬዉ እለት ወንድማማቾቹ ብርጌዶች በጥምረት    #ችጎሊ፣#ድማማ ማንጉዳ፣#ደለከስ የተሰኙ ከተሞችን በቆንጆዎቹ ቁጥጥር ስር ገብተዋል የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አጋዉ ምድር ክ/ጦር ታምር እየሰራ ነዉ‼️ የህታችን ደም መመለሱ ተጠናክሮ ይቀጥላል‼️ ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)

#ሟች ከመሞቱ በፊት የስርዓቱ ታማኝ አገልጋይ ነበረ‼️ ዛሬ ጧት የተገደለው አቶ አዲሱ ተሻለ፡ የእነማይ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ እንዲሁም የወረዳው ስራና ክህሎት ፅህፈት ቤት ኋላፊ መሆናቸውን ቀሪ
+1
#ሟች ከመሞቱ በፊት የስርዓቱ ታማኝ አገልጋይ ነበረ‼️ ዛሬ ጧት የተገደለው አቶ አዲሱ ተሻለ፡ የእነማይ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ እንዲሁም የወረዳው ስራና ክህሎት ፅህፈት ቤት ኋላፊ መሆናቸውን ቀሪ የስርዓቱ አሽከሮች ለጥፈዋል‼️ ሟች ከመሞታቸው በፊት ለአገዛዙ ታማኝነታቸውን ለመግለፅ ሲሉ የራሳቸውን ሕዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበሩ፡ የዲማ ቅዱስ ጊዎርጊስ ገዳም እንዲወድም ትዛዝ በመስጠት የሰሩ፣ የሀዲስ አለማየሁ ሙዚየምን ያቃጠሉ እንዲሁም በእነማይ ወረዳ እና ቢቸና ከተማ "የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ" እያሉ በርካቶችን ለእስርና ለስቃይ የዳረጉ እንደነበሩ ነው የኋላ ታሪኩ ሲፈተሽ የሚያስረዳው። #ሌሎችም_ከዚህ_ተማሩ‼️ 06/ዐ2/2018 ዓ.ም

ይህ ለእሷ በቂ የደም መልስ አደለም  የእህታችን  ደም በዚህ አይመለስም ግና ይቀራናል የአብይ ሰራውት መቀብር አለበት  ወሎም ላይ ጎንደርም ሸዋም ጎጃምም ያለ ሙሉ ኃይል መደምሰስ አለበት ይህ ነገር መደረግ አለበት እስከመች ምርኮኞች  የአማራ እናት ትቀልባለች ልጇን እየገደሉባት እየደፈሩባት ምርኮኛ መቀለብ እና ቁስለኛ ማስታመም ይበቃታል  በመጣው ልክ መልስለት ፋኖ ሆይ  ግንባሩን እያልክ ነብሱን ሰባተኛ ሰማይ ስጋውን ለአሞራ ስጥለት  ይህ ነው ደም መመለስ ማለት  💚💛❤️✊

ሰበር አዲስ ቅዳም‼️ 💪💪💪 ደም መላሹ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ‼️ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦ ጥምር ጦር አዲስ ቅዳም ከተማን ተቆጣጥሯል። የክ/ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ ኮማንዶ ዴቭ በመራዉ አዉደ ዉጊያ በርካታ ምሽጎችን በመሰባበር የከተማ የጨበጣ ዉጊያ በማድረግ ጠላትን በሚገባ የተመታ ሲሆን የክ/ጦሩ ጥምር ጦር አስደማሚ አዉደ ዉጊያ አድርጓል።፡ ጥምር ጦሩ አዲስ ቅዳም ከተማን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ጠላትን ድባቅ የመታ ሲሆን የአረመኔዉ አገዛዝ የቡድን መሳሪያዎችን ዲሽቃ፣ሞርተር፣ዙ_23 እንዲሁም ፔንፔ የተጠቀመ ቢሆንም ከቆንጆዎቹ ምት ግን በፍፁም መዳን አልቻለም። የክ/ጦሩ ጦር አዛዥ አዉደ ዉጊያዉን እየመራ ከጠላት 2 ክላሽ ኮፕ ማርኳል ኮማንዶ ዴቭ (ደሞዝ) በዛሬዉ አዉደ ዉጊያም ጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰዋዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ያደረስን ሲሆን በርካታ ምርኮዎችም ተገኝተዋል። በዚህም መሰረት _2 ብሬን                                                                                  _1 እስናይፐር                                                                       _ከ80 በላይ ክላሽ _120 ወደ ላይኛዉ የተላከ _ከ50 በላይ ቁስለኛ    ሁነዋል ፋኖነት አሸናፊነት‼️ የእህታችን ደም ሳይዉል ሳያደር መልሰናል‼️ ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ) 06/02/2018 ዓ/ም

ሰበር አዲስ ቅዳም‼️ 💪💪💪 ደም መላሹ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ‼️ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦ ጥምር ጦር አዲስ ቅዳም ከተማን ተቆጣጥሯል። የእህታችን ደም ሳይዉል ሳያድር እየመለስን እንገኛለን። የመሬችን ቃል በተግባር አዲስ ቅዳም ላይ ፈፅመናል መሪያችን ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት እንደተናገረዉ "የወገኖቻችን ደ-ም የፈሰሰበት አደባባይ ላይ የአብይን ጀኔራሎች አጋድመን ባ-ና-ር-ድ እናቶቻችን ወንድ ልጅ አልወለዱም፤ የእኔም እናት ዘመነ ሚባል ልጅ አልወለደችም" ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ። እኛም የህታችን ደም ሳይዉል ሳያድር አዲስ ቅዳም ላይ መልሰናል። ፋኖነት አሸናፊነት‼️

#የተሰበረው_የአገዛዙ_ምሽግ‼️ በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የንጉስ ሚካኤል ኮር አናብስቶች የሰበሩት የገነቴ ከተማ ዙሪያ የመከላከያ ምሽግ‼️ 06/ዐ2/2018 ዓ.ም

የድል ዜና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር የአረመኔውን ሰራዊት በአስደማሚ ሁኔታ ድባቅ ተመታ!! የአሳምነው ልጆች በትናትናው እለት ማለትም ጥቅምት 5/18 ዓ/ም በሞረትና ጅሩ ወረዳ ስር በምትገኘው የወረዳው ንዑስ ከተማ በሆነችው ታሪካዊቷ ጅሁር ከተማ ቅርብ ርቀት በሚገኙ ቀበሌዎች ላይ በተካሄደ አውደ ዉጊያ በርካታ የአገዛዙ ቅጥረኛ ባንዳ አድማ በታኝና ሚሊሻ በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያቆብ አንደኛ ኮር ክንዳቸው እንደሳት በሚፋጀው በ7ለ70 ክ/ጦር እና ነጎድጓድ ክፍለጦር በወሰዱት እርምጃ የጠላት ኃይል በአስደናቂ ሁኔታ ሙትና ቁስለኛ አድረገውታል።  ሆኖሞ የ7ለ70  እና ነጎድጓድ ክ/ጦሮች በወሰዱት እርምጃ በርከት ያሉ የጦር መሳሪያዎች መማረክ የተቻለ ሲሆን ሲሆን የጅሁር ከተማን በቁጥጥራቸው አስገብተዋ። ይበንዲህ እንዳለ አብይ አህመድ አሊ ስልጣን ከያዘበት ማግስት ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ ያላደረሰው ስቃይና መከራ የለም በሰሞኑን እንኳን በቅርብ የጠላት ኃይል ተቆጣጥሮባቸው በሚኖሩት የአማራ ክፈል ሴት ህፃናትና እናቶቻችን በአስቃቄ ሁኔታ ይደፈራሉ አልፎም ተርፎም ይገድላሉ በንግድ ስራ በሻይ ዳቦ የሚሰሩት እህት ወንድሞቻችን ቤት እየገባ ህዝባችን እያስገደደ የሚበላ አምጡ እያለ ህዝባችን ለስቃይና ለእንግልትም እያደረገም ያለበት ሁኔታ አለ። በእህታችን በቴዎድሮስ ዕዝ አባል በሆነችው ፋኒት ባልም ላይ በፈፁሙባት አሰቃቄ ግድያ የተበሳጩት የአሳምነው ልጆች በተወሰደበት እርምጃ የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ኃይል በአናብስቶች ድባቅ ከመመታት አልፎም ሙትና ቁስለኛውን ትቶ በዚህ መልኩ እያከራከረ ጥሎ ፈርጥጧል። እንደ ኢትዮጵያ ተወልደን እንደ አማራ የምንገደልበታ ኢትዮጵያ አትኖርም አንድዬ ነፍሳችን የአማራን ህዝብ ነፃ ሳናወጣ ወደ ኃላ አንመልስም ሲሉ ክንደ ነበልባሎቹ የአሳምነው ልጆች የሰባት ለሰባና ነጎድጓድ ጥምር ክፍለ ጦሮች ገልፀዋል። መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ ነው።     " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ‎         ጥቅምት 06/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/

ሁሌም ቤሆን የድል ባለቤት ነን እናቴ ትሙት አማራ ያሸንፋል!! ድሎች አሉን አጠናክርን እንመለሳለን እኛ ጋ አማራ ነፃ ሳይወጣ መተኛት የለም!! የበደሉንን አጣፋ እርምጃ እንወስዳለን አፋብኃ ደቡብ አማራ አሳምነ ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያቆብ አንደኛ ኮር ዝር ዝሩን እመለስባታለሁ!! ሁሌም አዲስ ነገር ከትግል ሚዳ ይጠብቃሉ እንግዲያስ ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ ያድርጉ! 👇 👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk