ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
الذهاب إلى القناة على Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
إظهار المزيد4 411
المشتركون
-724 ساعات
+137 أيام
+1 18630 أيام
أرشيف المشاركات
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የሴቶች ክፍል የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ፦
ጥቅምት 05/2018ዓ.ም
"ጡት በመቁረጥ ፣ቆዳ በመግፈፍ ጭራቅነቱን በአደባባይ ያሳየው አረመኒያዊው አገዛዝ"❗️
ገና ከጅምሩ አማራን ከምድረገፅ ለማጥፋት አስቦና አልሞ በተግባር የሚንቀሳቀሰው አረመናዊው የብልፅግና አገዛዝ የተለመደውን ከሰውነት የወጣ ዘግናኝ ድርጊት ፈፅሟል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ፭ኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ አባልና የኮማንዶ ተመራቂ የሆነችው ፋኖ በአለም በዕለተ እሁድ 02/02/2018 ዓ.ም ከጓደኞቿ ጋር ሁነው የጠላትን እንቅስቃሴ በመከታተል ላይ እያሉ በድንገት ከጠላት ጋር ፊትለፊት ይገናኛሉ ። ከዚያም በተደረገው የተኩስ ልውውጥ ለአይን የምታሳሳዋ ፋኖ ባለም በጠላት ተመታ እንደቆሰለች ጠላት ዲሽቃ እየተኮሰ ይደርስባታል ።
ጭራቅ የሚለው ቃል የማይገልፃቸው የብልፅግና አረመኔዎች ከሰብዓዊነት ፣ ከሕሊና ፣ ከአለምአቀፍ ሕግ በወጣ መልኩ እንኳን ለጩቤ ለጥፊ በሚያሳሳ ገላዋ ላይ ጩቤ አሳረፉባት ። ይህ የሆነው ወለጋ አይደለም ጎጃም ማንኩሳ እንጂ ።
የሆነውም ይህ ነው፦በመጀመሪያ እንደቆሰለች ከደረሱባት በሗላ የለበሰችውን ልብስ ቀዳደው አራቆቷት ገና እንቡጥ በሆኑ ገላዎቿ ላይም ካራቸውን መዘው እንደ ፋሲካ በግ መሸለት ጀመሩ ፤ ቀጠሉ የጥላቻቸው ዐይን የሚከፈተው አማራ ከሚለው ስማችን ነውና አማራ ብላ በክንዶቿ ላይ የተነቀሰችውን ንቅሳት በያዙት ጩቤ ከቆዳዋ ገፈፉት ይህም ሳያንስ የእናትነት ምልክት የሆነውን ሁለቱንም ጡቷን ቆርጠው ጥለው ከገደሏት በሗላ ማንኩሳ ከተማ ማሀል አስፓልት ላይ ጣሏት !
እንግዲህ ይህ ድርጊት የተፈፀመው ፋኖ በውጊያ የማረካቸውን የጠላት ኃይል ለአለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት እያስረከበ በሚገኝበት ፣ የተማረኩ ቁስለኞችን ህክምና በሚሰጥበት ጊዜ ነው ።
እኛም ይህንን አረመናዊነታቸውን ቀድመን አውቀን ለአይሻ ለህፃኗ የማይራሩ ፣ለሽማግሌ ከማዘን ይልቅ የሚረሽኑ ነፍሰጡር ሴት የሚገሉ፣ የሀይማኖት አባት የማይምሩ የሰውነት ባህሪ የሌላቸው ኢትዮጺያን ለመምራት ቀርቶ አብሮ መኖርኳ የማይችሉ በሰው የተመሰሉ አውሬ መሆናቸውን ተገንዝበን ነው።
በእህታችን በፋኖ በአለም ላይም የተደረገው ዘግናኝ ድርጊት የአገዛዙ የቀን በቀን ተግባሩ ነው ።
የተከበርከው የአማራ ህዝብ ይህንን በለጋነት ዕድሜዋ በእህታችን ላይ የተፈፀመውን ድርጊት አይተህ ሰምተህ ከቤትህ ብትቀመጥ ህሊናህ ዕረፍት አያገኝም ፣ታሪክ ይቅር አይልህምና ደጅህ ድረስ የመጣውን አውሬ ገለህ ሰላምህን ታገኝ ዘንድ ፋኖን እንድትቀላቀል በሰማዕቷ ፋኒት በአለም ስም ጥሪ እናቀርባለን።
በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቻችንም ይህን የብልፅግና አረመናዊነትና ፍፁም ኢሰባዊ ድርጊት እንድታወግዙና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንድታሳውቁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ሰማዕቷ እህታችን በለጋ ዕድሜዋ የህዝቧ ስቃይ ገብቷት አቀማጥለው ከሚያኖሯት ቤተሰቦቿ ወጣ ለወገኗ ስትል በዱር በገደሉ ተንከራታ ለሁላችንም አርአያ የሚሆን ስራ ሰርታ አደራ ጥላብን አልፋለችና እኛም አደራዋን ለመወጣት በቁጭትና በእልህ እንታገላለን።የእህታችንን ደም መልሰን የጀመረችውን ትግል ቋጭተን ታሪኳን በደማቁ እንፅፋለን።
ለቤተሰቦቿና ለትግል አጋሮቿ እንዲሁም ለመላው የትግላችን ደጋፊዎች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። የእህታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።
ክብር ለሰማዕታት!!!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 5 2018 ዓ.ም
ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የሴቶች ክፍል❗️
ቋሚ ምሥል፦ በአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ጭካኔ ጡቶቿ የተቆረጡት፣ እጇ የተቆረጠው፣ ቆዳዋ የተገፈፈውና አውሬነት የተፈጸመባት እሕታችን❗️
#አንጭ_ቆረር‼️
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ነፃ በወጣችው በታሪካዊቷ አንጭ ቆረር ከተማ።
05/ዐ2/2018 ዓ.ም
#አቶ_በሬ_ላይ_ጥቃት_ተፈፀመ‼️
የየደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ በሬ ተመቸው እርምጃ ተወሰደበት።
ባ/ዳር ለስብሰባ እንደሔደ ሆቴል ውስጥ ከግበረ አበሮቹ ጋር ሆኖ እየጠጣ እና እየጨፈረ ባለበት ሰዓት ስምሪት ተሰጥቷቸው በባንዳ ጠላት ላይ ጥቃት የሚፈፅሙት ቀኜዎች በመከታተል ከአራት ጊዜ በላይ ዓለማ አድርገው የመቱት ሲሆን ከባድ ጉዳት አድርሰውበት ባ/ዳር ጋምቢ ሆስፒታል ይገኛል። ግብረ አበሮቹም ከከባድ እስከ ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው በየ ሆስፒታሉ ወድቀዋል።
ደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ህይወቱን ለማትረፍ ከመንግሥት ሰራተኛው ኮሚቴ አቋቁሞ ገንዘብ እየሰሰበ ይገኛል። ሕዝብን የበደለን አረመኔ ለማዳን በተሰባሰቡ ኮልኮሌ ካቢኒ እና አመራር ላይም የማያዳግም እርምጃ የምንወስድ ይሆናል።
ሕዝብን አሰቃይቶ የትም መደበቅ እና ማምለጥ ፣እንደፈለገም መንቀሳቀስ አይቻልም ።በሁሉም ቦታ እኛ አለን እንደ ጥላችሁ አብረን የትም ቦታ እንገኛለን ። ትማራላችሁ ብለን የሰጠናችሁን እድል የማትጠቀሙበት ከሆን እርምጃ መውሰድ ለኛ በጣም ቀላል ነገር ነው።
ስለሆነም በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት አውጃቹህ በባንዳነት ተሰማርታቹህ ያላቹህ ተራቹህ ሳይደረስ የፋኖን የህልውና ትግል ደግፉ ፣ተቀላቀሉ ። ይህ ካልሆነ ወደ ማይቀረው ለመላክ ከምንግዜውም በላይ የተሳለ ሰይፍ ነን።
በቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት
05/ዐ2/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና
አፋብኃ በተመሳሳይ ቀን በአራት ወረዳዎች በሰነዘረው የተጠና ጥቃት ሁለት የወረዳ ንዑስ ከተሞችን ጨምሮ በርካታ ቀበሌዎችን ተቆጣጠረ።
ዛሬ ረፋድ በሞረትና ጅሩ ወረዳ ስር በምትገኘው የወረዳው ንዑስ ከተማ በሆነችው ታሪካዊቷ ጅሁር ከተማ ቅርብ ርቀት በሚገኙ ቀበሌዎች ላይ በተካሄደ ብርቱ ጦርነት በርካታ የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ አድማ በታኝና ሚሊሻ በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር 7ለ70 ክ/ጦር እና ነጎድጓድ መብረቁ ክፍለጦር በወሰዱት እርምጃ የጠላት ኃይል ተደምስሷል።
የ7ለ70 እና ነጎድጓድ መብረቁ ክ/ጦሮች በወሰዱት የተቀናጀ ምት በርካታ የግልና የቡድን መሳሪያ መማረክ የተቻለ ሲሆን የጅሁር ከተማንም መቆጣጠርም ተችሏል።
በሌላ ዜና ጅሁር ላይ አከርካሪው የተሰበረው የአገዛዙ ሰራዊት ከፍተኛ ጭንቅ ውስጥ በመግባቱ በቀላል መስዋዕትነት ታሪካዊቷን የአንጭ ቆረር ከተማ በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር አናብስቶች ተቆጣጥሯዋል።
በሌላ መረጃ ዛሬ ንጋት እስከ ረፋድ ድረስ በእንሳሮ እና መራቤቴ ወረዳ መገናኛ ቦታ ቻይና ካፕ ሰፍሮ በሚገኝ የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ካፕ ላይ በተወሰደ የተጠና ኦፕሬሽ በርካታ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል።
ከአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር የተውጣጡ የሰራዊት አባላት በወሰዱት ድንገተኛ ጥቃት መራቤቴ ዓለምከተማና ለሚ ከተማ ሰፍሮ የሚገኘው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት አመራሮች ከፍተኛ ሽብር ውስጥ መግባታቸውን ማረጋገጥ ተችሏል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሰሞኑ የግሸ-ራቤል ከተማ ነፃ ስትወጣ የአገዛዙን ሰራዊት ተከትለው ወደ አጎራባች ወረዳ ተሰደው የነበሩ የሚሊሻ አባላት አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰጠውን ምህረት ተጠቅመው በሰላም ተመልሰው ከቤተሰባቸው ጋር ተቀላቅለዋል።
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 05/ዐ2/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ዜና
አፋብኃ በተመሳሳይ ቀን በአራት ወረዳዎች በሰነዘረው የተጠና ጥቃት ሁለት የወረዳ ንዑስ ከተሞችን ጨምሮ በርካታ ቀበሌዎችን ተቆጣጠረ።
ዛሬ ረፋድ በሞረትና ጅሩ ወረዳ ስር በምትገኘው የወረዳው ንዑስ ከተማ በሆነችው ታሪካዊቷ ጅሁር ከተማ ቅርብ ርቀት በሚገኙ ቀበሌዎች ላይ በተካሄደ ብርቱ ጦርነት በርካታ የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ አድማ በታኝና ሚሊሻ በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ-ዘርዓያዕቆብ 1ኛ ኮር 7ለ70 ክ/ጦር እና ነጎድጓድ መብረቁ ክፍለጦር ተደምስሰዋል።
የ7ለ70 እና ነጎድጓድመብረቁ ክ/ጦሮች በወሰዱት የተቀናጀ ምት በርካታ የግልና የቡን መሳሪያ መማረክ የተቻለ ሲሆን የጅሁር ከተማንም መቆጣጠር ተችሏል።
በሌላ ዜና ጅሁር ላይ አከርካሪው የተሰበረው የአገዛዙ ሰራዊት ከፍተኛ ጭንቅ ውስጥ በመግባቱ በቀላል መስዋዕትነት ታሪካዊቷን የአንጭቆረር ከተማ አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ-ዘርዓያዕቆብ 1ኛ ኮር ተቆጣጥሯል።
በሌላ መረጃ ዛሬ ንጋት እስከ ረፋድ ድረስ በእንሳሮ እና መርሀ-ቤቴ ወረዳ መገናኛ ቦታ ቻይና ካፕ ሰፍሮ በሚገኝ የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ካፕ ላይ በተወሰደ የተጠና ኦፕሬሽ በርካታ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል።
ከአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ-ዘርዓያዕቆብ 1ኛ ኮር የተውጣጡ የሰራዊት አባላት በወሰዱት ድንገተኛ ጥቃት መርሀ-ቤቴ ዓለምከተማና ለሚ ከተማ ሰፍሮ የሚገኘው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት አመራሮች ከፍተኛ ሽብር ውስጥ መግባታቸውን ማረጋገጥ ተችሏል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሰሞኑ የግሸ-ራብየል ከተማ ነፃ ስትወጣ የአገዛዙን ሰራዊት ተከትለው ወደ አጎራባች ወረዳ ተሰደው የነበሩ የሚሊሻ አባላት አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰጠውን ምህረት ተጠቅመው በሰላም ተመልሰው ከቤተሰባቸው ጋር ተቀላቅለዋል።
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 05/ዐ2/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የጥላቶቻችን ክፋት፣ የፋኒት ባለም አማራነትን ለማጥፋት በሥለት የተገፈፈ ስጋ ላይ ሆነን ሁሌ እንዬው፡፡ በአንድነት እንነሳ፣ እንደራጅ ደሟን እናስመልስ፡፡ ይህን ግፍ ያዬ ፣ የሰማ ሁሉ በጭንቅላቱ ይቅረፀው፡፡ ሌላ ሲያዬ ይህን ይረሳዋል፡፡ በአንድነት እንቁም ሲባል የወንድሙን ችግር የሚመለከት ሁሉ እራሱን ይግዛ አሁን ሁሉን አቀፍ ህብረት ያስፈልገናል፡፡ ባንለያይ፣ አንዳንዱም ይህን እያዬ ዝም ባይል፣ አንዳንዱም ፀብ ያለሽ ዳቦ እያለ ከወንድሙ ጋር ባይጋች እስካሁን ድል አድርገን እህታችንም እትሰዋም ነበር፡፡ ሁሉም እንደገና ያስብ በእያንዳንዷ በምትባክን ደቂቃ ውስጥ የሰው ሂወት ነው የሚያልፈው፡፡ የሰው ቆዳ ነው የሚተለተለው፣ የሴት ልጅ ጡት ነው የሚሰነጠቀው፣ እናም ምንም አይነት ጊዜ መባክን የለበትም፡፡ ምክንያት የምታበዛ፣ የወንድምህን ችግር የምትዘረዝር፣ ማህበራት አንድ አይደሉም፣ ፋኖ አንድ አይደለም የምትል ሁሉ በጋራ ተቀራርበህ ሥራ ፡፡ ኑ አንድነት የፋኒትን ደም እናስመልስ፡፡
እህታችን የገደሏትን ገዳዮች ገሎ የማይመልስ ትውልድ ከዛሬ በኃላ አይኖረንም እመኑኝ ሁላችንም አንድ መሆን መቻል አለብን።
ዳይ ወደ ሰራ
+3
የህዝባዊ የውይይት መድርኮች እንደቀጠሉ ነው!
የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙት አባ ኮስትር ብርጌድ እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ ህዝባዊ ንቅናቄ መድረኮችን ሲያካሂዱ ውለዋል።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ አመራሮች በመንግስቶ ቀበሌ ህዝባዊ ውይይት አካሂደዋል።
በመንግስቶ ቀበሌ በተካሄደው የህዝብ ውይይት በቀበሌው ውስጥ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እና በቀበሌው የተዋቀሩ የቀበሌ የጎበዝ አለቆች እና የፍትህ አካላትን በመገምገም ትግሉ ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ በፖለቲካ መኮነኖች የፖለቲካ ትምህርት ተሰጥቷል።
በውይይቱም የፓለቲካ መኮነኖች፣የአባ ኮስትር ብርጌድ አመራር፣የሻለቃ አመራሮች፣በቀበሌው የሚገኙ ግዚያዊ አስተዳደሮች፣የቀበሌ የፍትህ አካላት በተገኙበት ተካሂዶል።
ደባይ ጮቄ ብርጌድ በዛሬው እለት ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም በደባይ ጥላትግን ጀረምስ ቀበሌ ከሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል ጋር ሰፊ ውይይት ተካሂዶል። በውይይቱም በቀበሌ የሚገኙ የመልካም አሰተዳደር ጉዳዮችን በመዳሰስ የቀበሌ ጎበዝ አለቃዎችን በውይይት መድረኩ በተገኜው ማህበረሰብ በመገምገማ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።
የብርጌድ አመራሮች በውይይት ለተገኙት የማህበረሰብ ክፍል የፓለቲካ ሰልጠና ተሰጥቷል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም
ሽብርተኝነት እና ጭካኔን የፖለቲካ መሳሪያ ያደረገው አብይ አህመድ ያሰማራው አረመኔ ሰራዊት የጦርነት ህግ አላባውያንን የማያውቅ የአውሬ ስብስብ መሆኑ በተደጋጋሚ ታይቷል።
ጥቅምት 02 ቀን 2018 ዓ.ም ምዕራብ ጎጃም ማንኩሳ አካባቢ በነበረ ውጊያ ቆስላ የተያዘችው የአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ 5ኛ ክፍለ ጦር አባሏ ፋኒት በዓለም ላይ የአብይ ሰራዊት ናዚ በአይሁዶች ላይ ከሰራው ግፍ ጋር የሚመሳሰል አረመኔያዊ ተግባር ፈፅሞባታል።
ቆስላ በጠላት እጅ የወደቀችውን ብላቴና በየትኛውም ጦርነት እንደሚደረገው ወደ ህክምና መውሰድ ሲገባቸው ፋኒት በዓለምን በስለት ወግተው በመግደል ጡቶቿንም በመቁረጥ አስፋልት ላይ ጥለዋል። አማራ ብላ የተነቀሰችውን የቆዳዋን አካል በስለት ገፈዋል።
በፅናት የምንታገለው ይህንን አውሬነት ነው።
© አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
አንቺ የዘመናችን ጣይቱ!!
በዚህ የህልውና ጦርነት ውስጥ ጀግና ሴት ተዋጊያችን እንጂ በጭንቀት ውስጥ ያለችውን ልጃገረድ አይደለሽም። የተጨነቁትን አልሆንሽም። ለተጨነቁት ሁሉ ዘብ ቆምሽላቸዉ እንጅ!
ለዚያም ሲባል ከህልፈትሽ በኋላም ጠላት አስከሬንሽን በቢላ አረደው ፤ ጡቶችሽን ሸነሸኑ፤ አረመኔነትን በማይሰማው በድንሽ ላይ ተለማመዱ። እልህ፣ ቁጭትና ፅናትን በመስዋዕትነትሽ አስረከብሽን። ተዋጊ በደም፣ ግን ደግሞ ሴት በልብ። የማትፈራና የማትሸበር እንዲሁም እውነተኛ ሴት ነበርሽ።
የትግል አደራሽ በሁሉም ተዋጊ ሰራዊታችንና በሁላችንም የእምነት እቅፍ ውስጥ ይቀመጣል! አደራሽን ተቀብለናል! በትግላችን እንዘክርሻለን! ደምሽንም በእጥፍ ድርብ እንመልሳለን!! ስጋና አጥንትሽ የጀግንነት ሃውልት ገንብቷል! ነፍስሽ ግን በሰላም ትረፍ።
©ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው
የችሎት ውሎ መረጃ
በአማራ ማንነት ጉዳይ የተከሰሱ የሕሊና እና የፖለቲካ እስረኞች ፍ/ቤት ቀርበዋል ፤ እነ ንጉሴ ንብረት እያንዳንዳቸው በ100 ሽህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ሲወሰን እነ ችሎት ይስማው ደግሞ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል።
አውሎግሶን አንድነት- Awulogson Andinet ፣ ጥቅምት 4/2018 ፣ አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ
በእነ ችሎት ይስማው የሽብር መዝገብ ፦
1) ችሎት ይስማው፣
2) ላቀው ሞገስ፣
3) ጽጌሀና ሀ/ማርያም
4) ሀብታሙ ፈንታው የተባሉ 4 የሕሊና እና የፖለቲካ እስረኞች ጥቅምት 3/2018 በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በነበረው ችሎት ተገኝተዋል።
በእለቱ ዳኛ ፈይሳ በዳዳ እና ዳኛ አስራት እሸቱ ተከሳሾችን ችሎት ሳይሰይሙ በቢሮ አነጋግረዋቸዋል።
መዝገቡ የተቀጠረው ተከሳሾች የዋስትና መብት እንዲጠበቅላቸው በጠየቁት መሰረት በከሳሽ ዐቃቤ ሕግ እና በተከሳሾች መካከል የተደረገውን ክርክር መርምሮ ብይን ለመስጠት በሚል ነበር።
መዝገቡን ሲያዩት የቆዩትና ቀጠሮ የሰጡትም ለክረምት መርሃ ግብር ችሎት የተሰየሙት ዳኞች ነበሩ።
መስከረም 5 እና 9/2018 ከተመለከቱት በኋላ በዋስትና ክርክሩ ላይ ብይን ለመስጠት በሚል ነበር ለጥቅምት 3/2018 የቀጠሩት።
በእለቱ የተጀመረው መደበኛው በመሆኑ የግራ ቀኙን የዋስትና ክርክር መርምሮ ብይን ለመስጠት በሚል ለጥቅምት 7/2018 ተቀጥሯል።
ዐቃቤ ሕግ ተከሳሾች ላቀረቡት የዋስትና ክርክር እንደተለመደው፦
1) ተከሳሾች በዋስትና ቢለቀቁ ቀጠሮአቸውን አክብረው አይገኙም እንዲሁም
2) ተከሳሾች በዋስትና ቢለቀቁ ጫካ ሂደው ፋኖን ይቀላቀላሉ ሲል የተቃውሞ አስተያየት ማቅረቡ ታውቋል።
በተያያዘ በሌላ የሽብር መዝገብ ጥቅምት 4/2018 በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የቀረቡት ፦
1) ንጉሴ ንብረት አያሌው እና
2) ደጀን እንዳላማው የተባሉ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች እያንዳንዳቸው በ100 ሽህ ብር ዋስትና በመክፈል በውጭ ሆነው እንዲከራከሩ ችሎቱ ወስኗል።
ተከሳሾቹ ከነሃሴ 8/2017 ጀምሮ በፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ሜክሲኮ ቆይተው ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ደግሞ በቂሊንጦ ማ/ቤት የሚገኙ ናቸው።
ከመካከላቸው ንጉሴ ንብረት የተባለው እስረኛ ሜክሲኮ በነበረው ቆይታ ኤልሳ የተባለች መርማሪ ከሌሎች ሁለት መርማሪዎች ጋር በመሆን በምርመራ ስም በፈፀሙበት ከፍተኛ ድብደባ የተነሳ እያነከሰ እና በሰው እየተደገፈ ፍ/ቤት መቅረቡን አውሎግሶን አንድነት ከደረሰው መረጃ ለማወቅ ችሏል።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
+1
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አሃዶች ገነቴ ከተማን ተቆጣጠሩ::
ንጉስ ሚካኤል ኮር የዘመቻ አባ ናደው የተሳኩ ድሎችን በማስቀጠል ታላቅ ተጋድሎ እያደረገ ሲሆን ዛሬ ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም የኮሩ አሃዶች ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ ገነቴ ከተማን ተቆጣጥረዋል::
ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ጥቅምት 5/2018 አ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
ቦታ ለማስፋት የተንቀሳቀሰው የአብይ ሰራዊት ተመትቶ ተመልሷል።
በአፋብኃ ምዕ.አ.ቀ.ቴ.ዕዝ 2ተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ቦታ ለማስፋት ከዋና ካምፓቸው ተነስቶ ወደ ደምደንጋይ ቀበሌ የተንቀሳቀሰውን የአብይ ሰራዊት በሶስት አቅጣጫ በመምታት በመጣበት እግሩ መትቶ መልሶታል።
ቦታ ለማስፋት የሄደው አውዳሚ የአብይ ሰራዊት እየተባረረ ባለበት ወቅት በዜጋንሳ አቅጣጫ እስከ ሀይስኩል ያለውን ሀይል እያሯሯጡ ወደ ካንፕ መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን ለማገዝ ከአዴት ተወርውሮ ወደ ገረገራ አቅጣጫ የመጣውን ደግሞ ጉርጅባር ከተባለ ቦታ ላይ በደፈጣ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ ወደመጣበት መመለስ ተችሏል።
በዚህም 8 የመከላከያ አባላት ሲሞቱ 5ቱ ከባድና ቀላል ቁስለኛ ሆነዋል።
በሌላ ዜና ከዚህ የዛሬ የደፈጣ ውጊያ በሁዋላ በእየለቱ የፋኖ ሰርጎ ገብና የደፈጣ እንዲሁም የመደበኛ ውጊያ ያስመረራቸው
_ ጎሹ በሌ
_ደሳለኝ ጌታ_
_ዮሐንስ ዳኛው
_ይበልጣል ሽታየ መላኩ
_ቸኮል ተሆነ
_ጌታሰው ደሜ እና
_ይርጋ ሰዋለኝ የተባሉ የሚሊሻ አባላት ትጥቅ ያላቸው ከነትጥቃቸው የሌላቸው ደግሞ የጓደኛቸውን ቀምተው በመያዝና በጀሌያቸው ወደ ፋኖ በመምጣት በሰላም ተቀላቅለው ህይወታቸውን ማትረፍ ችለዋል።
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
በአፋብኃ ምዕ.አ.ቀ.ቴ.ዕዝ 2ተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት
ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም
የድል ዜና!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኮር ድልን ተቀዳጀ!!
የአ ፋ ብ ኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኮር በጀማ ቻይና ካንፕ መሽጎ የነበረውን የአብይ አህመድን ኃይል በቀን 05/02/18 ዓ.ም ሊቱን ጠላት ወደ አለበት ቦታ ዘልቆ በመግባት በተውጣጡ ሻለቃዎች የኮሩ አናብስቶች ጠላት ከበባ ውስጥ በማስገባት ከጥቅም ውጪ እንዲሆን አድገውታል።
በሌላ በኩል የጀማው ሀይል ላይ ጥቃት ሲከፈት ነፍሱን ለማትረፍ የሞከረው የአብይ አህመድ ኃይልን ከሶስት አቅጣጫ ማለትም ከለሚ ተነስቶ ወደ ጀማ ከመርኃቤቴ ተነስቶ ወደ ጀማ ከመርኃቤቴ አለም ከተማ ተነስቶ በገረን ወደ ጀማ አቅጣጫ የተለያዩ ዙ 23 ሞርተርና ዲሽቃ እያግተለተለ ቢመጣም በሶስት አቅጣጫ የመጣውን ጠላት በክንደ ነበልባሎቹ አፄ ዘርያቆብ አንደኛ ኮር አይቀጡ ቅጣት እየተቀጠቀጠ ይገኛል።
ይህ በንዲህ እንዳለ አብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ ስጋ እያበላን ያስቀመጥነው 100 ሽህ የገዳ ኮማንዶ ኃይል አለን በማለት ሲያወራና እንደ ቁራ ሲጮህ የነበረ ሲሆን ይህን ሰው በላ አረመኒ ሰራዊት በተለያዩ የአማራ ክፍሎች ኃይሉን ያስገባ ቢሆንም ዛሬም በአሳምነው አናብስቶች ከለሚ ተነስቶ ወደ ጀማ ከመርኃቤቴ ተነስቶ ወደ ጀማ ከመርኃቤቴ አለም ከተማ ወደ ገረን እንዲሁም ጀማ አቅጣጫ በሶስት አቅጣጫ የገባው የጠላት ሰራዊት ጥዋት በጀመረው ውጊያ እስከ አሁን ሰዓት ድረስ በክንደ ብርቱ የአሳምነው ዕዝ አይቀጡ ቅጣት እየተቀጠ ይገኛል።
ዝርዝር መረጃዎች ከድል መልስ ይዤ እቀርባለሁ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኮር ናድው ክፍለጦር ሪፖርተር ፋኖ አብረሀም ብርሌ አድርሶናል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
ጥቅምት 05/ዐ2/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
"ጡት በመቁረጥ ፣ቆዳ በመግፈፍ ጭራቅነቱን በአደባባይ ያሳየው አረመናዊው አገዛዝ"!!!
ከአፋብኃ ምራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የሴቶች ክፍል የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ፦
ገና ከጅምሩ አማራን ከምድረገፅ ለማጥፋት አስቦና አልሞ በተግባር የሚንቀሳቀሰው አረመናዊው የብልፅግና አገዛዝ የተለመደውን ከሰውነት የወጣ ዘግናኝ ድርጊት ፈፅሟል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ፭ኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ አባልና የኮማንዶ ተመራቂ የሆነችው ፋኖ በአለም በዕለተ እሁድ 02/02/2018 ዓ.ም ከጓደኞቿ ጋር ሁነው የጠላትን እንቅስቃሴ በመከታተል ላይ እያሉ በድንገት ከጠላት ጋር ፊትለፊት ይገናኛሉ ። ከዚያም በተደረገው የተኩስ ልውውጥ ለአይን የምታሳሳዋ ፋኒት ባለም በጠላት ተመታ እንደቆሰለች ጠላት ዲሽቃ እየተኮሰ ይደርስባታል ።
ጭራቅ የሚለው ቃል የማይገልፃቸው የብልፅግና አረመኔዎች ከሰብዓዊነት ፣ ከሕሊና ፣ ከአለምአቀፍ ሕግ በወጣ መልኩ እንኳን ለጩቤ ለጥፊ በሚያሳሳ ገላዋ ላይ ጩቤ አሳረፉባት ። ይህ የሆነው ወለጋ አይደለም ጎጃም ማንኩሳ እንጂ ።
የሆነውም ይህ ነው፦በመጀመሪያ እንደቆሰለች ከደረሱባት በሗላ የለበሰችውን ልብስ ቀዳደው አራቆቷት ገና እንቡጥ በሆኑ ገላዎቿ ላይም ካራቸውን መዘው እንደ ፋሲካ በግ መሸለት ጀምሩ ፤ ቀጠሉ የጥላቻቸው ዐይን የሚከፈተው አማራ ከሚለው ስማችን ነውና አማራ ብላ በክንዶቿ ላይ የተነቀሰችውን ንቅሳት በያዙት ጩቤ ከቆዳዋ ገፈፉት ይህም ሳያንስ የእናትነት ምልክት የሆነውን ሁለቱንም ጡቷን ቆርጠው ጥለው ከገደሏት በሗላ ማንኩሳ ከተማ ማሀል አስፓልት ላይ ጣሏት !
እንግዲህ ይህ ድርጊት የተፈፀመው ፋኖ በውጊያ የማረካቸውን የጠላት ኃይል ለአለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት እያስረከበ በሚገኝበት ፣ የተማረኩ ቁስለኞችን ህክምና በሚሰጥበት ጊዜ ነው ።
እኛም ይህንን አረመናዊነታቸውን ቀድመን አውቀን ለአይሻ ለህፃኗ የማይራሩ ፣ለሽማግሌ ከማዘን ይልቅ የሚረሽኑ ነፍሰጡር ሴት የሚገሉ፣ የሀይማኖት አባት የማይምሩ የሰውነት ባህሪ የሌላቸው ኢትዮጺያን ለመምራት ቀርቶ አብሮ መኖርኳ የማይችሉ በሰው የተመሰሉ አውሬ መሆናቸውን ተገንዝበን ነው ።
በእህታችን በፋኖ በአለም ላይም የተደረገው ዘግናኝ ድርጊት የአገዛዙ የቀን በቀን ተግባሩ ነው ።
የተከበርከው የአማራ ህዝብ ይህንን በለጋነት ዕድሜዋ በእህታችን ላይ የተፈፀመውን ድርጊት አይተህ ሰምተህ ከቤትህ ብትቀመጥ ህሊናህ ዕረፍት አያገኝም ፣ታሪክ ይቅር አይልህምና ደጅህ ድረስ የመጣውን አውሬ ገለህ ሰላምህን ታገኝ ዘንድ ፋኖን እንድትቀላቀል በሰማዕቷ ፋኒት በአለም ስም ጥሪ እናቀርባለን።
በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቻችንም ይህን የብልፅግና አረመናዊነትና ፍፁም ኢሰባዊ ድርጊት እንድታወግዙና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንድታሳውቁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ሰማዕቷ እህታችን በለጋ ዕድሜዋ የህዝቧ ስቃይ ገብቷት አቀማጥለው ከሚያኖሯት ቤተሰቦቿ ወጣ ለወገኗ ስትል በዱር በገደሉ ተንከራታ ለሁላችንም አርአያ የሚሆን ስራ ሰርታ አደራ ጥላብን አልፋለችና እኛም አደራዋን ለመወጣት በቁጭትና በእልህ እንታገላለን።የእህታችንን ደም መልሰን የጀመረችውን ትግል ቋጭተን ታሪኳን በደማቁ እንፅፋለን።
ለቤተሰቦቿና ለትግል አጋሮቿ እንዲሁም ለመላው የትግላችን ደጋፊዎች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። የእህታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።
ክብር ለሰማዕታት!!!
ጥቅምት 5 2018 ዓ.ም
ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የሴቶች ክፍል!!!
Ayinades Walelgne
