ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Відкрити в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Показати більше4 411
Підписники
-724 години
+137 днів
+1 18630 днів
Архів дописів
ደጋ ዳሞት ወረዳ ላይ ያለው አሁናዊ ሁኔታ
ከወረዳው ዋና ከተማ ከሆነችው ፈረስ ቤት ጠላት ጠቅልሎ ከወጣ ሳምንት ሊሞላው ነው። በከተማው ውስጥ ምንም አይነት የፀጥታ ኃይል የለም። ጠላት ያለው ከሁለት ቦታ ማለትም በስተምስራቅ አቅጣጫ ሻንጊ ደረቄ ዱቤ ተራራ ከሚባል የገጠር ቀበሌ እና በስተደቡብ አቅጣጫ ዝቋላ አረፋ መገንጠያ ከሚባሉ የገጠር ቀበሌዎች ካድሬዎችን ጨምሮ በሁለት ሥራዎች ላይ ሰፍሮ ይገኛል።
ለምንድነው ከተማውን ለቆ የወጣ ብለን ለማጣራት ሞክረን ነበረ። ነዋሪዎቹ የሚያውቁት ነገር እንደሌለና በከተማው የሚናፈሰው ግን መከላከያው ቀድሞ ራሱን ለመከላከል በሁለት ቦታ መስፈርን እንደመረጠ እና
የቡሬ ዳሞት ፋኖዎች ምርቃት ላይ አርበኛ ዘመነ ካሴ ባስተላለፈው መልዕክት "በቅርቡ ወታደራዊ ዘመቻ እናውጃለን" ብሎ በተናገረ ማግስቱ የአብይ አህመድ ሠራዊት ጓዙንና ምግብ የሚሰራበትን ብረድስት፣ እንጨትና ሌሎች ቁሳቁሶችን ማጓጓዝ እንደጀመረ፣ ካድሬዎችና ሚሊሻም አብረው ጓዛቸው ሸክፈው እንደወጡ ለማወቅ ችለናል ።
የደጋ ዳሞት ብርጌድ አሁን ወርቃማ እድል ያገኘ ይመስለኛል። ጠላት በሁለት ቦታ ኃይሉን ቀናንሶለታል!! ወታደራዊ ዕቅድና ስትራቴጂ ነድፎ ቢያንስ አንድ ቦታ ላይ የሰፈረውን ማስቀረት ይችላል። በተለይ ሻንጊ ደረቄ ላይ የሰፈረው ለፋኖ ምቹ ስለሆነ ማድረግ ያለበት ቢያስብበት እላለሁ!!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG
የማንኩሳ ህዝብ በቁጣ ተገልብጦ ወጥቶ የባለምን አስከሬን ሽኝት አድርጎል፡፡
እህታለም ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ከደጋግ አባቶችና እናቶች አጠገብ ፈጣሪ ያኑርልን። ያማል እውነት ያማል
እርምጃው ይቀጥላል.....
በኮስትር ቅየ እነማይ ምድር ባንዳ እና ሰላቶ መቸውም መኖር አይችልም!
የአባ ኮስትር ልጆች በወሰዱት እርምጃ የቢቸና ሆዳም ካዲሪዎች ትረምስምሳቸው ወጥቷል።
አባ ኮስትር ብርጌድ ተርባይኖች በቢቸና ከተማ 03 ቀበሌ በታቀደ የጥቃት ኢላማ የተገደለው የእነማይ ወረዳ እንደሽኝት ቀበሌ ተወላጅ የነበረው የእነማይ ወረዳ ም/አስተዳዳሪ የነበረው "አቶ አዲሱ ተሻለ" በመኖሪያ ቤቱ በመግባት ላይመለስ እስከወዲያኛው በጥዋቱ ተሸኝቷል።
ይህ ወደል ጠብደል ባንዳ ለብዙ ጊዚያት የአገዛዙን ተልዕኮ በመቀበል የአማራን ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበረ በዲማ ቅዱስ ጊዩወርጊስ ገዳምን ትዛዝ በመስጠት ጉዳት እንዲደርስበት ያደረገ፣በዲማ ጊዩወርጊስ የሚገኜው ሀዲስ አለማየሁ ሙዚየምን እንዲቃጠል ያደረገ እንዲሁም በእነማይ ወረዳ እና ቢቸና ከተማ የፋኖን ቤተሰብ ናቹህ እያለ ንፁሀንን በእስር ሲያንገላታና ሲያሰቃይ የነበረ ቀንደኛ ባንዳ ነበር።
ቀንደኛው ባንዳ አዲሱ ተሻለ ከሳምንት በፊት በማህበረብረሀን እና የትመን ቀበሌ እንዲህ ብሎ ተናገረ:-
👉ፋኖን በሆደ ሰፊነት እሹር ስንል ቆይተናል ከዚህ በሆላ ግን ፋኖን እያነቅን እናመጣቸዋል።
👉እኛ መንገግስት ነን እነሱ የኬላ ሌባ ናቸው አንገታቸውን አንጠልጥለን ነው የምናመጣቸው
👉ፋኖን አጥፍተነዋል ፋኖ ሌባ ነው እያለ እራሱ ተደፍቶ አርፎ ቁጭ አለ።
እርምጃው ይቀጥላል.......አባ ኮስትር ይለያል💪💪💪
አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ሰበር ሸር ‼️
3 ከተሞች በፋኖ እጅ ገቡ‼️
ወንድማማቾቹ ብርጌዶች የቢትወደድ መንገሻ ጀንበሬ ብርጌድ እና የአስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ በጥምረት 3 ከተሞችን በጋራ ተቆጣጥረዋል ።
በዛሬዉ እለት ወንድማማቾቹ ብርጌዶች በጥምረት #ችጎሊ፣#ድማማ ማንጉዳ፣#ደለከስ የተሰኙ ከተሞችን በቆንጆዎቹ ቁጥጥር ስር ገብተዋል
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አጋዉ ምድር ክ/ጦር ታምር እየሰራ ነዉ‼️
የህታችን ደም መመለሱ ተጠናክሮ ይቀጥላል‼️
ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)
+1
#ሟች ከመሞቱ በፊት የስርዓቱ ታማኝ አገልጋይ ነበረ‼️
ዛሬ ጧት የተገደለው አቶ አዲሱ ተሻለ፡ የእነማይ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ እንዲሁም የወረዳው ስራና ክህሎት ፅህፈት ቤት ኋላፊ መሆናቸውን ቀሪ የስርዓቱ አሽከሮች ለጥፈዋል‼️
ሟች ከመሞታቸው በፊት ለአገዛዙ ታማኝነታቸውን ለመግለፅ ሲሉ የራሳቸውን ሕዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበሩ፡ የዲማ ቅዱስ ጊዎርጊስ ገዳም እንዲወድም ትዛዝ በመስጠት የሰሩ፣ የሀዲስ አለማየሁ ሙዚየምን ያቃጠሉ እንዲሁም በእነማይ ወረዳ እና ቢቸና ከተማ "የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ" እያሉ በርካቶችን ለእስርና ለስቃይ የዳረጉ እንደነበሩ ነው የኋላ ታሪኩ ሲፈተሽ የሚያስረዳው።
#ሌሎችም_ከዚህ_ተማሩ‼️
06/ዐ2/2018 ዓ.ም
ይህ ለእሷ በቂ የደም መልስ አደለም የእህታችን ደም በዚህ አይመለስም ግና ይቀራናል የአብይ ሰራውት መቀብር አለበት ወሎም ላይ ጎንደርም ሸዋም ጎጃምም ያለ ሙሉ ኃይል መደምሰስ አለበት ይህ ነገር መደረግ አለበት እስከመች ምርኮኞች የአማራ እናት ትቀልባለች ልጇን እየገደሉባት እየደፈሩባት ምርኮኛ መቀለብ እና ቁስለኛ ማስታመም ይበቃታል በመጣው ልክ መልስለት ፋኖ ሆይ ግንባሩን እያልክ ነብሱን ሰባተኛ ሰማይ ስጋውን ለአሞራ ስጥለት ይህ ነው ደም መመለስ ማለት 💚💛❤️✊
ሰበር አዲስ ቅዳም‼️ 💪💪💪
ደም መላሹ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦ ጥምር ጦር አዲስ ቅዳም ከተማን ተቆጣጥሯል።
የክ/ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ ኮማንዶ ዴቭ በመራዉ አዉደ ዉጊያ በርካታ ምሽጎችን በመሰባበር የከተማ የጨበጣ ዉጊያ በማድረግ ጠላትን በሚገባ የተመታ ሲሆን የክ/ጦሩ ጥምር ጦር አስደማሚ አዉደ ዉጊያ አድርጓል።፡
ጥምር ጦሩ አዲስ ቅዳም ከተማን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ጠላትን ድባቅ የመታ ሲሆን የአረመኔዉ አገዛዝ የቡድን መሳሪያዎችን ዲሽቃ፣ሞርተር፣ዙ_23 እንዲሁም ፔንፔ የተጠቀመ ቢሆንም ከቆንጆዎቹ ምት ግን በፍፁም መዳን አልቻለም።
የክ/ጦሩ ጦር አዛዥ አዉደ ዉጊያዉን እየመራ ከጠላት 2 ክላሽ ኮፕ ማርኳል ኮማንዶ ዴቭ (ደሞዝ)
በዛሬዉ አዉደ ዉጊያም ጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰዋዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ያደረስን ሲሆን በርካታ ምርኮዎችም ተገኝተዋል።
በዚህም መሰረት
_2 ብሬን
_1 እስናይፐር
_ከ80 በላይ ክላሽ
_120 ወደ ላይኛዉ የተላከ
_ከ50 በላይ ቁስለኛ ሁነዋል
ፋኖነት አሸናፊነት‼️
የእህታችን ደም ሳይዉል ሳያደር መልሰናል‼️
ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)
06/02/2018 ዓ/ም
ሰበር አዲስ ቅዳም‼️ 💪💪💪
ደም መላሹ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦ ጥምር ጦር አዲስ ቅዳም ከተማን ተቆጣጥሯል።
የእህታችን ደም ሳይዉል ሳያድር እየመለስን እንገኛለን።
የመሬችን ቃል በተግባር አዲስ ቅዳም ላይ ፈፅመናል
መሪያችን ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት እንደተናገረዉ "የወገኖቻችን ደ-ም የፈሰሰበት አደባባይ ላይ የአብይን ጀኔራሎች አጋድመን ባ-ና-ር-ድ እናቶቻችን ወንድ ልጅ አልወለዱም፤ የእኔም እናት ዘመነ ሚባል ልጅ አልወለደችም" ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ።
እኛም የህታችን ደም ሳይዉል ሳያድር አዲስ ቅዳም ላይ መልሰናል።
ፋኖነት አሸናፊነት‼️
#የተሰበረው_የአገዛዙ_ምሽግ‼️
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የንጉስ ሚካኤል ኮር አናብስቶች የሰበሩት የገነቴ ከተማ ዙሪያ የመከላከያ ምሽግ‼️
06/ዐ2/2018 ዓ.ም
የድል ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር የአረመኔውን ሰራዊት በአስደማሚ ሁኔታ ድባቅ ተመታ!!
የአሳምነው ልጆች በትናትናው እለት ማለትም ጥቅምት 5/18 ዓ/ም በሞረትና ጅሩ ወረዳ ስር በምትገኘው የወረዳው ንዑስ ከተማ በሆነችው ታሪካዊቷ ጅሁር ከተማ ቅርብ ርቀት በሚገኙ ቀበሌዎች ላይ በተካሄደ አውደ ዉጊያ በርካታ የአገዛዙ ቅጥረኛ ባንዳ አድማ በታኝና ሚሊሻ በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያቆብ አንደኛ ኮር ክንዳቸው እንደሳት በሚፋጀው በ7ለ70 ክ/ጦር እና ነጎድጓድ ክፍለጦር በወሰዱት እርምጃ የጠላት ኃይል በአስደናቂ ሁኔታ ሙትና ቁስለኛ አድረገውታል።
ሆኖሞ የ7ለ70 እና ነጎድጓድ ክ/ጦሮች በወሰዱት እርምጃ በርከት ያሉ የጦር መሳሪያዎች መማረክ የተቻለ ሲሆን ሲሆን የጅሁር ከተማን በቁጥጥራቸው አስገብተዋ።
ይበንዲህ እንዳለ አብይ አህመድ አሊ ስልጣን ከያዘበት ማግስት ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ ያላደረሰው ስቃይና መከራ የለም በሰሞኑን እንኳን በቅርብ የጠላት ኃይል ተቆጣጥሮባቸው በሚኖሩት የአማራ ክፈል ሴት ህፃናትና እናቶቻችን በአስቃቄ ሁኔታ ይደፈራሉ አልፎም ተርፎም ይገድላሉ በንግድ ስራ በሻይ ዳቦ የሚሰሩት እህት ወንድሞቻችን ቤት እየገባ ህዝባችን እያስገደደ የሚበላ አምጡ እያለ ህዝባችን ለስቃይና ለእንግልትም እያደረገም ያለበት ሁኔታ አለ።
በእህታችን በቴዎድሮስ ዕዝ አባል በሆነችው ፋኒት ባልም ላይ በፈፁሙባት አሰቃቄ ግድያ የተበሳጩት የአሳምነው ልጆች በተወሰደበት እርምጃ የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ኃይል በአናብስቶች ድባቅ ከመመታት አልፎም ሙትና ቁስለኛውን ትቶ በዚህ መልኩ እያከራከረ ጥሎ ፈርጥጧል። እንደ ኢትዮጵያ ተወልደን እንደ አማራ የምንገደልበታ ኢትዮጵያ አትኖርም አንድዬ ነፍሳችን የአማራን ህዝብ ነፃ ሳናወጣ ወደ ኃላ አንመልስም ሲሉ ክንደ ነበልባሎቹ የአሳምነው ልጆች የሰባት ለሰባና ነጎድጓድ ጥምር ክፍለ ጦሮች ገልፀዋል።
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
ጥቅምት 06/ዐ2/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
ሁሌም ቤሆን የድል ባለቤት ነን እናቴ ትሙት አማራ ያሸንፋል!! ድሎች አሉን አጠናክርን እንመለሳለን እኛ ጋ አማራ ነፃ ሳይወጣ መተኛት የለም!!
የበደሉንን አጣፋ እርምጃ እንወስዳለን አፋብኃ ደቡብ አማራ አሳምነ ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያቆብ አንደኛ ኮር
ዝር ዝሩን እመለስባታለሁ!!
ሁሌም አዲስ ነገር ከትግል ሚዳ ይጠብቃሉ እንግዲያስ
ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ዜና‼️
ከብዙ ትንቅንቅ በኋላ አዲስ ቅዳም ከተማን በእጃችን አስገብተናል ሲል ዐሥር አለቃ ኤፍሬም አጥናፊ ብርጌድ ገለጸ።
ጥቅም 6/2018 ዓ.ም
+2
ሰበር ዜና
የእነማይ ወረዳ ም/አስተዳዳሪ የነበረው አቶ አዲሱ ተሻለ ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት ቢቸና ከተማ 03 ቀበሌ በመኖሪያ ቤቱ ላይ አባ ኮስትር ብርጌድ በወሰደው እርምጃ ተገድሏል።
አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም
©ይበልጣል ጌቴ የ8ኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የሴቶች ክፍል የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ፦
ጥቅምት 05/2018ዓ.ም
"ጡት በመቁረጥ ፣ቆዳ በመግፈፍ ጭራቅነቱን በአደባባይ ያሳየው አረመኒያዊው አገዛዝ"❗️
ገና ከጅምሩ አማራን ከምድረገፅ ለማጥፋት አስቦና አልሞ በተግባር የሚንቀሳቀሰው አረመናዊው የብልፅግና አገዛዝ የተለመደውን ከሰውነት የወጣ ዘግናኝ ድርጊት ፈፅሟል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ፭ኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ አባልና የኮማንዶ ተመራቂ የሆነችው ፋኖ በአለም በዕለተ እሁድ 02/02/2018 ዓ.ም ከጓደኞቿ ጋር ሁነው የጠላትን እንቅስቃሴ በመከታተል ላይ እያሉ በድንገት ከጠላት ጋር ፊትለፊት ይገናኛሉ ። ከዚያም በተደረገው የተኩስ ልውውጥ ለአይን የምታሳሳዋ ፋኖ ባለም በጠላት ተመታ እንደቆሰለች ጠላት ዲሽቃ እየተኮሰ ይደርስባታል ።
ጭራቅ የሚለው ቃል የማይገልፃቸው የብልፅግና አረመኔዎች ከሰብዓዊነት ፣ ከሕሊና ፣ ከአለምአቀፍ ሕግ በወጣ መልኩ እንኳን ለጩቤ ለጥፊ በሚያሳሳ ገላዋ ላይ ጩቤ አሳረፉባት ። ይህ የሆነው ወለጋ አይደለም ጎጃም ማንኩሳ እንጂ ።
የሆነውም ይህ ነው፦በመጀመሪያ እንደቆሰለች ከደረሱባት በሗላ የለበሰችውን ልብስ ቀዳደው አራቆቷት ገና እንቡጥ በሆኑ ገላዎቿ ላይም ካራቸውን መዘው እንደ ፋሲካ በግ መሸለት ጀመሩ ፤ ቀጠሉ የጥላቻቸው ዐይን የሚከፈተው አማራ ከሚለው ስማችን ነውና አማራ ብላ በክንዶቿ ላይ የተነቀሰችውን ንቅሳት በያዙት ጩቤ ከቆዳዋ ገፈፉት ይህም ሳያንስ የእናትነት ምልክት የሆነውን ሁለቱንም ጡቷን ቆርጠው ጥለው ከገደሏት በሗላ ማንኩሳ ከተማ ማሀል አስፓልት ላይ ጣሏት !
እንግዲህ ይህ ድርጊት የተፈፀመው ፋኖ በውጊያ የማረካቸውን የጠላት ኃይል ለአለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት እያስረከበ በሚገኝበት ፣ የተማረኩ ቁስለኞችን ህክምና በሚሰጥበት ጊዜ ነው ።
እኛም ይህንን አረመናዊነታቸውን ቀድመን አውቀን ለአይሻ ለህፃኗ የማይራሩ ፣ለሽማግሌ ከማዘን ይልቅ የሚረሽኑ ነፍሰጡር ሴት የሚገሉ፣ የሀይማኖት አባት የማይምሩ የሰውነት ባህሪ የሌላቸው ኢትዮጺያን ለመምራት ቀርቶ አብሮ መኖርኳ የማይችሉ በሰው የተመሰሉ አውሬ መሆናቸውን ተገንዝበን ነው።
በእህታችን በፋኖ በአለም ላይም የተደረገው ዘግናኝ ድርጊት የአገዛዙ የቀን በቀን ተግባሩ ነው ።
የተከበርከው የአማራ ህዝብ ይህንን በለጋነት ዕድሜዋ በእህታችን ላይ የተፈፀመውን ድርጊት አይተህ ሰምተህ ከቤትህ ብትቀመጥ ህሊናህ ዕረፍት አያገኝም ፣ታሪክ ይቅር አይልህምና ደጅህ ድረስ የመጣውን አውሬ ገለህ ሰላምህን ታገኝ ዘንድ ፋኖን እንድትቀላቀል በሰማዕቷ ፋኒት በአለም ስም ጥሪ እናቀርባለን።
በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቻችንም ይህን የብልፅግና አረመናዊነትና ፍፁም ኢሰባዊ ድርጊት እንድታወግዙና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንድታሳውቁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ሰማዕቷ እህታችን በለጋ ዕድሜዋ የህዝቧ ስቃይ ገብቷት አቀማጥለው ከሚያኖሯት ቤተሰቦቿ ወጣ ለወገኗ ስትል በዱር በገደሉ ተንከራታ ለሁላችንም አርአያ የሚሆን ስራ ሰርታ አደራ ጥላብን አልፋለችና እኛም አደራዋን ለመወጣት በቁጭትና በእልህ እንታገላለን።የእህታችንን ደም መልሰን የጀመረችውን ትግል ቋጭተን ታሪኳን በደማቁ እንፅፋለን።
ለቤተሰቦቿና ለትግል አጋሮቿ እንዲሁም ለመላው የትግላችን ደጋፊዎች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። የእህታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።
ክብር ለሰማዕታት!!!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 5 2018 ዓ.ም
ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የሴቶች ክፍል❗️
ቋሚ ምሥል፦ በአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ጭካኔ ጡቶቿ የተቆረጡት፣ እጇ የተቆረጠው፣ ቆዳዋ የተገፈፈውና አውሬነት የተፈጸመባት እሕታችን❗️
