ar
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

الذهاب إلى القناة على Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

إظهار المزيد
4 954
المشتركون
-424 ساعات
+137 أيام
-1130 أيام
أرشيف المشاركات
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Funds 1. Game Development. 2. Real Estate in Nigeria. 3. OnlyFans Models ❓To use it naviga
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Funds
1. Game Development. 2. Real Estate in Nigeria. 3. OnlyFans Models
❓To use it navigate to: City → Stock Exchange 🎩X EmpireRebus of the day ✅Answer - Analytics 🎩X Empire Riddle ✅Answer - apr
📹 Video codes YouTube Satellite Number → 1 Vitalik Buterin → 6 The Genius of PavelDurove → 35 Episode #1 → 45666 Episode #2 → 65755 Episode #3 → 97025 Episode #4 → 77375 Episode #5 → 36487 Episode #6 → 57624 Episode #7 → 37519 Episode #8 → 35489 Episode #9 → 28139 Episode #10 → 28210 Episode #11 → 29711 Episode #12 → 30712 Episode #13 → 32813 Episode #14 → 37814 Episode #15 → 39915 Episode #16 → 33016 Episode #17 → 34117 Episode #18 → 35218 Episode #19 → 36319 Episode #20 → 36319 Episode #21 → 37121 Episode #22 → 37422 Episode #23 → 38923 Episode #24 → 39024 Episode #25 → 34425
✅Video ስም አንድ አይነት መሆኑ ቼክ አድርጉ የተለያየ  video ነው ታስክ ውስጥ የሚገባው ✅መጀመር የምትፈልጉ Link ➡️ https://t.me/muskempire_boet/game?startapp=hero406432024 🙂Normal User 5k coin ⭐️Telegram Premium 30k coin @EthCryptopia @EthCryptopia

🐶DOGS X BITGET ✅Dogs ወደ BITGET መላክያ አማራጭ ቦት ውስጥ ተካቷል። ✅ Binance 👀
🐶DOGS X BITGET ✅Dogs ወደ BITGET መላክያ አማራጭ ቦት ውስጥ ተካቷል። ✅ Binance 👀

$DOGS 🦴 🤝 BYBIT!
$DOGS 🦴 🤝 BYBIT!

photo content

⚠️SCAMMER ALERT ✅ MONORIX 🤝 SCAM
⚠️SCAMMER ALERT ✅ MONORIX 🤝 SCAM

🐹Olympic Skins ያላስከፈታቹ 16 ሰአት ብቻ ነው የቀራቹ! ⏳
🐹Olympic Skins ያላስከፈታቹ 16 ሰአት ብቻ ነው የቀራቹ!

photo content

photo content

💙Tapswap Codes 15 Time Management Tips : taint Reselling In 2024 (EASY $10,000) : pair @EthCryptopia

+1
🐹 HAMSTER DAILY CIPHER AND MINI GAME

🍅 Tomato Daily Secret TAP : 2 Tomato🍅 3 Hamster 🐹/Cat 🐈‍⬛ ✅በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት ለመጀመር: t.me/Tomarket_ai_bot @EthCrypto
🍅 Tomato Daily Secret TAP : 2 Tomato🍅 3 Hamster 🐹/Cat 🐈‍⬛ ✅በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት ለመጀመር: t.me/Tomarket_ai_bot @EthCryptopia

☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 ☁️ግሩፓችንን በመቀላቀል ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ☁️ https://t.me/EthCryptopia_Group ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭

🎩X empire to today's "Rebus of the day" : Analytics @EthCryptopia
🎩X empire to today's "Rebus of the day" : Analytics @EthCryptopia

🐹 HAMSTER KOMBAT LIST ላይደረግ ይችላል ‼️ 🕹 የጌሙ ሰሪዎች ከፍተኛ የውስጣዊ ግጭት ላይ ናቸው! የፕሮጀክቱ Investors ከ HAMSTER ባለቤት Eduard Gurinovich ጋር
+1
🐹 HAMSTER KOMBAT LIST ላይደረግ ይችላል ‼️ 🕹 የጌሙ ሰሪዎች ከፍተኛ የውስጣዊ ግጭት ላይ ናቸው! የፕሮጀክቱ Investors ከ HAMSTER ባለቤት Eduard Gurinovich ጋር በገንዘብ ክፍፍል ላይ መስማማት አልቻሉም። መጀመሪያ ላይ ባለሀብቶቹ ከጨዋታው ትርፍ 18.6% ቃል ተገብቶላቸው ነበር፣ በኋላ ላይ ግን Eduard ለግለሰቦቹ ከጌሙ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌላቸው እና ምንም ነገር እንደማያገኙ ነግሯቸዋል ተብሏል፤
ከዚህ በፊትም እዚ ቻናል ላይ ለቀን እንደነበረው ሰውየው ምንም Investors እንደሌለው ተናግሮ ነበር።
ባለሀብቶቹም ይህን አስመልክቶ ወደ ክስ እያመሩ ነው፤ ይህም የ $HMSTR Token List የመደረግ እሳቤን የውሃ ሽታ አርጎ ያስቀረዋል! Source: https://lenta-ru (በሩሲያ ውስጥ ትልቁ እና ታዋቂው የዜና Website) @EthCryptopia

🔥Hot Wallet - New Mission CODE : FAST
🔥Hot Wallet - New Mission
CODE : FAST

#FACT
#FACT

photo content

🐶 Lost Dogs - 26 days left የትላንትናው አሸናፊ For Good ነበር! የዛሬዎቹ ካርዶች፡ BARQUEMADA'S SPEECH CRAFT LESSON MUSIC CONCERT 🚨 መምረጥ ያለባ
🐶 Lost Dogs - 26 days left የትላንትናው አሸናፊ For Good ነበር! የዛሬዎቹ ካርዶች፡ BARQUEMADA'S SPEECH CRAFT LESSON MUSIC CONCERT 🚨 መምረጥ ያለባቹ Card Average Card ነው፤ ማለትም ብዙም ወይም ትንሽ ሳይሆን መካከለኛ Vote ያገኛል የምትሉትን Card ነው፡፡ ለመጀመር ፡ https://t.me/lost_dogs_bot @EthCryptopia @EthCryptopia

ተጠንቀቁ Monorix ($MRX) SCAM ነው ከዚህ በፊትም ተናግረን ነበር በዚህ ቻናል Monorix SCAM ነው ብለን፤ አሁን ደሞ ያላቹን MRX ወደ $DOGS 🦴 Convert ማድረግ ትችላላቹ እ
+1
ተጠንቀቁ Monorix ($MRX) SCAM ነው ከዚህ በፊትም ተናግረን ነበር በዚህ ቻናል Monorix SCAM ነው ብለን፤ አሁን ደሞ ያላቹን MRX ወደ $DOGS 🦴 Convert ማድረግ ትችላላቹ እያሉ ነው 1 Ton ከፍላቹ!

🏢 Tappy Town Guide: ወሳኝ 2 ነገሮች: 🎈 Gems 💎 : ግንባታቹን እንዲያፋጥንላቹ ይረዳል፤ እንዲሁም Tapflix Building Upgrade ባረጋቹ ቁጥር ብዙ Gems 💎 ይሰጣችኋ
🏢 Tappy Town Guide: ወሳኝ 2 ነገሮች: 🎈 Gems 💎 : ግንባታቹን እንዲያፋጥንላቹ ይረዳል፤ እንዲሁም Tapflix Building Upgrade ባረጋቹ ቁጥር ብዙ Gems 💎 ይሰጣችኋል! 🎈 Blocks🧱 : ብዙ Building ባስከፈታቹና Upgrade ባደረጋቹ ቁጥር በየ ሰአቱ የሚጨምርላቹ ነው፤ በኋላም አንዳንድ Building Upgrade ለማድረግ ትጠቀሙበታላቹ! Builders : አንድን Building Upgrade ለማድረግ 2 ምርጫ ነው ያላቹ የመጀመርያው ባላቹ Gems 💎 ወድያው Upgrade አርጎ እንዲያልቅ፤ ሌላኛው ደሞ በቂ Gemz ከሌላቹ የሆነ ሰአት ያህል መጠበቅ፤
ምስሉ ላይ በነጭ ያሰመርኩላቹ ውስጥ ምን ያህል Building በተመሳሳይ ሰአት Upgrade ማድረግ እንደምትችሉ ያሳያችኋል፤ By Default 2 ነው የሚኖራቹ ካልተሳሳትኩ እናንተ ግን ባላቹ Gemz እየገዛቹ 3 እና 4 ማድረስ ትችላላቹ (ይህም የ Building Level ከፍ ባለ ቁጥር በጣም ይጠቅማችኋል)!
Dependencies : አንዳንድ Building ለማስከፈት ሌላኛው Building የሆነ Level መድረስ አለበት ይላችኋል፤ ይህም ልክ እንደ Hamster Card ተመሳሳይ ነው፤ ያኛውን Building ፈልጋቹ የተባለው Level ላይ ማድረስ ነው!
Special TIP💡 : TAPFLIX Buildingን በተቻላቹ መጠን ከሌላው በበለጠ ቶሎ አሳድጉት ሌሎች አብዛኛዎቹን Building ለማስከፈት ወሳኝ
🤖 ምን ያህል ደርሳችኋል?