Eth-cryptopia
الذهاب إلى القناة على Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
إظهار المزيد4 954
المشتركون
-424 ساعات
+137 أيام
-1130 أيام
أرشيف المشاركات
4 955
+1
ተጠንቀቁ Monorix ($MRX) SCAM ነው
ከዚህ በፊትም ተናግረን ነበር በዚህ ቻናል Monorix SCAM ነው ብለን፤ አሁን ደሞ ያላቹን MRX ወደ $DOGS 🦴 Convert ማድረግ ትችላላቹ እያሉ ነው 1 Ton ከፍላቹ!
4 955
🏢 Tappy Town Guide:
ወሳኝ 2 ነገሮች:
🎈 Gems 💎 : ግንባታቹን እንዲያፋጥንላቹ ይረዳል፤ እንዲሁም Tapflix Building Upgrade ባረጋቹ ቁጥር ብዙ Gems 💎 ይሰጣችኋል!
🎈 Blocks🧱 : ብዙ Building ባስከፈታቹና Upgrade ባደረጋቹ ቁጥር በየ ሰአቱ የሚጨምርላቹ ነው፤ በኋላም አንዳንድ Building Upgrade ለማድረግ ትጠቀሙበታላቹ!
Builders : አንድን Building Upgrade ለማድረግ 2 ምርጫ ነው ያላቹ የመጀመርያው ባላቹ Gems 💎 ወድያው Upgrade አርጎ እንዲያልቅ፤ ሌላኛው ደሞ በቂ Gemz ከሌላቹ የሆነ ሰአት ያህል መጠበቅ፤
ምስሉ ላይ በነጭ ያሰመርኩላቹ ውስጥ ምን ያህል Building በተመሳሳይ ሰአት Upgrade ማድረግ እንደምትችሉ ያሳያችኋል፤ By Default 2 ነው የሚኖራቹ ካልተሳሳትኩ እናንተ ግን ባላቹ Gemz እየገዛቹ 3 እና 4 ማድረስ ትችላላቹ (ይህም የ Building Level ከፍ ባለ ቁጥር በጣም ይጠቅማችኋል)!Dependencies : አንዳንድ Building ለማስከፈት ሌላኛው Building የሆነ Level መድረስ አለበት ይላችኋል፤ ይህም ልክ እንደ Hamster Card ተመሳሳይ ነው፤ ያኛውን Building ፈልጋቹ የተባለው Level ላይ ማድረስ ነው!
Special TIP💡 : TAPFLIX Buildingን በተቻላቹ መጠን ከሌላው በበለጠ ቶሎ አሳድጉት ሌሎች አብዛኛዎቹን Building ለማስከፈት ወሳኝ🤖 ምን ያህል ደርሳችኋል?
4 955
⏰ TIMEFARM - ORACLE OF TIME
Question: On what date was the Bored Ape Yacht Club NFT collection first minted?
Answer: 23 - Apr (4) - 2021⏰ https://t.me/TimeFarmCryptoBot @EthCryptopia
4 955
👛Telegram Wallet
✅ በጣም አስገዳጅ ካልሆነባቹ በቀር Telegram wallet አትጠቀሙ።Notcoin Distribute ለማድረግ ረጅም ግዜ ፈጅቶባቸዋል ሲስተማቸው ተጨናንቆ ብዙ ሰው በዛ ምክንያት ሊስት ሲደረግ ቶሎ መሸጥ አልቻለም ነበር።Over የሆነ Load መቋቋም አይችልም ሲስተሙ።
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 955
+1
🔔Tapswap Task Codes
✅ Don't Get hacked
✅Code የለውም 5 ደቂቃ Maximum ጠብቆ Check ማለት
✅Earn 500$ by reviewing products
✅Code -
fakeout
✅Don't Get hacked Part2
✅Code የለውም 5 ደቂቃ Maximum ጠብቆ Check ማለት
✅ Make real money before 2025
✅Code - money
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 955
🪙MEMEFI COMBO
👨💻 Code 3 3 1 2
✅ 500k
✅ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው።
✅https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_d86b74173d
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 955
🐹Hamster Kombat Puzzle
✅በዚ መልኩ ስሩት ሳትጨርሱ ሰአቱ ባለቀ ቁጥር የሚያስጠብቃቹ ግዜ ስላ በደንብ ካያቹ በኋላ ስሩት።በደንብ በ ኖርማል Speed እዩት ቶሎ ነው የምትረዱት 0.5 speed ያወዛግባል።
✅እየሰራላቹ ካልሆነ Telegram app update አድርጉ።
@EthCryptopia
4 955
⚠️ DISCLAIMER ⚠️
ትንሽ ነገር እንኳን ከተሳሳታቹ ማስተካከያ የለውም፤ ቶክናቹ አየር ላይ ነው የሚቀረው ስለዚህ ቀስ ብላቹ ተረጋግታቹ ሙሉ!
4 955
🐹Hamster Kombat Morse code
1. A: • —
2. C: — • — •
3. H: • • • •
4. V: • • • —
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 955
🔔ግዴታ ዛሬ Withdraw ማድረግ የለባቹም 4 ቀን አለቹ ሁሉንም ነገር በተረጋጋ መልኩ ማድረግ ይቻላል።
✅ወደ Centralized Exchange ለመላክ 3 ነገር ያስፈልጋቿል
✅UID
✅DEPOSIT ADDRESS
✅MEMO
✅እነዚን 3 ነገሮች የምታገኙት እዛው Exchange (OKX/BYBIT......)ላይ ገብታቹ ነው ሙሉ Step እናሳያለን።
4 955
Claim ያደረጋቹት Token ወድያው ወደ ዋሌታቹ አይገባም፤ ነገር ግን Aug 20 አሁን connect ወዳረጋቹት Wallet ይገባል!
Suggest ያደረጉት Wallet:
OKX
BYBIT
TELEGRAM WALLET
4 955
አሁን ወደ Telegram Wallet ሌላ Exchange Account Claim ማድረግ ትችላላቹ!
KYC ጨርሱ፤ አናም Aug 20 ላይ Token Deposit ይሆናል!
Claim የሚለው Button ካልመጣ ደጋግማቹ ሞክሩት፤ Busy ሆኖ ነው!
Non-Custodial Wallet ላይ ደሞ ከ Aug 16 በኋላ ይጀመራል
