Eth-cryptopia
Ir al canal en Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Mostrar más4 954
Suscriptores
-424 horas
+137 días
-1130 días
Archivo de publicaciones
4 954
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Funds
1. Game Development. 2. Real Estate in Nigeria. 3. OnlyFans Models❓To use it navigate to: City → Stock Exchange 🎩X EmpireRebus of the day ✅Answer -
Analytics
🎩X Empire Riddle
✅Answer - apr
📹 Video codes YouTube Satellite Number →✅Video ስም አንድ አይነት መሆኑ ቼክ አድርጉ የተለያየ video ነው ታስክ ውስጥ የሚገባው ✅መጀመር የምትፈልጉ Link ➡️ https://t.me/muskempire_boet/game?startapp=hero406432024 🙂Normal User 5k coin ⭐️Telegram Premium 30k coin @EthCryptopia @EthCryptopia1Vitalik Buterin →6The Genius of PavelDurove →35Episode #1 →45666Episode #2 →65755Episode #3 →97025Episode #4 →77375Episode #5 →36487Episode #6 →57624Episode #7 →37519Episode #8 →35489Episode #9 →28139Episode #10 →28210Episode #11 →29711Episode #12 →30712Episode #13 →32813Episode #14 →37814Episode #15 →39915Episode #16 →33016Episode #17 →34117Episode #18 →35218Episode #19 →36319Episode #20 →36319Episode #21 →37121Episode #22 →37422Episode #23 →38923Episode #24 →39024Episode #25 →34425
4 954
💙Tapswap Codes
15 Time Management Tips
:
taint
Reselling In 2024 (EASY $10,000)
: pair
@EthCryptopia4 954
🍅 Tomato Daily Secret
TAP :
2 Tomato🍅
3 Hamster 🐹/Cat 🐈⬛
✅በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት
ለመጀመር:
t.me/Tomarket_ai_bot
@EthCryptopia
4 954
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
☁️ግሩፓችንን በመቀላቀል ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ☁️
https://t.me/EthCryptopia_Group
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
4 954
+1
🐹 HAMSTER KOMBAT LIST ላይደረግ ይችላል ‼️
🕹 የጌሙ ሰሪዎች ከፍተኛ የውስጣዊ ግጭት ላይ ናቸው!
የፕሮጀክቱ Investors ከ HAMSTER ባለቤት Eduard Gurinovich ጋር በገንዘብ ክፍፍል ላይ መስማማት አልቻሉም። መጀመሪያ ላይ ባለሀብቶቹ ከጨዋታው ትርፍ 18.6% ቃል ተገብቶላቸው ነበር፣ በኋላ ላይ ግን Eduard ለግለሰቦቹ ከጌሙ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌላቸው እና ምንም ነገር እንደማያገኙ ነግሯቸዋል ተብሏል፤
ከዚህ በፊትም እዚ ቻናል ላይ ለቀን እንደነበረው ሰውየው ምንም Investors እንደሌለው ተናግሮ ነበር።ባለሀብቶቹም ይህን አስመልክቶ ወደ ክስ እያመሩ ነው፤ ይህም የ $HMSTR Token List የመደረግ እሳቤን የውሃ ሽታ አርጎ ያስቀረዋል! Source: https://lenta-ru (በሩሲያ ውስጥ ትልቁ እና ታዋቂው የዜና Website) @EthCryptopia
4 954
🐶 Lost Dogs - 26 days left
የትላንትናው አሸናፊ
For Good ነበር!
የዛሬዎቹ ካርዶች፡
BARQUEMADA'S SPEECH
CRAFT LESSON
MUSIC CONCERT
🚨 መምረጥ ያለባቹ Card Average Card ነው፤ ማለትም ብዙም ወይም ትንሽ ሳይሆን መካከለኛ Vote ያገኛል የምትሉትን Card ነው፡፡
ለመጀመር ፡
https://t.me/lost_dogs_bot
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 954
+1
ተጠንቀቁ Monorix ($MRX) SCAM ነው
ከዚህ በፊትም ተናግረን ነበር በዚህ ቻናል Monorix SCAM ነው ብለን፤ አሁን ደሞ ያላቹን MRX ወደ $DOGS 🦴 Convert ማድረግ ትችላላቹ እያሉ ነው 1 Ton ከፍላቹ!
4 954
🏢 Tappy Town Guide:
ወሳኝ 2 ነገሮች:
🎈 Gems 💎 : ግንባታቹን እንዲያፋጥንላቹ ይረዳል፤ እንዲሁም Tapflix Building Upgrade ባረጋቹ ቁጥር ብዙ Gems 💎 ይሰጣችኋል!
🎈 Blocks🧱 : ብዙ Building ባስከፈታቹና Upgrade ባደረጋቹ ቁጥር በየ ሰአቱ የሚጨምርላቹ ነው፤ በኋላም አንዳንድ Building Upgrade ለማድረግ ትጠቀሙበታላቹ!
Builders : አንድን Building Upgrade ለማድረግ 2 ምርጫ ነው ያላቹ የመጀመርያው ባላቹ Gems 💎 ወድያው Upgrade አርጎ እንዲያልቅ፤ ሌላኛው ደሞ በቂ Gemz ከሌላቹ የሆነ ሰአት ያህል መጠበቅ፤
ምስሉ ላይ በነጭ ያሰመርኩላቹ ውስጥ ምን ያህል Building በተመሳሳይ ሰአት Upgrade ማድረግ እንደምትችሉ ያሳያችኋል፤ By Default 2 ነው የሚኖራቹ ካልተሳሳትኩ እናንተ ግን ባላቹ Gemz እየገዛቹ 3 እና 4 ማድረስ ትችላላቹ (ይህም የ Building Level ከፍ ባለ ቁጥር በጣም ይጠቅማችኋል)!Dependencies : አንዳንድ Building ለማስከፈት ሌላኛው Building የሆነ Level መድረስ አለበት ይላችኋል፤ ይህም ልክ እንደ Hamster Card ተመሳሳይ ነው፤ ያኛውን Building ፈልጋቹ የተባለው Level ላይ ማድረስ ነው!
Special TIP💡 : TAPFLIX Buildingን በተቻላቹ መጠን ከሌላው በበለጠ ቶሎ አሳድጉት ሌሎች አብዛኛዎቹን Building ለማስከፈት ወሳኝ🤖 ምን ያህል ደርሳችኋል?
