Tech News Et 📲
☎️ For Promotion : OWNER @CyptoContact 🚀 it is a channel for releasing amazing money apps, Tech Information, Telegram bot and websites as well as Airdrop. crypto currency. Apps👉 https://t.me/techappset
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Tech News Et 📲
تُعد قناة Tech News Et 📲 (@technews_et) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 33 914 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 842 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 1 031 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 33 914 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 110، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -60، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 13.51%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.72% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 4 582 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 280 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 11.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“☎️ For Promotion : OWNER @CyptoContact
🚀 it is a channel for releasing amazing money apps, Tech Information, Telegram bot and websites as well as Airdrop. crypto currency.
Apps👉 https://t.me/techappset”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 06 سبتمبر | 0 | |||
| 05 سبتمبر | 0 | |||
| 04 سبتمبر | 0 | |||
| 03 سبتمبر | 0 | |||
| 02 سبتمبر | 0 | |||
| 01 سبتمبر | 0 |
| 2 | Microsoft የ Windows 11 "Phone Link" አሰራርን ከአንድሮይድ ታብሌቶች ጋር አስተሳሰረ! 📲
ማይክሮሶፍት ስልክን ብቻ ሳይሆን በማንኛውም አንድሮይድ ታብሌት ላይ ያሉ አፖችን፣ ፎቶዎችን እና ማስታወቂያዎችን በኮምፒውተር ስክሪን ላይ በቀጥታ በመክፈት ለመጠቀም የሚያስችል አዲስ የትብብር አሰራር ለቀቀ።
👍 በስልክ/ታብሌት እና በኮምፒውተር መካከል ያለውን ስራ እጅግ ያቃልላል!
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 1 435 |
| 3 | OpenAI የ ChatGPT የSearch Home ዲዛይን አዲስ ቅርፅ ሰጠው! 🎨
ኦፕንኤአይ ተጠቃሚዎች መረጃ ሲፈልጉ ከጽሁፍ ባሻገር የቪዲዮ፣ የምስል እና የቀጥታ ካርታ (Interactive Maps) ውጤቶችን ጎን ለጎን በሚያሳዩ አዳዲስ የግራፊክስ ካርዶች የተደራጀ አዲስ UI ለቀቀ።
💬 የ ChatGPT Search በምስል እና በቪዲዮ ታጅቦ መቅረቡ አጠቃቀሙን ያቀልለዋል ብላችሁ ታስባላችሁ?
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 1 472 |
| 4 | OpenAI አዲሱን የሰው ሰራሽ አስተዋይ ሞዴል "GPT-6 Astra" በይፋ አስተዋወቀ! 🚀🤖
ኦፕንኤአይ በኮምፒውተር ላይ ያሉ ውስብስብ ስራዎችን፣ ኮዲንግ እና የምርምር ስራዎችን በራሱ በመግባት በከፍተኛ ትክክለኛነት የሚያከናውን አዲሱን እና እጅግ ሀያሉን GPT-6 Astra ሞዴል ይፋ አደረገ።
💬 AI በራሱ ኮምፒውተራችንን ተቆጣጥሮ ስራዎችን መስራቱ ስራን ያቃልላል ወይስ የስጋት ስሜት ይፈጥርባችኋል?
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 1 897 |
| 5 | ✈️ትልቅ ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች! 🌐
❤የቴሌግራም መስራች Pavel Durov
እንዳስታወቁት ከሆነ፣ ቴሌግራም የራሱን የዌብ Domain ማለትም .gram ን ለማግኘት ለICANN ማመልከቻ አስገብቷል። ይህ ዕቅድ ከተፈቀደ፣ ከ1 billion በላይ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች የራሳቸውን @Username በመጠቀም ድረ-ገጽ(website) ማግኘት ይችላሉ። 🎁
🧠 ይህ ምን ማለት ነው❓
✅ለምሳሌ ዩዘርነማችሁ @technews_et ከሆነ፣ ወደፊት የናንተ ድረ-ገጽ አድራሻ technews_et.gram ይሆናል ማለት ነው።
✅ ምንም ዓይነት የኮዲንግ ወይም የቴክኒክ ዕውቀት ሳያስፈልግ በኤአይ ታግዘው በአንድ click አሪፍ ድረ-ገጽ መፍጠር ይችላሉ።
✅ እነዚህ ድረ-ገጾች በቀጥታ በቴሌግራም ሰርቨሮች ላይ ሆስት ይደረጋሉ።
⚙ እስካሁን ጥሩ ዩዘርነም ያልያዛችሁ ሰዎች ካላችሁ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ ብጠብቁ እላለሁ !🫡
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 171 |
| 6 | 🚨አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው።
በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇
https://g.cb.click/lngERm
https://g.cb.click/lngERm
✅አሰራሩ ቀላል ነው ፥-
Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል
(ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ)
ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል
(ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው)
✅1000 HSH = $1 ነው
@ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል
ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ
✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው
✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው
ሙሉ ለሙሉ የተረጋገጠ ስራ ነው እኔም ጓደኞቼም አውጥተንበታል
አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://g.cb.click/lngERm
https://g.cb.click/lngERm
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 090 |
| 7 | 💸 Earn money by registering Gmail accounts
GMail Pay pays for simple Gmail registration tasks.
✅ Complete simple tasks
📩 Submit Gmail accounts
💵 Get paid after approval
🤝 Invite friends and earn referral rewards
Fast. Easy. Profitable. | 1 090 |
| 8 | 📈 የPwC አዲስ ሪፖርት፡ ለAI መሰረተ-ልማት $31.6 ትሪሊዮን ዶላር ይወጣል! የዛሬው የPwC ግሎባል ሪፖርት እንደሚያሳየው እስከ 2050 ድረስ ለAI የዳታ ሴንተሮች እና የቺፕስ ማሻሻያ አጠቃላይ የዓለማችን ኢንቨስትመንት 31.6 ትሪሊዮን ዶላር ይደርሳል። በየዓመቱ ለቺፕስ ማሻሻያ ብቻ የሚወጣው ወጪ እስከ 1.8 ትሪሊዮን ዶላር ያድጋል ተብሏል።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 392 |
| 9 | 🏥 ChatGPT ከ325 ሚሊዮን በላይ የህክምና መዝገቦች (Epic System) ጋር ተያያዘ! OpenAI አዲሱን ChatGPT for Healthcare አሰራር በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ከሚጠቀመው Epic የህክምና ሶፍትዌር ጋር አያይዞታል። ይህም ሀኪሞች የካርድ መረጃዎችን እና የህክምና ታሪኮችን በፍጥነት በAI አማካኝነት ተንትነው እንዲረዱ ያደርጋቸዋል።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 459 |
| 10 | 1000ATF =3$ 💵💵
ትንሽ ዘግይቻለዉ ግን አሁንም አልረፈደም
✅ 5 ሰው ጋብዛቹ ማውጣት ትችላላቹ✔️
💋ማሳሰቢያ 💋
እንደገባቹ የግድ wallet connect ማድረግ አለባቹ invited ያረጋቹትም ሰው እንዲቆጠር የግድ wallet connect ማድረግ አለበት
✅ለመጀመር 👇
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=1860375639
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 475 |
| 11 | 🛡 Google አዲሱን "Gemini 3.8 Flash Cyber" ሞዴል ይፋ አደረገ! Google የሳይበር ደህንነትን ለመጠበቅ ብቻ የተሰራውን Gemini 3.8 Flash Cyber የተሰኘ የAI ሞዴል አስተዋውቋል። ሞዴሉ የኮምፒውተር ሲስተም ክፍተቶችን (Vulnerabilities) 70% በላይ በራሱ ማግኘት የሚችልና የChrome ድህረ-ገፅ ክፍተቶችን በከፍተኛ ፍጥነት የመጠገን አቅም እንዳለው ተገልጿል።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 373 |
| 12 | 🔥 አንድ ገበሬ የAIን ምክር ተከትሎ ሙሉ ሰብሉን አጣ!
በChuzhou ቻይና የሚኖሩ የ67 ዓመት አረጋዊ ገበሬ፣ በሰሊጥ ማርሻቸው ላይ የበቀለውን አረም እና ተባይ ለመቆጣጠር የAI አፕሊኬሽን ምክር ጠየቁ። AIው በድሮን የሚረጭ ሙሉ እቅድ የሰጣቸው ሲሆን፣ ሁለት የፀረ-አረም እና ሁለት የፀረ-ተባይ ኬሚካሎችን እንዲቀላቅሉ መከራቸው። ገበሬው የባለሙያዎችን ምክር ሳይጠይቁ ወይም ኬሚካሉን በጥቂት ቦታ ላይ ሳይሞክሩ፣ መላውን 10 ሄክታር (25 ኤከር) መሬት በድሮን ረጩት።
❗️ በነገው ዕለት ግን አረሙ ብቻ ሳይሆን የሰሊጡ ቡቃያ ሙሉ በሙሉ ደረቀ፤ እንደ ገበሬው ገለጻ ሰሊጡ ከአረሙ ይልቅ በበለጠ ፍጥነት ነበር የሞተው። ውድመቱ በግምት 150,000 ዩዋን (ወደ $22,245 ዶላር የሚጠጋ) ጉዳት አድርሶባቸዋል።
ገበሬው የደረሰውን አደጋ ለተጠቀሙበት የAI አፕሊኬሽን ሲነግሩት፣ ቻትቦቱ ሰብሉ የጠፋው በፎሜሳፌን (Fomesafen) ኬሚካል እንደሆነ ገለፀላቸው። ይህ ኬሚካል የባቄላ/አኩሪ አተር (Soybean) ማ his ላይ አረም ለማጥፋት የሚያገለግል እንጂ ለሰሊጥ ሰብል በፍፁም የማይሆን እና በሌሎች ሰብሎች ላይም በጥንቃቄ ለይቶ የሚረጭ ነበር።
የአፕሊኬሽኑ የደንበኞች አገልግሎት ለገበሬው አቤቱታ ሲመልስ፣ "የAI ምላሾች ከተከፈቱ የኢንተርኔት መረጃዎች የሚሰበሰቡ በመሆናቸው ስህተቶችን ሊይዙ ይችላሉ" ብሏል።
ጥፋተኛው ማነው ብለው ያስባሉ?
🔥 AI ነው
🤔 ገበሬው እራሱ ነው
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 890 |
| 13 | 🛡 CrowdStrike እና Nvidia "SafeMind" የተሰኘ የሳይበር ደህንነት AI ይፋ አደረጉ! CrowdStrike ከNvidia ጋር በመተባበር SafeMind የተሰኘ የሳይበር ጥቃቶችን በራሱ መከላከልና መመከት የሚችል የAI ሞዴል ይፋ አድርጓል። ይህ ሲስተም ጥቃቶችን በሴኮንዶች ውስጥ በመገደብ እና የኮምፒውተር መረጃዎችን ወደነበሩበት በመመለስ (Identity recovery) ስራ ላይ ይውላል።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 559 |
| 14 | 💻 ASUS በNVIDIA RTX Spark የሚሰሩ አዳዲስ ProArt ላፕቶፖችን ይፋ አደረገ! በኢንተርናሽናል ኤግዚቢሽን ላይ ASUS አዲሱን NVIDIA RTX Spark ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ ProArt P16 እና P14 ላፕቶፖችን አስተዋውቋል። እነዚህ ላፕቶፖች የላቁ የAI Agents ስራዎችን እና የ3D ዲዛይኖችን በላፕቶፑ አካል ላይ ብቻ (On-device) በፍጥነት ለማከናወን የተሰሩ ናቸው።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 665 |
| 15 | I recently celebrated reaching 5K followers on X and also completed a challenge given to me by Tonkeeper.
and now, it’s time to begin the next chapter.
I’ve been given another challenge by the CO-Founder & COO of Conso, one that could ultimately change the trajectory of my X journey.
So, I’d like to ask you, my Telegram family, to help me reach my goal of 20K followers on X by the end of September while also accomplishing the challenge I’ve been given.
This challenge could open doors for me in ways beyond my imagination, creating multiple opportunities not only for me but also for my peers, all made possible with the support of my incredible Telegram & X family.
20K, here we come. Let’s make it happen together!
@web3Abyssinia
My 📱 account: https://x.com/Eyuel88 | 2 813 |
| 16 | Done ✅ | 2 722 |
| 17 | Simon Ayalew
simonayalew9@gmail.com | 2 797 |
| 18 | Give away winner
@Throughthelight | 2 497 |
| 19 | Instagram አዲሱን "Gold Badge" እና የይዘት ጥበቃ አሰራር አስተዋወቀ! 🛡
ኢንስታግራም ኦሪጅናል Content የሚሰሩ ሰዎችን ለማበረታታት የሌሎችን ቪዲዮ ኮፒ አድርገው በሚለቁ አካውንቶች ላይ የዕይታ (Reach) ገደብ የሚጥል እና ለትክክለኛ creatoች እውቅና የሚሰጥ አዲስ ህግ መተግበር ጀመረ።
😱 ለcontent creators መብት መከበር ትልቅ እርምጃ ነው!
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 666 |
| 20 | OpenAI አዲሱን የሰው ሰራሽ አስተዋይ ሞዴል "Strawberry" (o1) በይፋ አስተዋወቀ! 🍓🤖
ኦፕንኤአይ ከቀደሙት ሞዴሎች በተለየ መልኩ እንደ ሰው ልጅ አስቦ እና አሰላስሎ (Reasoning) ውስብስብ የማቲማቲክስ፣ የኮዲንግ እና የሳይንስ ጥያቄዎችን በከፍተኛ ትክክለኛነት የሚመልስ አዲስ AI ይፋ አደረገ።
💬 AI እንደ ሰው ልጅ በጥልቀት ማሰብ መጀመሩ ለወደፊቱ የቴክኖሎጂ እድገት ያሳስባችኋል ወይስ ያስደስታችኋል?
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 763 |
