ar
Feedback
Tech News Et 📲

Tech News Et 📲

الذهاب إلى القناة على Telegram

☎️ For Promotion : OWNER @CyptoContact 🚀 it is a channel for releasing amazing money apps, Tech Information, Telegram bot and websites as well as Airdrop. crypto currency. Apps👉 https://t.me/techappset

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Tech News Et 📲

تُعد قناة Tech News Et 📲 (@technews_et) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 35 195 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 771 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 959 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 35 195 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -474، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 11.28‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.70‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 972 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 006 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
☎️ For Promotion : OWNER @CyptoContact 🚀 it is a channel for releasing amazing money apps, Tech Information, Telegram bot and websites as well as Airdrop. crypto currency. Apps👉 https://t.me/techappset

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 31 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

35 195
المشتركون
-124 ساعات
-2347 أيام
-47430 أيام
أرشيف المشاركات
🚀 DeepSeek V4 Flash አዳዲስ ማሻሻያዎች! 🐳 አዲሱ DeepSeek V4 Flash Release Version ከቀደመው Preview Version ጋር ሲነጻጸር፣ በAgentic Tasks እና
🚀 DeepSeek V4 Flash አዳዲስ ማሻሻያዎች! 🐳 አዲሱ DeepSeek V4 Flash Release Version ከቀደመው Preview Version ጋር ሲነጻጸር፣ በAgentic Tasks እና Coding አፈጻጸም ላይ ከፍተኛ መሻሻል አሳይቷል። ⚡️ 📊 በተደረጉ የBenchmark ምዘናዎች መሠረት፣ ሞዴሉ ተመሳሳይ Architecture እና Parameter Size እየጠበቀ ቢሆንም፣ GLM-5.2 እና DeepSeek V4 Pro ን በብዙ ፈተናዎች ላይ መብለጥ ችሏል። 💻 በተጨማሪም API ከCodex Agent ጋር ሙሉ ለሙሉ Compatibility እንዲኖረው ተሻሽሏል፣ ይህም AI Agents እና የሶፍትዌር ልማት ስራዎችን የበለጠ ቀላል ያደርጋል። 🏆 በArtificial Analysis Ranking ላይም፣ • GLM-5.2 እና GPT-5.6 Luna ን በ1 ነጥብ ብቻ ይከተላል። • Gemini 3.6 Flash ጋር እኩል ደረጃ ላይ ተቀምጧል። 🔥 ይህ ማሻሻያ DeepSeek V4 FlashለCoding፣ AI Agents እና Software Development በጣም ተወዳዳሪ አማራጭ ያደርገዋል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🤝 የMeta እና Anthropic የ10 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ የCloud ስምምነት ውይይት! 🌐⚡️ ነገሩ እንዲህ ነው! 💡 የMark Zuckerberg ድርጅት Meta የራሱን የAI ዳታ ሴንተሮች እ
🤝 የMeta እና Anthropic የ10 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ የCloud ስምምነት ውይይት! 🌐⚡️ ነገሩ እንዲህ ነው! 💡 የMark Zuckerberg ድርጅት Meta የራሱን የAI ዳታ ሴንተሮች እና የኮምፒውቲንግ አቅም (Meta Compute) ለሌሎች ኩባንያዎች ማከራየት ለመጀመር አቅዷል 🖥🏢። በዚህም የመጀመሪያው ትልቅ ደንበኛው ሊሆን የሚችለው የClaude AI አዘጋጅ የሆነው Anthropic ነው! 🤖🔥 📌 ዋና ዋና ነጥቦች 💰 የ10 ቢሊዮን ዶላር ድድር፦ Anthropic በየወሩ እየከፈለ ለ2 ዓመታት ያህል ከMeta የAI ኮምፒውቲንግ አቅም ለመከራየት የቀረበ ውይይት ነው። 🚀 የMeta አዲስ የቢዝነስ መስክ፦ Meta በ2026 ብቻ እስከ 145 ቢሊዮን ዶላር ለAI ዳታ ሴንተሮች እና ለNvidia ቺፖች ያወጣል። አሁን ደግሞ ያንን አቅም በመሸጥ ከግዙፎቹ Amazon (AWS)Microsoft (Azure) እና Google Cloud ጋር በቀጥታ ሊፎካከር ተዘጋጅቷል ☁️💪። 🥊 ተፎካካሪዎች አብረው ሲሰሩ፦ Meta በLlama ሞዴሉ፣ Anthropic ደግሞ በClaude ሞዴሉ የቅርብ ተፎካካሪዎች ቢሆኑም፣ በAI መሰረተ-ልማት በኩል ግን አጋር ሊሆኑ ነው! 🤝 📈 የAnthropic ከፍተኛ ረሃብ፦ Anthropic የClaude ሞዴሎችን ለማሰልጠን እና ለማስሄድ ግዙፍ የኮምፒውቲንግ አቅም ስላስፈለገው ከMeta በተጨማሪ ከSpaceX እና Akamai ጋርም የቢሊዮን ዶላር ስምምነቶችን አድርጓል 🛰⚡️። ይህ እርምጃ Meta የማህበራዊ ሚዲያ እና ማስታወቂያ ኩባንያ ብቻ መሆኑ ቀርቶ የዓለማችን ግዙፍ የCloud እና የAI አቅም አቅራቢ (Cloud Giant) ለመሆን ማለሙን ያሳያል! 🔮✨ SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🌧 ይህን የክረምት ወቅት ወደ አዲስ ክህሎት የሚወስድ እድል ያድርጉት! 👨‍💻🚀 ዝናብ ሲዘንብ በቤትዎ ሆነው ጊዜዎን በነጻ የሶፍትዌር ልማት (Software Development) መማር ላይ ያውሉ
🌧 ይህን የክረምት ወቅት ወደ አዲስ ክህሎት የሚወስድ እድል ያድርጉት! 👨‍💻🚀 ዝናብ ሲዘንብ በቤትዎ ሆነው ጊዜዎን በነጻ የሶፍትዌር ልማት (Software Development) መማር ላይ ያውሉ። ስልክ ወይም ኮምፒውተር ብቻ በመጠቀም ከጀማሪ እስከ ፕሮፌሽናል ደረጃ ድረስ መማር ይችላሉ። 📖 HTML (የድረ-ገጽ መሠረት) – w3schools.com 🎨 CSS (የድረ-ገጽ ዲዛይን) – web.dev/learn/css ⚡️ JavaScript – javascript.info 🐙 Git & GitHub – git-scm.com 🔗 API – rapidapi.com/learn 🐍 Python – t.me/pythonproz ⚛️ React – react-tutorial.app 🚀 Laravel – laracasts.com 🌟 Vue.js – learnvue.co 🗄 SQL – t.me/sqlspecialist 🎨 Tailwind CSS – tailwindcss.com ⚙️ Go (Golang) – gobyexample.com 🐳 Docker – docker-curriculum.com 🦋 Flutter – flutter.dev/learn 🦀 Rust – rust-lang.org/learn 🤖 AI & Machine Learning – t.me/machinelearning_deeplearning ☁️ DevOps (AWS, Azure & GCP) – t.me/AWS_GCP_Azure 🧩 TypeScript – typescriptlang.org/learn 💡በየቀኑ 1–2 ሰዓት ብቻ በመማር በጥቂት ወራት ውስጥ ዌብ ዴቨሎፐር፣ ሞባይል አፕ ዴቨሎፐር ወይም AI ዴቨሎፐር ለመሆን ጠንካራ መሠረት መገንባት ይችላሉ። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

Threads ከMeta AI ጋር Private Chat ክፍል ያካተተ ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች ፖስቶችን፣ ፎቶዎችን ወይም ቪዲዮዎችን በመላክ ከAIው ጋር ለብቻቸው መወያየት ይችላሉ። ይህ አገልግሎት ቀደም ብሎ
Threads ከMeta AI ጋር Private Chat ክፍል ያካተተ ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች ፖስቶችን፣ ፎቶዎችን ወይም ቪዲዮዎችን በመላክ ከAIው ጋር ለብቻቸው መወያየት ይችላሉ። ይህ አገልግሎት ቀደም ብሎ በFacebook፣ Instagram እና WhatsApp ላይ የነበረ ነው። በተጨማሪም በ5 ሀገራት Meta AI @meta.ai በሚል አካውንት በThreads ፊድ (Feed) ላይ በግልጽ ፖስት ማድረግጀምሯል። ተጠቃሚዎች እነዚህን ፖስቶች Block ማድረግ አይችሉም (Mute ማድረግ ብቻ ነው የሚቻለው)፤ እንዲሁም AIው በፊድ ላይ የሚኖረው ተሳትፎ ቋሚ ነው። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

ምን ያህል ትስማሙበታላችሁ በዚህ ሀሳብ ? እኔ ልክ ነዉ ብዬ ነዉ የማስበዉ ሀሳባቸን ተመሳሳይ ከሆነ React አድርጉ👍 SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🚨 1,100 በላይ የAI ባለሙያዎች ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጡ! ከ OpenAI, Anthropic, Google እና Meta ጨምሮ ከዋና ዋና የAI ድርጅቶች የተውጣጡ 1,132 ሰራተኞችና ከፍተኛ አመራሮ
🚨 1,100 በላይ የAI ባለሙያዎች ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጡ! ከ OpenAI, Anthropic, Google እና Meta ጨምሮ ከዋና ዋና የAI ድርጅቶች የተውጣጡ 1,132 ሰራተኞችና ከፍተኛ አመራሮች ፈጣን እና በራሱ የሚያድግ የAI ምርምር ከቁጥጥር ውጭ ሊወጣ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ባለሙያዎቹ የአሜሪካ መንግስት ከሌሎች ሀገራት ጋር በመተባበር የAI እድገትን በአስተማማኝ ሁኔታ ለመቆጣጠር ቴክኒካዊ እና ፖለቲካዊ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ጠይቀዋል። በተጨማሪም፣ የአሁኑ ፍጥነት ከቀጠለ AI የሰውን የመረዳት እና የምርምር አቅም በፍጥነት ሊበልጥ እንደሚችል ገልጸው፣ ለውጤታማ ዓለም አቀፍ ቁጥጥር የቻይናን ተሳትፎ ጨምሮ የሁሉም ሀገራት ትብብር ወሳኝ መሆኑን አሳስበዋል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

◼️Mepass Verification Completed ለማድረግ እንቢ ያላችሁ, Email Code አልክ እያለ ለተቸገራችሁ፤ Mepass update ባደረገዉ መሰረት በበፊቱ መንገድ Verification መጨረስ ስለማትችሉ በአዲሱ Update በዚህ መንገድ Verification ( ID and Face) ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል! ◼️ለመጀመር 👇 መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ ➡️ https://i.mec.me/?c=bs1rsep1 INVITATION CODE ➡️bs1rsep1 💠እሽ እና እንዴት ነው ይሄን token የምናገኘው ካላችሁ ልንገራችሁ ☺️ 🔻እናንተ በሰዎች referral ስትገቡ 1$mec ይሰጣችኋል እና ያን እራሱ stake ነው የሚረገው እና እናንተ በየቀኑ ከ stake $mec ማገናኘት ትችላላችሁ 🔢stake በማድረግ በየቀኑ መሰብሰብ 🔢daily check in በማድረግ 🔢 ሰዎችን በመጋበዝ ነው አስቡት አሁን ላይ national id የሌለዉ ሰዉ የለም እና ጓደኞቻቹ በመጋበዝ ብቻ እራሱ ብዙ ብር መስራት ትችላላችሁ✌️ 🟢በነገራችን ላይ የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯 🟫ሁላችሁም አሁኑኑ💵 ሰሩ ቤተሰብ✅ Me pass ላይ mec መሸጥ የምፈጉ እኛ እየገዛን ስለሆነ አናግሩን  ቀጥታ Screenshots ላኩ 0.1 mec = 50 birr 0.2 mec = 120 birr 0.3 mec = 160 birr 0.4 mec = 250 birr 0.5 mec = 400 birr 0.6 Mec = 520 birr 0.7 Mec = 640 birr 0.8 Mec = 760 birr 0.9 Mec = 880 birr 1 Mec = 1000 birr ለመሸጥ @cyptocontact ያናግሩን

🚀 SPACEXAI 🔥 | Grok Build ይፋ ሆነ! xAI በGrok ዌብሳይት እና በiOS/Android መተግበሪያዎች ላይ አዲሱን Grok Build (Vibe Coding) በBeta ደረጃ ይፋ አድርጓል። ይህ በGrok 4.5 እና በMulti-Agent AI Engine የሚሰራ አዲስ ባህሪ፣ ያለ ምንም የኮዲንግ እውቀት በተፈጥሯዊ ቋንቋ (Natural Language) ብቻ መተግበሪያዎችን፣ ዌብሳይቶችን፣ Dashboard-ዎችን እና ጨዋታዎችን በቅጽበት እንዲገነቡ ያስችላል። 🤯 📌 ዋና ዋና ባህሪያት • 🌐 Custom Domain ማገናኘት • 🌍 Browser Use (AI web እንዲጠቀም) • 🎨 Image Generation እና ዲዛይን መፍጠር • ⚡️ Live Preview እና በፅሁፍ ማስተካከያ • 🤖 Multi-Agent AI ለፈጣን እና ውስብስብ ፕሮጀክቶች ⚠️ ለጊዜው ይህ አገልግሎት ለSuperGrok Heavy ተመዝጋቢዎች ብቻ ይገኛል። 💬 ይህ የAI መሳሪያ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው "Vibe Coding" ልምድ በማቅረብ የሶፍትዌር ልማትን ወደ አዲስ ደረጃ ሊያደርስ ይችላል። 🚀 SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

📚🤖 በነጻ የሚገኙ 11 ምርጥ የAI እና Machine Learning መጽሐፍት! 1 Foundations of Machine Learning 🔗 https://cs.nyu.edu/~mohri/mlbook/ 2
📚🤖 በነጻ የሚገኙ 11 ምርጥ የAI እና Machine Learning መጽሐፍት! 1 Foundations of Machine Learning 🔗 https://cs.nyu.edu/~mohri/mlbook/ 2 Understanding Deep Learning 🔗 https://udlbook.github.io/udlbook/ 3 Introduction to Machine Learning Systems 📘 ክፍል 1: https://mlsysbook.ai/vol1/ 📘 ክፍል 2: https://mlsysbook.ai/vol2/ 4 Algorithms for Machine Learning 🔗 https://algorithmsbook.com 5 Deep Learning 🔗 https://www.deeplearningbook.org 6 Reinforcement Learning 🔗 https://www.andrew.cmu.edu/course/10-703/ 7 Distributional Reinforcement Learning 🔗 https://direct.mit.edu/books/oa-monograph/ 8 Multi-Agent Reinforcement Learning 🔗 https://marl-book.com 9 Agents in the Long Game of AI 🔗 https://direct.mit.edu/books/oa-monograph/ 10Fairness and Machine Learning 🔗 https://fairmlbook.org 11 Probabilistic Machine Learning 📘 ክፍል 1: https://probml.github.io/pml-book/book1 📘 ክፍል 2: https://probml.github.io/pml-book/book2 💡 ይህ ሊስት ተማሪዎች፣ ዴቨሎፐሮች፣ እና AI ፍላጎት ላላቸው ሁሉ ጠቃሚ ነው። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

Withdrew አድርጌው ተቀብያለሁ ☑️ 💸 አዲስ App ስለሆነ ገብታችሁ ልምድ ያላችሁ ሰዎች ስሩበት ⚡️ ⚡️ በደንብ ከሰራችሁ ከ$1 እስከ -$20 ይሰጣቹሀል ☑️ ⚡️ከ $1 ጀምሮ Withdrew
+1
Withdrew አድርጌው ተቀብያለሁ ☑️ 💸 አዲስ App ስለሆነ ገብታችሁ ልምድ ያላችሁ ሰዎች ስሩበት ⚡️ ⚡️ በደንብ ከሰራችሁ ከ$1 እስከ -$20 ይሰጣቹሀል ☑️ ⚡️ከ $1 ጀምሮ Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ 🔥🔥 ⚡️ከዚህ App የተመቸኝ ነገር ብዙ Task አለው !! ⚡️ ለመጀመር 👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jokerx.airewards&referrer=utm_source%3Dref%26utm_medium%3Dn8220SyF6sZ4MMGtUxBAmpvYpne2%26anid%3Dadmob

አዲስ ስራ መቷል ይለቀቅ ?

ለDevዎችና ለቴክ ቤተሰቦቻችን የተበሰረ ገራሚ ዜና! 💻🚀 የ Claude AI ፈጣሪ Anthropic አዲሱንና ሃይለኛውን Claude Code በተግባር የሚያስተምር ነጻ ኮርስ በይፋ ለቋል! ይህ ኮር
ለDevዎችና ለቴክ ቤተሰቦቻችን የተበሰረ ገራሚ ዜና! 💻🚀 የ Claude AI ፈጣሪ Anthropic አዲሱንና ሃይለኛውን Claude Code በተግባር የሚያስተምር ነጻ ኮርስ በይፋ ለቋል! ይህ ኮርስ Claude Codeን በፕሮጀክቶቻችሁ ላይ እንዴት እንደ ሙሉ AI Agent መጠቀም እንደምትችሉ የሚያሳይ ነው፦ ✨ ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦ 👨‍💻 ራስ-ሰር ኮዲንግ፦ ኮድ እንዲጽፍ፣ እንዲያስተካክል እና ከ GitHub ጋር አብሮ እንዲሰራ ማድረግ ⚡️ ስራን ማቀለል፦ አሰልቺና ደጋጋሚ ስራዎችን በራስ-ሰር (Automate) የሚያደርጉ Hooks እና Skills አጠቃቀም 🤖 ያለ ሰው ጣልቃገብነት፦ ረጅም እና ውስብስብ የፕሮግራሚንግ ስራዎችን በትንሽ ቁጥጥር እንዲጨርስ ማድረግ 📊 ስለ ኮርሱ፦ 📚 15 ያህል አጫጭር ትምህርቶች ያሉት ሲሆን ጊዜያችሁን አይወስድም 🎓 ስትጨርሱም ኦፊሴላዊ ሰርተፊኬት (Certificate) ይሰጣችኋል! ልምድ ያላችሁ ሆናችሁ አዲስ ጀማሪዎች፣ የ Claude Codeን አቅም ሙሉ በሙሉ ለመጠቀም እና ስራችሁን 10x ለማጣደፍ እንዳያመልጣችሁ! 🎓⚡️ the course is here SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

ወደ እኛ COMMUNITY አዲስ እየገባችሁ ለምትገኙ አሁን ላይ እየሰራንባቸዉየሚገኙ Online ስራዎች ከዚህ በታች አስቀምጠንላችኋል👇 ✅ Wahda Live :- አዲስ ስራ ስራው ‎ ‎እንደገባቹ 3s
ወደ እኛ COMMUNITY አዲስ እየገባችሁ ለምትገኙ አሁን ላይ እየሰራንባቸዉየሚገኙ Online ስራዎች ከዚህ በታች አስቀምጠንላችኋል👇 ✅ Wahda Live :- አዲስ ስራ ስራው ‎ ‎እንደገባቹ 3spin ይሰጣል በሱ 4 $ ትደርሳላቹ 4.5 $ ሞልታቹ በፈለጋቹት ባንክ ማውጣት ይቻላል ‎ ‎ይሄ ደስ የሚለው 4.5$ ማውጣት ስለምችሉ 100,000 እስኪሞላ አጠብቁም ‎Daily task አለው party & Live  ነው ምሰሩት ‎ ለመጀመር➡️ START NOW TELLO LIVE :- በጣም አሪፍ የሆነ ስራ ነው 💼 Tello live ይባላል 🌐ሙሉ አሰራሩ ከላይ video ሰርቸላችሁ አለው 👀 እሱ እያያችሁ ከ መመዝገብ ጀምሮ እንዴት task መስራት እንደምትችሉ ያሳያል በ 13 ቀን ውስጥ $10 ማውጣት ትችላላችሁ 1ሰዓት party ስትቀመጡ 80k point ይሰጣችኋል 📈ይሄም ማለት 0.8$ ነው ገና አዲስ ስለሆነ ፈጥናችሁ ጀምሩት ለመጀመር➡️ START NOWTAKA :- task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ይሰጣችኋል ◼️ስለ ስራዉ ዝርዝር ➡️ POST LINK BAAT:- ከTaka ጋር ተመሳሳይ ነዉ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ይሰጣችኋል ለመጀመር➡️ START NOW ☑️HiFAMI APP:- አኘሊኬሽን ስላወረዳችሀ ብቻ $0.1 የሚሰጥ በተጨማሪ ጓደኞቻችሁን ስትጋብዙ በ1 friend $0.1 usdt የሚሰጣችሁ ነዉ፤ እንዴት እንደምትመዘገቡ፤ የሰራችሁትንም እንዴት Withdraw እንደምታደርጉ ለማወቅ👇 ◼️ስለ ስራዉ ዝርዝር ➡️ POST LINK ☑️ Buzzer App:- ይህ App እንደ TikTok ያለ App ሲሆን ነገር ግን የሚለየዉ ነገር በView ተከፋይ የምትሆኑበት App ነዉ፤ በተጨማሪም ሰዎችን ስትጋብዙ $0.15 reward ታገኛላችሁ ◼️ስለ ስራዉ ዝርዝር ➡️ POST LINK ☑️ ME PASS :- ይህ ስራን ለመስራት የሚያስፈልጋችሁ Connection ብቻ ነዉ በትንሹ ከ1000Birr ያላነሰ መስራት የምትችሉበት ስራ ነዉ ◼️ስለ ስራዉ ዝርዝር ➡️ POST LINK ☑️ Gmail farmer ፥ አንድ የGoogle gmail ብቻ በመክፈት ከ25-30 ብር መስራት ትችላላቹ አቅራቢያቹ ያለስልክ በደምብ መጠቀም ትችላላቹ ‎ሰዎች በወር 20$ እየሰሩ ነው። ለመጀመር➡️ START NOW 🛫ሌሎች 100% sure የምሆንባቸዉን ስራዎችን የማደርሳችሁ ይሆናል 💡 ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍 SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

📊 OpenAI አዲስ ጥናት፦ ተጠቃሚዎች ChatGPTን ከራሳቸው የሙያ መስክ ውጪ ላሉ ሥራዎችም በስፋት እየተጠቀሙበት ነው! ​ 🤖 በOpenAI የተደረገ አዲስ ጥናት መሠረት፣ በአሜሪካ ያሉ Chat
📊 OpenAI አዲስ ጥናት፦ ተጠቃሚዎች ChatGPTን ከራሳቸው የሙያ መስክ ውጪ ላሉ ሥራዎችም በስፋት እየተጠቀሙበት ነው! ​ 🤖 በOpenAI የተደረገ አዲስ ጥናት መሠረት፣ በአሜሪካ ያሉ ChatGPT Business ተጠቃሚዎች ከሚልኳቸው ከሙያ ጋር የተያያዙ መልእክቶች ውስጥ 43.5% የሚሆኑት ከራሳቸው የሙያ መስክ ውጪ ያሉ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ የተላኩ ናቸው። ​ 📌 በብዛት የሚጠየቁ ሥራዎች 💰 የፋይናንስ ስሌቶች እና ሂሳብ (Financial Calculations) ​ 💻 የኮምፒውተር እና የሶፍትዌር ችግሮች መፍታት (Computer Troubleshooting) ​ 📢 የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የማስተዋወቂያ ሥራዎች ​ 🇪🇹 እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሃገራት ​ 🔹 ሁለገብ ረዳት (AI Assistant) – ብዙ አነስተኛ ቢዝነሶች፣ ፍሪላንሰሮች እና Startup ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ሥራ የተለየ ባለሙያ ከመቅጠር ይልቅ ChatGPTን በመጠቀም ጊዜና ወጪ እየቆጠቡ ነው። ​ 🔹 የሥራ ፈጠራ እና እድገት – የAI መሳሪያዎች በኢትዮጵያ ውስጥም ለወጣቶች፣ ለStartup ድርጅቶች እና ለSMEs የውጭና የሀገር ውስጥ ደንበኞችን በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል አስፈላጊ መሳሪያ እየሆኑ ነው። ​ 🚀 ሆኖም፣ AI በተለይ ለአነስተኛ ቢዝነሶች፣ ለፍሪላንሰሮች እና ለStartup ድርጅቶች የሥራ ጫናን ለማቃለል እና ምርታማነትን ለማሳደግ በፍጥነት እየተለወጠ ያለ አስፈላጊ ነገር ሆኗል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🚀 በ Open Source AI ዓለም አዲስ ታሪክ ተሰራ! ​ 🇨🇳 ከቻይና የወጣው Kimi K3 የተባለው ክፍት የAI ሞዴል፣ በተለቀቀ በሁለት ወራት ውስጥ ብቻ እንደ Opus 4.8 ያሉ ታዋቂ የA
🚀 በ Open Source AI ዓለም አዲስ ታሪክ ተሰራ! ​ 🇨🇳 ከቻይና የወጣው Kimi K3 የተባለው ክፍት የAI ሞዴል፣ በተለቀቀ በሁለት ወራት ውስጥ ብቻ እንደ Opus 4.8 ያሉ ታዋቂ የAI ሞዴሎችን በብቃት በልጦ ትኩረት ስቧል። ​ 📊 Artificial Analysis Intelligence Index ላይ 57 ነጥብ በማስመዝገብ፣ ከሁሉም Open Weights AI Models መካከል አንደኛ ደረጃን ይዟል። በተጨማሪም የሞዴሉ Weights ለሕዝብ ክፍት ሆነው ተለቀዋል። ​ 🔍 ስለ Kimi K3 ማወቅ ያለብዎት ⚡️ 2.6 ትሪሊዮን (2.6T) ፓራሜትሮች ያሉት ግዙፍ Mixture-of-Experts (MoE) ሞዴል ነው። ​ 📄 የፈቃድ ሁኔታ "Kimi K3 License" በተባለ ፈቃድ ተለቋል፣ ነገር ግን Commercial Use Restricted (ለንግድ አጠቃቀም ገደብ ያለው) ነው። ​ 💼 ይህ ለኩባንያዎች ምን ማለት ነው? 🔹 በዓመት ከ $20 ሚሊዮን በላይ ገቢ ያላቸውና Model-as-a-Service የሚሰጡ ኩባንያዎች ተጨማሪ የንግድ ፈቃድ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ​ 🔹 በወር ከ 100 ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሏቸው ወይም በወር ከ $20 ሚሊዮን በላይ ገቢ የሚያስገቡ ምርቶች፣ በመተግበሪያቸው ላይ "Kimi K3" የሚለውን ስም በግልጽ ማሳየት አለባቸው። ​ 📑 በተጨማሪም የሞዴሉን አወቃቀር፣ የስልጠና ሂደት እና ቴክኒካዊ ዝርዝሮች የሚያቀርብ Technical Report ይፋ ተደርጓል። ​ 💬 ይህ ክፍት AI ሞዴሎች ከዝግ ሞዴሎች ጋር ያለውን ፉክክር ወደ አዲስ ደረጃ ያሸጋግረዋል ብለው ያስባሉ? ​ SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🚀 በ Open Source AI ዓለም አዲስ ታሪክ ተሰራ! ​ 🇨🇳 ከቻይና የወጣው Kimi K3 የተባለው ክፍት የAI ሞዴል፣ በተለቀቀ በሁለት ወራት ውስጥ ብቻ እንደ Opus 4.8 ያሉ ታዋቂ የA
🚀 በ Open Source AI ዓለም አዲስ ታሪክ ተሰራ! ​ 🇨🇳 ከቻይና የወጣው Kimi K3 የተባለው ክፍት የAI ሞዴል፣ በተለቀቀ በሁለት ወራት ውስጥ ብቻ እንደ Opus 4.8 ያሉ ታዋቂ የAI ሞዴሎችን በብቃት በልጦ ትኩረት ስቧል። ​ 📊 Artificial Analysis Intelligence Index ላይ 57 ነጥብ በማስመዝገብ፣ ከሁሉም Open Weights AI Models መካከል አንደኛ ደረጃን ይዟል። በተጨማሪም የሞዴሉ Weights ለሕዝብ ክፍት ሆነው ተለቀዋል። ​ 🔍 ስለ Kimi K3 ማወቅ ያለብዎት ⚡️ 2.6 ትሪሊዮን (2.6T) ፓራሜትሮች ያሉት ግዙፍ Mixture-of-Experts (MoE) ሞዴል ነው። ​ 📄 የፈቃድ ሁኔታ "Kimi K3 License" በተባለ ፈቃድ ተለቋል፣ ነገር ግን Commercial Use Restricted (ለንግድ አጠቃቀም ገደብ ያለው) ነው። ​ 💼 ይህ ለኩባንያዎች ምን ማለት ነው? 🔹 በዓመት ከ $20 ሚሊዮን በላይ ገቢ ያላቸውና Model-as-a-Service የሚሰጡ ኩባንያዎች ተጨማሪ የንግድ ፈቃድ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ​ 🔹 በወር ከ 100 ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሏቸው ወይም በወር ከ $20 ሚሊዮን በላይ ገቢ የሚያስገቡ ምርቶች፣ በመተግበሪያቸው ላይ "Kimi K3" የሚለውን ስም በግልጽ ማሳየት አለባቸው። ​ 📑 በተጨማሪም የሞዴሉን አወቃቀር፣ የስልጠና ሂደት እና ቴክኒካዊ ዝርዝሮች የሚያቀርብ Technical Report ይፋ ተደርጓል። ​ 💬 ይህ ክፍት AI ሞዴሎች ከዝግ ሞዴሎች ጋር ያለውን ፉክክር ወደ አዲስ ደረጃ ያሸጋግረዋል ብለው ያስባሉ? ​ SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

የ$250 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት፡ Nvidia ለ OpenAI ታሪካዊ ዋስትና ሊሰጥ ነው 💰 ኒቪዲያ (Nvidia) በኦሃዮ አሜሪካ ለሚገነባውና $500 ቢሊዮን ዶላር የሚወጣው የ 10-Gigawatt የ
የ$250 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት፡ Nvidia ለ OpenAI ታሪካዊ ዋስትና ሊሰጥ ነው 💰 ኒቪዲያ (Nvidia) በኦሃዮ አሜሪካ ለሚገነባውና $500 ቢሊዮን ዶላር የሚወጣው የ 10-Gigawatt የ OpenAI ዳታ ሴንተር ፕሮጀክት እስከ $250 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የፋይናንስ ዋስትና (Backstop) ለመስጠት ንግግር ላይ መሆኑ ተገለጸ። ይህ አጋርነት OpenAI ዝቅተኛ የወለድ ምጣኔ ባለው ብድር ግዙፉን የ AI መሠረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችለው ሲሆን፣ ኒቪዲያም እስከ $350 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ የ AI ቺፖችን (GPUs) ለማቅረብ አቅዷል። ስምምነቱ ከተሳካ OpenAI ከሌሎች የ cloud ኩባንያዎች ጥገኝነት ወጥቶ የራሱን ግዙፍ ዳታ ሴንተር በባለቤትነት የሚቆጣጠርበት ትልቅ እርምጃ ይሆናል።

የ Kimi K3 ክፍት AI ሞዴል (Open-Weight Model) መልቀቅ በቴክኖሎጂው ዘsector ትልቅ እርምጃ ነው። ይኸው አዲስ ሞዴል በተለይ ለተመራማሪዎች፣ ሶፍትዌር አልሚዎች (developers
Kimi K3 ክፍት AI ሞዴል (Open-Weight Model) መልቀቅ በቴክኖሎጂው ዘsector ትልቅ እርምጃ ነው። ይኸው አዲስ ሞዴል በተለይ ለተመራማሪዎች፣ ሶፍትዌር አልሚዎች (developers) እና ለቴክኖሎጂ ተቋማት በርካታ እድሎችን ይዞ መጥቷል፦ ሙሉ ነጻነትና ቁጥጥር፦ ሞዴሉ ክፍት (Open-Weight) በመሆኑ አልሚዎች በራሳቸው ኮምፒውተር ወይም ሰርቨር ላይ አውርደው (locally) የመጠቀም፣ የመቀየር እና እንደ ፍላጎታቸው የማላመድ (fine-tuning) ሙሉ መብት አላቸው። የመረጃ ደህንነት (Data Privacy)፦ መረጃዎችን ወደ ውጭ API መላክ ሳያስፈልግ በውስጥ ሰርቨር ላይ ማስኬድ ስለሚቻል ለተቋማት ከፍተኛ የመረጃ ደህንነት ይሰጣል። ወጪን መቀነስ፦ ውድ የሆኑ የደመና (cloud AI) አገልግሎት ክፍያዎችን በማስቀረት በነጻ የራሳቸውን የ AI መተግበሪያዎችና ሲስተሞች ለመገንባት ያስችላል። ይህ እርምጃ ክፍት የ AI ስነ-ምህዳርን (open-source AI ecosystem) የበለጠ የሚያጠናክርና የፈጠራ ስራዎችን የሚያፋጥን ነው። ሞዴሉን የመሞከር አጋጣሚ አገኘህ፣ ወይንስ በምን አይነት ፕሮጀክት ላይ ልትጠቀምበት አስበሃል?

Direct እዚህ ላይ የተገለፀዉን አድርጉ እየመጣችሁ Hi ምናምን አትበሉ ወደገደዉ ግቡ Sample ላኩ!

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ መስፈርቶች:- ኦሮሚኛ ቋንቋ መናገር የሚችል፣ ፆታ (ወንድ) Job description:- የሚላክላችሁን የአማረኛ Video ቋንቋ ወደ ኦሮሚኛ ቋንቋ መቀየር( ለSocial media በሚመጥን መልኩ) ሌላ Busy የሚያደርገዉ ስራ የሌለዉ፣ ለማናገር ስትመጡ የስራ ሁኔታ፣ እድሜ፣ አንድ Voice over መላክ ይኖርባችኋል! ጥራት ያለዉ Voice! ይህን Video sample ሰርታችሁ ላኩ➡️ SAMPLE VIDEO መስፈርቱን የምታሟሉ በዚህ አናግሩን➡️ @cyptocontact