Tech News Et 📲
☎️ For Promotion : OWNER @CyptoContact 🚀 it is a channel for releasing amazing money apps, Tech Information, Telegram bot and websites as well as Airdrop. crypto currency. Apps👉 https://t.me/techappset
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Tech News Et 📲
کانال Tech News Et 📲 (@technews_et) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 33 984 مشترک است و جایگاه 3 833 را در دسته فناوری و برنامهها و رتبه 1 025 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 33 984 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 03 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 097 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -57 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 13.08% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.69% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 4 447 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 275 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“☎️ For Promotion : OWNER @CyptoContact
🚀 it is a channel for releasing amazing money apps, Tech Information, Telegram bot and websites as well as Airdrop. crypto currency.
Apps👉 https://t.me/techappset”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامهها تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 04 سپتامبر | 0 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
⚙ እስካሁን ጥሩ ዩዘርነም ያልያዛችሁ ሰዎች ካላችሁ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ ብጠብቁ እላለሁ !🫡SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
| 2 | 🚨አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው።
በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇
https://g.cb.click/lngERm
https://g.cb.click/lngERm
✅አሰራሩ ቀላል ነው ፥-
Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል
(ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ)
ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል
(ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው)
✅1000 HSH = $1 ነው
@ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል
ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ
✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው
✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው
ሙሉ ለሙሉ የተረጋገጠ ስራ ነው እኔም ጓደኞቼም አውጥተንበታል
አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://g.cb.click/lngERm
https://g.cb.click/lngERm
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 617 |
| 3 | 💸 Earn money by registering Gmail accounts
GMail Pay pays for simple Gmail registration tasks.
✅ Complete simple tasks
📩 Submit Gmail accounts
💵 Get paid after approval
🤝 Invite friends and earn referral rewards
Fast. Easy. Profitable. | 1 090 |
| 4 | 📈 የPwC አዲስ ሪፖርት፡ ለAI መሰረተ-ልማት $31.6 ትሪሊዮን ዶላር ይወጣል! የዛሬው የPwC ግሎባል ሪፖርት እንደሚያሳየው እስከ 2050 ድረስ ለAI የዳታ ሴንተሮች እና የቺፕስ ማሻሻያ አጠቃላይ የዓለማችን ኢንቨስትመንት 31.6 ትሪሊዮን ዶላር ይደርሳል። በየዓመቱ ለቺፕስ ማሻሻያ ብቻ የሚወጣው ወጪ እስከ 1.8 ትሪሊዮን ዶላር ያድጋል ተብሏል።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 1 559 |
| 5 | 🏥 ChatGPT ከ325 ሚሊዮን በላይ የህክምና መዝገቦች (Epic System) ጋር ተያያዘ! OpenAI አዲሱን ChatGPT for Healthcare አሰራር በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ከሚጠቀመው Epic የህክምና ሶፍትዌር ጋር አያይዞታል። ይህም ሀኪሞች የካርድ መረጃዎችን እና የህክምና ታሪኮችን በፍጥነት በAI አማካኝነት ተንትነው እንዲረዱ ያደርጋቸዋል።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 1 788 |
| 6 | 1000ATF =3$ 💵💵
ትንሽ ዘግይቻለዉ ግን አሁንም አልረፈደም
✅ 5 ሰው ጋብዛቹ ማውጣት ትችላላቹ✔️
💋ማሳሰቢያ 💋
እንደገባቹ የግድ wallet connect ማድረግ አለባቹ invited ያረጋቹትም ሰው እንዲቆጠር የግድ wallet connect ማድረግ አለበት
✅ለመጀመር 👇
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=1860375639
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 1 888 |
| 7 | 🛡 Google አዲሱን "Gemini 3.8 Flash Cyber" ሞዴል ይፋ አደረገ! Google የሳይበር ደህንነትን ለመጠበቅ ብቻ የተሰራውን Gemini 3.8 Flash Cyber የተሰኘ የAI ሞዴል አስተዋውቋል። ሞዴሉ የኮምፒውተር ሲስተም ክፍተቶችን (Vulnerabilities) 70% በላይ በራሱ ማግኘት የሚችልና የChrome ድህረ-ገፅ ክፍተቶችን በከፍተኛ ፍጥነት የመጠገን አቅም እንዳለው ተገልጿል።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 1 718 |
| 8 | 🔥 አንድ ገበሬ የAIን ምክር ተከትሎ ሙሉ ሰብሉን አጣ!
በChuzhou ቻይና የሚኖሩ የ67 ዓመት አረጋዊ ገበሬ፣ በሰሊጥ ማርሻቸው ላይ የበቀለውን አረም እና ተባይ ለመቆጣጠር የAI አፕሊኬሽን ምክር ጠየቁ። AIው በድሮን የሚረጭ ሙሉ እቅድ የሰጣቸው ሲሆን፣ ሁለት የፀረ-አረም እና ሁለት የፀረ-ተባይ ኬሚካሎችን እንዲቀላቅሉ መከራቸው። ገበሬው የባለሙያዎችን ምክር ሳይጠይቁ ወይም ኬሚካሉን በጥቂት ቦታ ላይ ሳይሞክሩ፣ መላውን 10 ሄክታር (25 ኤከር) መሬት በድሮን ረጩት።
❗️ በነገው ዕለት ግን አረሙ ብቻ ሳይሆን የሰሊጡ ቡቃያ ሙሉ በሙሉ ደረቀ፤ እንደ ገበሬው ገለጻ ሰሊጡ ከአረሙ ይልቅ በበለጠ ፍጥነት ነበር የሞተው። ውድመቱ በግምት 150,000 ዩዋን (ወደ $22,245 ዶላር የሚጠጋ) ጉዳት አድርሶባቸዋል።
ገበሬው የደረሰውን አደጋ ለተጠቀሙበት የAI አፕሊኬሽን ሲነግሩት፣ ቻትቦቱ ሰብሉ የጠፋው በፎሜሳፌን (Fomesafen) ኬሚካል እንደሆነ ገለፀላቸው። ይህ ኬሚካል የባቄላ/አኩሪ አተር (Soybean) ማ his ላይ አረም ለማጥፋት የሚያገለግል እንጂ ለሰሊጥ ሰብል በፍፁም የማይሆን እና በሌሎች ሰብሎች ላይም በጥንቃቄ ለይቶ የሚረጭ ነበር።
የአፕሊኬሽኑ የደንበኞች አገልግሎት ለገበሬው አቤቱታ ሲመልስ፣ "የAI ምላሾች ከተከፈቱ የኢንተርኔት መረጃዎች የሚሰበሰቡ በመሆናቸው ስህተቶችን ሊይዙ ይችላሉ" ብሏል።
ጥፋተኛው ማነው ብለው ያስባሉ?
🔥 AI ነው
🤔 ገበሬው እራሱ ነው
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 383 |
| 9 | 🛡 CrowdStrike እና Nvidia "SafeMind" የተሰኘ የሳይበር ደህንነት AI ይፋ አደረጉ! CrowdStrike ከNvidia ጋር በመተባበር SafeMind የተሰኘ የሳይበር ጥቃቶችን በራሱ መከላከልና መመከት የሚችል የAI ሞዴል ይፋ አድርጓል። ይህ ሲስተም ጥቃቶችን በሴኮንዶች ውስጥ በመገደብ እና የኮምፒውተር መረጃዎችን ወደነበሩበት በመመለስ (Identity recovery) ስራ ላይ ይውላል።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 143 |
| 10 | 💻 ASUS በNVIDIA RTX Spark የሚሰሩ አዳዲስ ProArt ላፕቶፖችን ይፋ አደረገ! በኢንተርናሽናል ኤግዚቢሽን ላይ ASUS አዲሱን NVIDIA RTX Spark ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ ProArt P16 እና P14 ላፕቶፖችን አስተዋውቋል። እነዚህ ላፕቶፖች የላቁ የAI Agents ስራዎችን እና የ3D ዲዛይኖችን በላፕቶፑ አካል ላይ ብቻ (On-device) በፍጥነት ለማከናወን የተሰሩ ናቸው።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 156 |
| 11 | I recently celebrated reaching 5K followers on X and also completed a challenge given to me by Tonkeeper.
and now, it’s time to begin the next chapter.
I’ve been given another challenge by the CO-Founder & COO of Conso, one that could ultimately change the trajectory of my X journey.
So, I’d like to ask you, my Telegram family, to help me reach my goal of 20K followers on X by the end of September while also accomplishing the challenge I’ve been given.
This challenge could open doors for me in ways beyond my imagination, creating multiple opportunities not only for me but also for my peers, all made possible with the support of my incredible Telegram & X family.
20K, here we come. Let’s make it happen together!
@web3Abyssinia
My 📱 account: https://x.com/Eyuel88 | 2 267 |
| 12 | Done ✅ | 2 302 |
| 13 | Simon Ayalew
simonayalew9@gmail.com | 2 309 |
| 14 | Give away winner
@Throughthelight | 2 145 |
| 15 | Instagram አዲሱን "Gold Badge" እና የይዘት ጥበቃ አሰራር አስተዋወቀ! 🛡
ኢንስታግራም ኦሪጅናል Content የሚሰሩ ሰዎችን ለማበረታታት የሌሎችን ቪዲዮ ኮፒ አድርገው በሚለቁ አካውንቶች ላይ የዕይታ (Reach) ገደብ የሚጥል እና ለትክክለኛ creatoች እውቅና የሚሰጥ አዲስ ህግ መተግበር ጀመረ።
😱 ለcontent creators መብት መከበር ትልቅ እርምጃ ነው!
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 312 |
| 16 | OpenAI አዲሱን የሰው ሰራሽ አስተዋይ ሞዴል "Strawberry" (o1) በይፋ አስተዋወቀ! 🍓🤖
ኦፕንኤአይ ከቀደሙት ሞዴሎች በተለየ መልኩ እንደ ሰው ልጅ አስቦ እና አሰላስሎ (Reasoning) ውስብስብ የማቲማቲክስ፣ የኮዲንግ እና የሳይንስ ጥያቄዎችን በከፍተኛ ትክክለኛነት የሚመልስ አዲስ AI ይፋ አደረገ።
💬 AI እንደ ሰው ልጅ በጥልቀት ማሰብ መጀመሩ ለወደፊቱ የቴክኖሎጂ እድገት ያሳስባችኋል ወይስ ያስደስታችኋል?
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 395 |
| 17 | Take a look at Tech News Et's video on Sydro.
https://api.aemro.net/mobile/videos/f64a72e0-1793-48b0-b339-b78c30333818 | 2 527 |
| 18 | Chrome ላይ ስትገቡ ማስታወቂያዎች እየመጡ ሚያስቸግሯቹ ወይንም ደሞ አላስፈላጊ ads ሚያመጣ ከሆነ ይህን አስተካክሉ! 🛡
ወደ Chrome አፕሊኬሽን ግቡና Settings > Site Settings > Pop-ups and redirects በመግባት Block ያድርጉት ከዚ በሁአላ ምንም አይነት ads አይመጣባቹም። 🚫
ይሄ post ምን ያህል ጠቃሚ ነው በ reaction አሳዩኝ! 📈
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 879 |
| 19 | Fam officially የተለቀቁ የgta 6 gameplay ናቸው 😳😳
How look they 10/10🔥 | 2 795 |
| 20 | Microsoft እና Qualcomm አዳዲስ Snapdragon X Elite 2 ቺፕሴቶችን ይፋ አደረጉ! 💻⚡️
ለአዲሶቹ Copilot+ ፒሲዎች የተሰሩት እነዚህ አዳዲስ ፕሮሰሰሮች የባትሪ ዕድሜን እስከ 24 ሰዓት በማሳደግ እና የ AI ፕሮሰሲንግ ፍጥነትን በ 40% በማፋጠን አዲስ ደረጃ ላይ ደርሰዋል።
👍 የላፕቶፕ ባትሪ እና ፍጥነት ችግርን ሙሉ በሙሉ ይፈታል!
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et | 2 780 |
