cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

REVEAL JESUS

We have to reveal jesus

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 655
المشتركون
+1224 ساعات
+327 أيام
+35230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

https://t.me/godlytrends Please also join our Christian telegram channel if you enjoy reading in English.
إظهار الكل...
ADDICTION RECOVERY

A nondenominational channel saddled with the responsibility of giving you vital accompaniments for your training in righteousness, deliverance from addictions, and healing from soul ties. Send a DM to @addictionrecoverytelegram for prayers & counselling.

❤‍🔥 1
እንዲህም ይታመናል            እግዚአብሔር በምን ይገረማል ብትሉ በእምነት ነው። ጌታ ኢየሱስን በእምነታቸው ያስደነቁት ሰዎች ነበሩ። እምነት እድሜውን ሙሉ ቤተክርስቲያን ካደገ ሰው፣ ለመንፈሳዊ ህይወት ቅርብ ከሆነ ሰው ብቻ ይገኛል ማለት አይደለም። ለህጉ ቅርብ የነበሩት ፈሪሳውያን ማመን ሲቸግራቸው ከአህዛብ ወገን የሆኑት  ክርስቶስን አምነውታል።        እምነት እግዚአብሔርን በሞኝነት መከተል ነው። ህፃን ልጅ በሞኝነት ያላችሁትን አምኖ ይከተላችኋል። ልክ እንዲሁ እግዚአብሔርም የሚለንን እንደ ሕፃን ልጅ አምነን እንድንከተለው ይፈልጋል። እውነት ግን እግዚአብሔርን እናምነዋለን?         ኖህን አስቡት! የሚኖረው በምድረ በዳ ነው። ውሀ ብርቅ በሆነበት ሁኔታ የጥፋት ውኃ ማዕበል ሆኖ ይመጣል ብሎ ማሰብ እጅግ አዳጋች ነው። የጥፋት ውኃ ይመጣልና መርከብ ስራ የሚል ድምፅን ማመን ከእምነት በላይ ነው። ቀጥሎ ከእንስሳቶች ሁለት ሁለቱን ወደ መርከቡ ለማስገባት መሰብሰብ ምንኛ ከባድ ነው። ምድር ላይ ያለ የሰው ልጅ ሁሉ በንፍር ውኃ ሊጥለቀለቅ ነው ኖህና ቤተሰቡ ብቻ ምድር ላይ ሊተርፉ ነው። ይህንን ማሰብ አይከብድም? የሚያውቃቸው ሰዎች ሁሉ ሊሞቱበት ነው። እነዚህን ነገሮች ሁሉ እኛ ብንሆን የታዘዝነው ወይም የሰማነው ለማመን ሳይሆን ለመጠራጠርና ላለመታዘዝ እንፈጥን ነበር። እምነት ሞኝነት ሳይሆን እምነት በብልሃታችን የምናደርገው ስለሚመስለን አንዱንም አንፈፅምም ነበር። ኖህ ግን እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉን አደረገ። (ዘፍ 6:22)     ምንም ያህል ከባድ ቢሆን ኖህ እግዚአብሔር እቅድና ዓላማ እንዳለው አውቋል። እምነት ሳይንስ በሚለው፣ በልምድ በምናውቀው፣ በእውቀት በተረዳነው የደረስንበትን መነሻ በማድረግ የምናምነው ሳይሆን የተናገረው እግዚአብሔር ስለሆነ ብቻ የምናምነው ጉዳይ ነው።        ወዳጆቼ መታዘዝ ሁልጊዜ ቀላል ላይሆን ይችላል። አብርሃም ከካራን ውጣ ሲባል ለመታዘዝ አላመነታም ግን ከባድ ትዕዛዝ ነው። እንኳን ወደማናውቀው አገር በጭፍን መሄድ ይቅርና የምናውቀው አገር ለመሄድ እንኳን ብዙ ነገር አጣርተን፣ ብዙ ነገር ሸክፈን የምንወጣ ሰዎች ነን። አብርሃም ግን የሚጓዝበት ኮምፓስ እንኳን አልነበረውም። ውጣ ያለውን የእግዚአብሔርን ድምፅ አምኖ ወጣ። እግዚአብሔር እንድናደርግ የሚጠራን ሁልጊዜ ምክንያታዊ፣ ተግባራዊ ወይም ምቹ ላይሆን ይችላል። እኛ ግን እንድንወስድ ለሚጠራን ለእያንዳንዱ እርምጃ ሁልጊዜ አላማና እቅድ እንዳለው ልንገነዘብ ይገባል።        አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔርን ለማመን የምትታገሉበት ጊዜ ይመጣል። በቤተሰባችሁ፣ በልጆቻችሁ፣ በገንዘብ ማጣት፣ በጤና በሌላም ነገር ቢሆን። በዚህ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ በእርሱ እንድትታመኑ ይፈልጋል። ልክ እንደ ኢዮብ የእምነታችሁ መጠን የሚፈተንበት ጊዜ ይመጣል። ሁሉንም አጥታችሁ እግዚአብሔር ብቻ እንዳላችሁ ማስተዋል ካልቻላችሁ እምነታችሁ ከወተትና ከፍትፍት አልዘለለም ማለት ነው።      ለብዙ ዘመን እውቀታችንን ምርኩዝ አድርገን አምነነዋል፣ ያለንን እየተመለከትን አምነነዋል፣ በረከቱን እያየን አምነነዋል ግን አልጸናንም። እስቲ ሁሉን ትተን በሞኝነት እግዚአብሔርን በምድረ በዳ ላይ እንመነው፣ እግዚአብሔርን ሁሉን አጥቶ መከተልን እንጀምር፣ እግዚአብሔርን ምንም በማይታይበት እርሱን ብቻ እያየን በፍቅር መቃጠል እንጀምር።                              ✍አዶኒ        @revealJesus
إظهار الكل...
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
إظهار الكل...
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
RUHAMAH🔥
REVEAL JESUS
ስጄ ዜማ || CJ ZEMA
URIM🔥
KAL 👑pictures👑
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
NEW GOSPEL SONG
AGAPE SONGS
HEAVEN ZEMA
የመዝሙር አልበም
Photo unavailableShow in Telegram
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
إظهار الكل...
🎸🎸የመዝሙር🎷🎷
✝✝የስብከት☦☦
🛐🛐የጸሎት🛐🛐
🚸የወጣቶች 🚸
🔞🔞የምክር 🚷🚷
🈯️💹በተለየዩ ቋንቋዎች🈹🈲
🈴የአማርኛ 🈴
🅾Affan Oromo🅾
🈂የትግርኛ🈂
🛗በደቡብ ቋንቋዎች🛗
🚾Hadyyisa🛅
🆖ጉራግኛ🆖
🛜Kambatissa🛜
🈸Wolayitigna🈸
🉑Gamogna🉑
🈳Gediogna🈳
🌐🌐ሁሉንም አንድ ላይ🌐🌐
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
إظهار الكل...
🌜☀️መስከረም☀️🌛
🌜☀️ጥቅምት☀️🌛
🌜☀️ህዳር☀️🌛
🌜☀️ታህሳስ☀️🌛
🌜☀️ጥር☀️🌛
🌜☀️የካቲት☀️🌛
🌜☀️መጋቢት☀️🌛
🌜☀️ሚያዝያ☀️🌛
🌜☀️ግንቦት☀️🌛
🌜☀️ሰኔ☀️🌛
🌜☀️ሐምሌ☀️🌛
🌜☀️ነሃሴ☀️🌛
🌘ጳጉሜ🌒
ውሎ እንዴት ነበረ
إظهار الكل...
አረፍ
ይደብራል
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀ 📲Wave ለመግባት 👉 @FreePromoETH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
🥰 ዮሴፍ በቀለ 🥰
🥰 ሸዋዬ ዳምጤ 🥰
🥰 ዳዊት ጌታቸው 🥰
🥰 ተስፋዬ ጋቢሶ 🥰
🥰 ተመስገን ማርቆስ 🥰
🥰 ይድነቃቸው ተካ 🥰
🥰 ታምራት ሀይሌ 🥰
🥰 ዮሐንስ ግርማ 🥰
🥰አሰግድ አበበ 🥰
አገኘው ይደግ 🥰
🥰 መስፍን ጉቱ 🥰
🥰 ተከስተ ገትነት 🥰
🥰 ኤፍሬም አለሙ 🥰
🥰ቴዲ ታደሰ 🥰
🥰 አስፋው መለሰ 🥰
🥰በረከት ተስፋዬ 🥰
🥰 አውታሩ ከበደ  🥰
🔰ሁሉንም በአንድ ለማግኘት 🔰
🔔ይ🀄️ላ🀄️ላሉን🔔
Photo unavailableShow in Telegram
#WONTON AIRDROP የተቻላችሁን ሰው በማስገባት 0.0075 TON   መስራት ትችላላቹህ በ1 ሰው invitation 👉የቴሌግራም ኮይን የሆነው TONCOIN በዚህ ሰአት 7 ዶላር ዋጋ አለው 👉1 TON = 900 birr ➨በጣም አሪፍ ተወዳጅ እናም ብዙዎቻቹ እንደሰራችሁበት ነግራቹኛል አሁንም ስሩበት🎉 ➨Withdrew Any Time ማድረግ ትችላላቹህ ከ  Tonkeeper or telegram wallet አገናኝታቹህ   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/wontonairdrop_bot?start=1146531279
إظهار الكل...
Link
ታላቁ ተጋድሎ ሙሉ መጽሐፍ - @Simera1.pdf5.01 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.