ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ABG Lebu branch (G9 2019)

ABG Lebu branch (G9 2019)

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
1 786
المشتركون
-224 ساعات
+237 أيام
+5530 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

የ2019ዓ.ም የሙከራ አንድ የሚሰጥበት መርሃ-ግብር

photo content

ውድ ወላጆች የ2019ዓ.ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ከጥቅምት 1እስከ10/2019ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ክፍያውን በአሐዱ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 5823 በተማሪው ስም እና ኮድ 👉Abg/..../..ተከፍሎ ደረሰኙን በጥንቃቄ ያስቀምጡ። ማሳሰቢያ፦ከተቀመጠው ቀነ ገደብ ውጪ በየቀኑ15ብር ቅጣት ስላለው ካለ አላስፈላጊ ወጪ ይዳኑ።

የትምህርት ማላቂያ ስትራቴጂ ቅዳሜ የተጀመረ ሲሆን ከዚህ በፊት ማክሰኞ እና ሀሙስ የነበረውን ከ10-11:00 ትምህርት ጊዜውን በማስተካከል(የትራንስፖርት ችግር)በመኖሩ ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 1:50-2:30 የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉የጥቅምት ወር ነገ ሰኞ ይጀመራል። ት/ቤቱ

+7
IMG_2448.HEIC1.87 MB

👉ውድ የአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤት ተማሪዎች ፣መምህራን ፣ወላጆች እና የትምህርት ቤቱ ማህበረሰቦች የ2019 ዓ.ም የ3ኛ አመት የቅድመ ግቢ ጉባኤ መስከረም 30 በለቡ ቅርንጫፍ በልዩ ሁኔታ የመክፈቻ መርሃ ግብር ተከናውኗል ። 👉 በእለቱ የኤስድሮስ ኮ/ን/ኢ/አ/ማ ዋና ስራ አስፈጻሚ 👉አባ ቴዎድሮስ (ዶ/ር) 👉የወ.ተ.መ.ህ አባላት 👉የሐመረ ብርሃን ብራና ድርጅት ተወካይ 👉የቀድሞ የለቡ ቅርንጫፍ ተማሪዎች ጥሪ ተደረገላቸው እንግዶች(ወላጆች)በተገኙበት በልዩ ዝግጅት አመስግነን አልፈናል። ት/ቤቱ

በዚህ ሊንክ የተማሪዎች መለማመጃ ጥያቄዎች ከዛሬ መስከረም 29 የሚላኩ ሲሆን ተማሪዎች በተቀመጠው ጊዜ ሰርተው ለመምህራኖቻቸው ማስረከብ ይኖርባቸዋል። ት/ቤቱ

ለ11 እና 12ኛ ክፍል ብቻ ነው መልዕክቱ

ውድ ወላጆች ፣ተማሪዎች የቅዳሜ እና ከሰኞ እስከ አርብ የጠዋት ጠዋት የትምህርት ማላቂያ መርሃ ግብር ቅዳሜ መስከረም 30/2019 በአቡነ ጎርጎሪዮስ ክላስተር ማዕከል የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን። 👉መቅረትም ሆነ ፈቃድ መጠየቅ ት/ቤቱ የማይችል መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ 👉 ዮኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው። 👉ሞባይል መያዝ የተከለከለ ነው። 👉የመማሪያ ደብተር መያዝ ይኖርባቸዋል ። 👉መገኛ ሰዓት 2:00 መሆኑን እናሳውቃለን።

photo content
+1

photo content
+5

photo content
+2

እንኳን ደስ አላችሁ!ውድ ተማሪዎቻችን ፣መምህራን እና የት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ :- 👉የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ የአ/አ ትምህርት ቢሮ የእውቅና መርሃግብር ያከናወነ ሲሆን ፦ ትምህርት ቤታችን አዲስ አበባ ካሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሁሉንም ተማሪዎች በማሳለፍ የእውቅና ሰርተፍኬት እና የዋንጫ አበርክቶ ተደረገለት ። 👉እንኳን ደስ አለን!አላችሁ!

photo content

በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ቅዳሜ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም በመንግስትና በግል
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ቅዳሜ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም በመንግስትና በግል የትምህርት ተቋማት የትምህርት አገልግሎት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን ሰኞ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም በሁሉም የትምህርት ተቋማት መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ውድ ወላጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ እያልን! ነገ ትምህርት የመምህራን ስብሰባ በመኖሩ ትምህርት የሚኖረው እስከ 6:30ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።