ar
Feedback
Bulbula GSS Since 2000 E.C student

Bulbula GSS Since 2000 E.C student

الذهاب إلى القناة على Telegram

ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብ በዚህ ቻናል የሚለቀቁት ጉዳዪች በዋናነት ትምህርትቤቱ ለተማሪዎቹ የሚያስተላልፈው ማስታወቂዎች፤ትኩስና ወቅታዊ ትምህርታዊ መረጃዎች እንዲሁም በክፍል ደረጃችሁ ለምትማሩት ትምህርት አጋዥ በሚሆናችሁ ትምህርት መሆኑን እንገልፃለን።

إظهار المزيد
1 673
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-3230 أيام
أرشيف المشاركات
+5
Share '4_5823209624483928797.pdf'

+5
Share '4_5823209624483928797.pdf'

ሰላም እንዴት ዋላቹ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣ የኦንላይን ፈተና መለማመጃ link የተለቀቀ በመሆኑ ሁላችሁም በተለቀቁ የሙከራ ፈተናዎች በሊንክ https://exam8.Ethernet.edu.et ገብታችሁ እንድትለማመዱ እናሳስባለን፡፡

ሰላም እንዴት ዋላቹ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣ የኦንላይን ፈተና መለማመጃ link የተለቀቀ በመሆኑ ሁላችሁም በተለቀቁ የሙከራ ፈተናዎች በሊንክ https://exam8.Ethernet.edu.et ገብታችሁ እንድትማመዱ እናሳስባለን፡፡

ሰላም እንዴት ዋላቹ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣ የኦንላይን ፈተና መለማመጃ link የተለቀቀ በመሆኑ ሁላችሁም በተለቀቁ የሙከራ ፈተናዎች በሊንክ https://exam8.Ethernet.edu.et ገብታችሁ እንዲለትማመዱ እናሳስባለን፡፡

Share model 2016 HISTORY.pdf

+4
_Geography_Work_Books_II_For_Grade_9_12_in_2016_E (1).pdf2.92 MB

ቀን:- 24/08/2017ዓ.ም ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ቤቱ ሁሉም ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲከታተሉ በጥብቅ እናሳዉቃለን። መቅረት አይቻልም። ============================ Barattoota kutaa 11ffaafi 12ffaa hundaaf Barnootni Tutorial Class bifa addaan waan laatamuuf barattootni hunduu irratti argamuu akka qabdan manni barumsaa irra deebiin cimsee isin beeksisa. Irraa hafuun hin dandahamu. ============================ For all Grade 11th and 12th Students The school strongly reminds all students to attend the Tutorial Class. The school does not allow you to miss the class!! From the School!!!

ቀን:- 24/08/2017ዓ.ም ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ቤቱ ሁሉም ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲከታተሉ በጥብቅ እናሳዉቃለን። ማቅረት አይቻልም። ============================ Barattoota kutaa 11ffaafi 12ffaa hundaaf Barnootni Tutorial Class bifa addaan waan laatamuuf barattootni hunduu irratti argamuu akka qabdan manni barumsaa irra deebiin cimsee isin beeksisa. Irraa hafuun hin dandahamu. ============================ For all Grade 11th and 12th Students The school strongly reminds all students to attend the Tutorial Class. The school does not allow you to miss the class!! From the School!!!

ቀን:- 24/08/2017ዓ.ም ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ቤቱ ሁሉም ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲከታተሉ በጥብቅ እናሳዉቃለን። ማስቀረት አይቻልም። ============================ Barattoota kutaa 11ffaafi 12ffaa hundaaf Barnootni Tutorial Class bifa addaan waan laatamuuf barattootni hunduu irratti argamuu akka qabdan manni barumsaa irra deebiin cimsee isin beeksisa. Irraa hafuun hin dandahamu. ============================ For all Grade 11th and 12th Students The school strongly reminds all students to attend the Tutorial Class. The school does not allow you to miss the class!! From the School!!!

ቀን - 24/08/2017 ዓ.ም ለማይ ሶሮባን የተማሪዎች የሒሳብ ውድድር ተሣታፊ ተማሪዎች  በሙሉ   ነገ ቅዳሜ ማለትም በ24/08/2017 ዓ.ም የተማሪዎች የሒሳብ 2ኛ ዙር ፈተና በመኖሩ ማለፊያ ውጤት በማምጣት ሰርትፍኬት የወሰድችሁ የ9-12 ክፍል ተማሪዎች ከናንተ የሚያስፈልግ ክፍያ ከፍላችሁ ደረሰኝ ገቢ ያላደረጋችሁ በባንክ አካውንት በመክፈል ደረሰኝ ይዛችሁ በተባለው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ላይ በትምህርት ቤቱ አደራሽ በመገኘት ፈተናችሁን እንድትፈተኑ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡                    ት/ቤቱ

እንደምን ናችሁ ተማሪዎች?ሁሉ ሰላም ነው?መልካም!ነገ በቀን 25/08/2017 ዓ.ም የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናከሪያ ትምህርት የ7ኛ ሳምንት የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ሰዓታችሁን ጠብቃችሁ ወደ ትምህርት ቤት እንድትመጡ እናሳውቃለን ።

ቀን - 17/08/2017 ዓ.ም ለማይ ሶሮባን የተማሪዎች የሒሳብ ውድድር ተሣታፊ ተማሪዎች  በሙሉ   ቅዳሜ ማለትም በ18/08/2017 ዓ.ም የተማሪዎች የሒሳብ 2ኛ ዙር ፈተና መኖሩ በማወቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንድታከናውኑና እንድትፈፅሙ በሚል መልእክት ማስተላለፋችን  ይታወቃል ፡: ሆኖም የፈተና ቀኑ ለመጪው ሳምንት ቅዳሜ 25/08/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡                    ት/ቤቱ

ማይ ሶሮባን 2ኛ ዙር.doc0.33 KB

photo content

photo content

photo content

15/08/2017
15/08/2017

13/08/2017 ዓ.ም               ማስታወቂያ      ለተማሪዎች በሙሉ፤ ነገ ማክሰኞ ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም ሁሉም ተማሪዎች በመደበኛ ትምህርታችሁ ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን። በዕለቱ የተማሪዎች የስም ቁጥጥር በማድረግ አስፈላጊውን የእርምት እርምጃ የሚወሰድ በመሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ሰዓታችሁን አክብራችሁ እንድትገኙ በጥብቅ እየገለጽን  የተማሪዎች ወላጆችም ይህንኑ አውቃችሁ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኳቸው እስባለን።                                ት/ቤቱ