ar
Feedback
Bulbula GSS Since 2000 E.C student

Bulbula GSS Since 2000 E.C student

الذهاب إلى القناة على Telegram

ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብ በዚህ ቻናል የሚለቀቁት ጉዳዪች በዋናነት ትምህርትቤቱ ለተማሪዎቹ የሚያስተላልፈው ማስታወቂዎች፤ትኩስና ወቅታዊ ትምህርታዊ መረጃዎች እንዲሁም በክፍል ደረጃችሁ ለምትማሩት ትምህርት አጋዥ በሚሆናችሁ ትምህርት መሆኑን እንገልፃለን።

إظهار المزيد
1 673
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-3230 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
ديسمبر '25
ديسمبر '25
+6
في 0 قنوات
نوفمبر '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+7
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+25
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+29
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+25
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+29
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+32
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+25
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+52
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+43
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+54
في 5 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+47
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+209
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+57
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+59
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+105
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+84
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+409
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '24
+90
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+94
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+115
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+174
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+168
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+355
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+542
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+150
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+92
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+170
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+626
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
28 ديسمبر0
27 ديسمبر0
26 ديسمبر0
25 ديسمبر0
24 ديسمبر0
23 ديسمبر+1
22 ديسمبر+1
21 ديسمبر+1
20 ديسمبر0
19 ديسمبر0
18 ديسمبر0
17 ديسمبر+2
16 ديسمبر0
15 ديسمبر0
14 ديسمبر0
13 ديسمبر0
12 ديسمبر0
11 ديسمبر0
10 ديسمبر0
09 ديسمبر0
08 ديسمبر0
07 ديسمبر0
06 ديسمبر0
05 ديسمبر0
04 ديسمبر0
03 ديسمبر0
02 ديسمبر+1
01 ديسمبر0
منشورات القناة
https://t.me/DailyCashsbot/win?startapp=17585671784954 💥 እኔ 65,000 ብር አሸንፌ ነኝ! Ani Birr 65,000 mo’ee jira! 🎁 በየቀኑ እስከ 70,000 ብር ያሸንፉ! Guyyaa guyyaatti hanga Birr 70,000 mo’aa! 💵 አሁን ይመዝገቡ፣ ወዲያውኑ 2,800 ብር ያግኙ! Amma galmaa’aa, si’a tokkotti Birr 2,800 argadhu! 💰 ጠቅ በሉ → አሁኑኑ ጀምሩ! Cuqaasi → Ammas jalqabi!

2
لا يوجد نص...
941
3
#MoE በ2018 ዓ.ም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉ ተመሳሳይ ጾታ መንትዮች፣ የምታጠቡ እናቶች እንዲሁም የተለያዩ የጤና እክል ያለባችሁ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት እስኪገለፅ ድረስ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ 1. ለተመሳሳይ ጾታ መንትያ አመልካቾች ➫ የሁለቱም አመልካቾች የልደት ካርድ ➫ ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ 2. የሚያጠቡ እናት አመልካቾች ➫ ስድስት (6) ወር ያልሞላው የህጻኑ/የህጻኗ የክትባት ካርድ ➫ ከተማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ 3. የተለያዩ የጤና እክል ያለባችሁ አመልካቾች ➫ ከመንግሥት ሆስፒታሎች የቦርድ ወሳኔ የተሰጠበት የህክምና የምስክር ወረቀት ➫ ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ @tikvahuniversity
939
4
‎ ቀን 04/12/2017 ዓ.ም ‎ ‎ማስታወቂያ ‎ ‎ ለ10ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ‎ ‎በትምህርት ቤታችን በ2018 ዓ.ም ከ10ኛ-12ኛ ለምትማሩት ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል ።ነገር ግን እስካሁን ትምህርታችሁን ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከነገ 05/12/2017 ዓ.ም ከጠዋት 2፡30 ጀምራችሁ ትምህርት ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን ። ‎ ‎ ት/ቤቱ
1 123
5
+9
maths for social
5 934
6
لا يوجد نص...
962
7
https://ethiocoders.et/
1
8
ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እንደምን ቆያችሁ?ሁሉ ሰላም ነው?መልካም! በመደበኛ ትምህርታችሁ ጎን ለጎን እዚህ ፔጅ ላይ የተለጠፈውን ሊንክ በመጠቀም የኢትዮ ኮደርስ ኦንላይን ስልጠና በነፃ በመውሰድ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ መሆን የሚያስችላችሁ ሰርትፍኬት እንድታገኙ እያሳወቅን ስልጠናውን የጀመራችሁ ተማሪዎች ሰኞ በ25/09/2017 ዓ.ም ቢሮ ቁጥር 11 በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉልን እናሳስባለን ።https://ethiocoders.et/
4 038
9
Audio from Mastewal B.
874
10
لا يوجد نص...
4 402
11
لا يوجد نص...
1 560
12
لا يوجد نص...
1 516
13
لا يوجد نص...
1 436
14
لا يوجد نص...
1 325
15
ዛሬ ማለትም 02/09/2017ዓ.ም በቡልቡላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2ኛ ሴሚስተር የማጠናከሪያ ትምህርት የመጨረሻ ወይም የ8ኛ ሳምንት በጥሩ ሁኔታ ተጠናቅቋል:: ============================ Guyyaa har'aa jechuun 02/09/2017 Mana Barumsaa Waliigalaa Sadarkaa Lammaffaa Bulbulaatti barnootni dabalataa kan saamisteera 2ffaa kan sagantaa xumuraa barnoota addaa yookaan torbee 8ffaa haala gaariin xumurameera. ============================ The 2nd semester of the final program or schedule for Supplementary (Tutorial) class at Bulbula General Secondary School has been successfully completed today (02/09/2017E.C).
1 194
16
لا يوجد نص...
1 191
17
لا يوجد نص...
1 191
18
የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ተገለጸ፡፡ ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ሲሆን በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡ በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ በሚከተለው ሠንጠረዥ ተገልጿል፡፡ የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ እናበረታታለን፡፡ በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ዝርዝሩ በቀጣይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ግንቦት 01/2017 ዓ/ም
3 698
19
لا يوجد نص...
759
20
የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈታና ተፈታኝ ተማሪዎች ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለፈተና በቂ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችሉ ትምህርቶችን ማግኘት የምትችሉ መሆ
የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈታና ተፈታኝ ተማሪዎች ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለፈተና በቂ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችሉ ትምህርቶችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ https://examinfo.moe.gov.et/guides (ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
2 824