Bulbula GSS Since 2000 E.C student
Відкрити в Telegram
ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብ በዚህ ቻናል የሚለቀቁት ጉዳዪች በዋናነት ትምህርትቤቱ ለተማሪዎቹ የሚያስተላልፈው ማስታወቂዎች፤ትኩስና ወቅታዊ ትምህርታዊ መረጃዎች እንዲሁም በክፍል ደረጃችሁ ለምትማሩት ትምህርት አጋዥ በሚሆናችሁ ትምህርት መሆኑን እንገልፃለን።
Показати більше1 673
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-3230 днів
Архів дописів
ሰላም እንዴት ዋላቹ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣ የኦንላይን ፈተና መለማመጃ link የተለቀቀ በመሆኑ ሁላችሁም በተለቀቁ የሙከራ ፈተናዎች በሊንክ https://exam8.Ethernet.edu.et ገብታችሁ እንድትለማመዱ እናሳስባለን፡፡
ሰላም እንዴት ዋላቹ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣ የኦንላይን ፈተና መለማመጃ link የተለቀቀ በመሆኑ ሁላችሁም በተለቀቁ የሙከራ ፈተናዎች በሊንክ https://exam8.Ethernet.edu.et ገብታችሁ እንድትማመዱ እናሳስባለን፡፡
ሰላም እንዴት ዋላቹ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣ የኦንላይን ፈተና መለማመጃ link የተለቀቀ በመሆኑ ሁላችሁም በተለቀቁ የሙከራ ፈተናዎች በሊንክ https://exam8.Ethernet.edu.et ገብታችሁ እንዲለትማመዱ እናሳስባለን፡፡
_Geography_Work_Books_II_For_Grade_9_12_in_2016_E (1).pdf2.92 MB
ቀን:- 24/08/2017ዓ.ም
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ትምህርት ቤቱ ሁሉም ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲከታተሉ በጥብቅ እናሳዉቃለን። መቅረት አይቻልም።
============================
Barattoota kutaa 11ffaafi 12ffaa hundaaf
Barnootni Tutorial Class bifa addaan waan laatamuuf barattootni hunduu irratti argamuu akka qabdan manni barumsaa irra deebiin cimsee isin beeksisa.
Irraa hafuun hin dandahamu.
============================
For all Grade 11th and 12th Students
The school strongly reminds all students to attend the Tutorial Class. The school does not allow you to miss the class!!
From the School!!!
ቀን:- 24/08/2017ዓ.ም
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ትምህርት ቤቱ ሁሉም ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲከታተሉ በጥብቅ እናሳዉቃለን። ማቅረት አይቻልም።
============================
Barattoota kutaa 11ffaafi 12ffaa hundaaf
Barnootni Tutorial Class bifa addaan waan laatamuuf barattootni hunduu irratti argamuu akka qabdan manni barumsaa irra deebiin cimsee isin beeksisa.
Irraa hafuun hin dandahamu.
============================
For all Grade 11th and 12th Students
The school strongly reminds all students to attend the Tutorial Class. The school does not allow you to miss the class!!
From the School!!!
ቀን:- 24/08/2017ዓ.ም
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ትምህርት ቤቱ ሁሉም ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲከታተሉ በጥብቅ እናሳዉቃለን። ማስቀረት አይቻልም።
============================
Barattoota kutaa 11ffaafi 12ffaa hundaaf
Barnootni Tutorial Class bifa addaan waan laatamuuf barattootni hunduu irratti argamuu akka qabdan manni barumsaa irra deebiin cimsee isin beeksisa.
Irraa hafuun hin dandahamu.
============================
For all Grade 11th and 12th Students
The school strongly reminds all students to attend the Tutorial Class. The school does not allow you to miss the class!!
From the School!!!
ቀን - 24/08/2017 ዓ.ም
ለማይ ሶሮባን የተማሪዎች የሒሳብ ውድድር ተሣታፊ ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ቅዳሜ ማለትም በ24/08/2017 ዓ.ም የተማሪዎች የሒሳብ 2ኛ ዙር ፈተና በመኖሩ ማለፊያ ውጤት በማምጣት ሰርትፍኬት የወሰድችሁ የ9-12 ክፍል ተማሪዎች ከናንተ የሚያስፈልግ ክፍያ ከፍላችሁ ደረሰኝ ገቢ ያላደረጋችሁ በባንክ አካውንት በመክፈል ደረሰኝ ይዛችሁ በተባለው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ላይ በትምህርት ቤቱ አደራሽ በመገኘት ፈተናችሁን እንድትፈተኑ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
ት/ቤቱ
እንደምን ናችሁ ተማሪዎች?ሁሉ ሰላም ነው?መልካም!ነገ በቀን 25/08/2017 ዓ.ም የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናከሪያ ትምህርት የ7ኛ ሳምንት የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ሰዓታችሁን ጠብቃችሁ ወደ ትምህርት ቤት እንድትመጡ እናሳውቃለን ።
ቀን - 17/08/2017 ዓ.ም
ለማይ ሶሮባን የተማሪዎች የሒሳብ ውድድር ተሣታፊ ተማሪዎች በሙሉ
ቅዳሜ ማለትም በ18/08/2017 ዓ.ም የተማሪዎች የሒሳብ 2ኛ ዙር ፈተና መኖሩ በማወቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንድታከናውኑና እንድትፈፅሙ በሚል መልእክት ማስተላለፋችን ይታወቃል ፡:
ሆኖም የፈተና ቀኑ ለመጪው ሳምንት ቅዳሜ 25/08/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
ት/ቤቱ
13/08/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለተማሪዎች በሙሉ፤
ነገ ማክሰኞ ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም ሁሉም ተማሪዎች በመደበኛ ትምህርታችሁ ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
በዕለቱ የተማሪዎች የስም ቁጥጥር በማድረግ አስፈላጊውን የእርምት እርምጃ የሚወሰድ በመሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ሰዓታችሁን አክብራችሁ እንድትገኙ በጥብቅ እየገለጽን የተማሪዎች ወላጆችም ይህንኑ አውቃችሁ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኳቸው እስባለን።
ት/ቤቱ
