ar
Feedback
The Remedial Tutorials

The Remedial Tutorials

الذهاب إلى القناة على Telegram

To register,use @the_remedial_tutorial_bot For any question contact us @Remedial_admins

إظهار المزيد
2 314
المشتركون
-724 ساعات
-197 أيام
-6630 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '260
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+22
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+11
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+76
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+40
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+49
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+25
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+29
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+37
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+76
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+90
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+91
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+123
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+81
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+104
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+99
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+114
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+163
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+221
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+420
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+319
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+327
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+257
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+49
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+18
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+144
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+711
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+311
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+2 463
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
03 أكتوبر0
02 أكتوبر0
01 أكتوبر0
منشورات القناة
#WoldiaUniversity በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባ
#WoldiaUniversity በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የምዝገባ ቀኑ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የሌሎች ነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity

2
#WoldiaUniversity በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባ
#WoldiaUniversity በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የምዝገባ ቀኑ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የሌሎች ነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
1
3
#MoE የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ አድርጉ ተብሏል፡፡ በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወ
#MoE   የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ አድርጉ ተብሏል፡፡   በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7-11/2019 ዓ.ም ድረስ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡   የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇 https://student.ethernet.edu.et/preferences   @tikvahuniversity
353
4
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨ+1
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። 1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%) 2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%) በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ 1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) 2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) 3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%) 4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
475
5
የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደር ትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደርን ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል። በትምህርት ሚኒስቴ+3
የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደር ትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደርን ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል። በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) በቀን 04/13/2018 ዓ.ም የተፈረመው ካሌንደሩ፤ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መሆኑን ያሳያል። ካሌንደረሩ፣ የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት መስከረም 11/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ገልጿል። (ሙሉ የ2019 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደር ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
473
6
لا يوجد نص...
401
7
لا يوجد نص...
1
8
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባ
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!   በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡   የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇 ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም   የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇 https://student.ethernet.edu.et/   የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል። Telegram | TikTok | YouTube | Instagram
724
9
#Remedial_Complaint ዛሬ ይፋ ከተደረገው የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ጋር በተያያዘ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። በርካታ ተማ+4
#Remedial_Complaint ዛሬ ይፋ ከተደረገው የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ጋር በተያያዘ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ 'Disqualified' የተባለባቸው መሆኑን በመግለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ሌሎች በርካታ ተማሪዎች ደግሞ የሂሳብ ትምህርት ውጤታቸው ብቻ 'Disqualified' እንደሚል ገልፀዋል። የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሆኑት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ "በፈተና ወቅት ምንም አይነት የስነ-ምግባር ግድፈት አልፈፀንም" በማለት በእርማት ወቅት ቴክኒካል ችግር ከነበረ እንዲታይላቸው በትህትና ጠይቀዋል። ቅሬታችሁን በኦንላይን አስገቡ 👇 https://result.ethernet.edu.et ከውጤታችሁ ስር መጨረሻ ላይ ያለውን Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Select a category የሚለውን ይክፈቱ፣ My result disqualified without reason የሚለውን ይምረጡ፣ አጠር ያለ መግለጫ ይፃፉ፣ የስልክ ቁጥርዎን ይሙሉ እና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታዎን ያስገቡ። የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ነጥብ 250 ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (5 የትምህርት አይነቶች) እና 200 ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (4 የትምህርት አይነቶች) መሆኑ ታውቋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎቹ በቀረቡ ቅሬታዎች ላይ የሚሰጡትን ምላሽ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የሚያደርሳችሁ ይሆናል። @tikvahuniversity
469
10
#RemedialResult በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Ex
#RemedialResult በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል። @tikvahuniversity
489
11
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ+1
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
652
12
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለ
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር) ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም Telegram | TikTok | YouTube | Instagram
599
13
ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫው እስካሁን ያልተጀመረ ሲሆን መግለጫው መሰጠት እንደተጀመረ በቀጥታ የምናስተላልፍ ይሆናል። @tikvahethiopia+1
ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫው እስካሁን ያልተጀመረ ሲሆን መግለጫው መሰጠት እንደተጀመረ በቀጥታ የምናስተላልፍ ይሆናል። @tikvahethiopia
511
14
✨BEST OF LUCK! Wishing all remedial students the best of luck and success in their exams 🙌 You Got This💪 Telegram | TikTok
✨BEST OF LUCK! Wishing all remedial students the best of luck and success in their exams 🙌 You Got This💪 Telegram | TikTok | YouTube | Instagram
276
15
📚 History Remedial Exam Questions Part Two 👉https://youtu.be/HXpPt91eSQ8 Practice smarter, revise important questions, and
📚 History Remedial Exam Questions Part Two 👉https://youtu.be/HXpPt91eSQ8 Practice smarter, revise important questions, and prepare with confidence. Share with your friends 🤝 WE HAVE GOT YOUR BACK!! Telegram | TikTok | YouTube | Instagram
766
16
📚 History Remedial Exam Questions Part Two 👉https://youtu.be/HXpPt91eSQ8 Practice smarter, revise important questions, and
📚 History Remedial Exam Questions Part Two 👉https://youtu.be/HXpPt91eSQ8 Practice smarter, revise important questions, and prepare with confidence. Share with your friends 🤝 WE HAVE GOT YOUR BACK!! Telegram | TikTok | YouTube | Instagram
8
17
📚 Physics Remedial Exam Questions Part Two Practice smarter, revise important questions, and prepare with confidence. Share with your friends 🤝 WE HAVE GOT YOUR BACK!! Telegram | TikTok | YouTube | Instagram
278
18
https://youtu.be/LkNno827EsM?si=oIG4KkP23lHbnW2U
799
19
#RemedialExam የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከሐሙስ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የሪሚዲያል ፈተና የመግቢያ ትኬትዎን (Entrance T+2
#RemedialExam የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከሐሙስ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የሪሚዲያል ፈተና የመግቢያ ትኬትዎን (Entrance Ticket) ያውርዱ!   ➫ https://verify.ethernet.edu.et ላይ ይግቡ ➫ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ ➫ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ ➫ 'Download Entrance Ticket' የሚለውን ይጫኑ   @tikvahuniversity
334
20
#RemedialExamSchedule የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል (አቅም ማሻሻያ) ፕሮግራም ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም ለአምስት ቀናት እንደሚሰጥ ይታወቃል። በተጠቀ
#RemedialExamSchedule የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል (አቅም ማሻሻያ) ፕሮግራም ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም ለአምስት ቀናት እንደሚሰጥ ይታወቃል። በተጠቀሱት ቀናት በሁለት ፈረቃ በጠዋት እና በከሰዓት መርሐግብር የሚሰጠው የሪሚዲያል ፕሮግራም (የተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች) የፈተና መርሐግብር ከላይ ተያይዟል። @tikvahuniversity
434