The Remedial Tutorials
前往频道在 Telegram
To register,use @the_remedial_tutorial_bot For any question contact us @Remedial_admins
显示更多2 252
订阅者
-324 小时
-257 天
-7930 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+9
在0个频道中
九月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+6
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+11
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+76
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+40
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+49
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+25
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在1个频道中
Get PRO
九月 '250
在1个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+37
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+76
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+90
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+91
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+123
在3个频道中
Get PRO
十月 '24
+81
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+104
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+99
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+114
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+163
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+221
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+420
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+319
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+327
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+257
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+49
在2个频道中
Get PRO
九月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+144
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+711
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+311
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+2 463
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 23 十月 | 0 | |||
| 22 十月 | +1 | |||
| 21 十月 | 0 | |||
| 20 十月 | 0 | |||
| 19 十月 | 0 | |||
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | +1 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | +1 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | +1 | |||
| 08 十月 | +2 | |||
| 07 十月 | +1 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | +1 | |||
| 03 十月 | +1 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
频道帖子
ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ጥቅምት 19 እና 20 /2019 ዓ.ም እንደሆነ ከዚህ ቀደም ገልጾ የነበረ ቢሆንም፣ የተገለጸው የመግቢያ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።
ቀጣይ የመግቢያ ቀን እስከሚገለፅ ተማሪዎች ገለጽ ድረስ በትዕግሥት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።
@tikvahuniversity
| 2 | ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ጥቅምት 19 እና 20 /2019 ዓ.ም እንደሆነ ከዚህ ቀደም ገልጾ የነበረ ቢሆንም፣ የተገለጸው የመግቢያ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።
ቀጣይ የመግቢያ ቀን እስከሚገለፅ ተማሪዎች ገለጽ ድረስ በትዕግሥት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።
@tikvahuniversity | 1 |
| 3 | በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ሁለት መጠኑ 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
@tikvahuniversity | 92 |
| 4 | በ2019 ዓ.ም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተዘዋወራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአንደኛ ዓመት መደበኛ (Freshman) ተማሪዎች በመመደቡ ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ዳግም ምደባ ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መዘዋወራችሁ ተገልጿል፡፡
በመሆኑም፣ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የጥሪ ማስታወቂያ በሚያወጣበት ወቅት በጭሮ ከተማ በሚገኘው ዋና ግቢ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
@tikvahuniversity | 132 |
| 5 | በ2019 ዓ.ም ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደ ጥቅምት 12 እና 13/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ሬጂስትራር ጽ/ቤት
በ2019 ዓ.ም ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ-ምረቃ (ፍሬሽማን) የምዝገባ ጊዜ ቀድሞ በተገለፀው ጥቅምት 02 እና 03/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
በተገለጹት ቀናት ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ትምህርት ማስረጃዎችን መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
ሪሚዲያል ተማሪዎች ወደ ካምፓስ ከመምጣታችሁ በፊት
በ https://forms.cloud.microsoft/r/SzXVPsKU9x አማካኝነት በጊዚያዊነት መመዝገብ ይኖርባችኋል ተብሏል።
@tikvahuniversity | 291 |
| 6 | ለ2019 አዲስ ሪሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ ያደረጉ ጊቢዎች:-
✨ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ -ጥቅምት 02 እና 03/2019 ዓ.ም
✨ዲላ ዩኒቨርሲቲ -ጥቅምት 19 እና 20/2019 ዓ.ም | 398 |
| 7 | ለ2019 አዲስ ሪሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ ያደረጉ ጊቢዎች:-
✨ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ -ጥቅምት 02 እና 03/2019 ዓ.ም
✨ዲላ ዩኒቨርሲቲ -ጥቅምት 19 እና 20/2019 ዓ.ም | 2 |
| 8 | #WoldiaUniversity
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የምዝገባ ቀኑ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የሌሎች ነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity | 517 |
| 9 | #WoldiaUniversity
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የምዝገባ ቀኑ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የሌሎች ነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity | 1 |
| 10 | #MoE
የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ አድርጉ ተብሏል፡፡
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7-11/2019 ዓ.ም ድረስ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇
https://student.ethernet.edu.et/preferences
@tikvahuniversity | 589 |
| 11 | የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)
2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)
በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ
1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)
4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 623 |
| 12 | የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደር
ትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደርን ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል።
በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) በቀን 04/13/2018 ዓ.ም የተፈረመው ካሌንደሩ፤ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መሆኑን ያሳያል።
ካሌንደረሩ፣ የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት መስከረም 11/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ገልጿል።
(ሙሉ የ2019 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደር ከላይ ተያይዟል።)
@tikvahuniversity | 623 |
| 13 | 没有文字... | 452 |
| 14 | 没有文字... | 1 |
| 15 | የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/
የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
Telegram | TikTok | YouTube | Instagram | 724 |
| 16 | #Remedial_Complaint
ዛሬ ይፋ ከተደረገው የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ጋር በተያያዘ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል።
በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ 'Disqualified' የተባለባቸው መሆኑን በመግለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
ሌሎች በርካታ ተማሪዎች ደግሞ የሂሳብ ትምህርት ውጤታቸው ብቻ 'Disqualified' እንደሚል ገልፀዋል።
የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሆኑት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ "በፈተና ወቅት ምንም አይነት የስነ-ምግባር ግድፈት አልፈፀንም" በማለት በእርማት ወቅት ቴክኒካል ችግር ከነበረ እንዲታይላቸው በትህትና ጠይቀዋል።
ቅሬታችሁን በኦንላይን አስገቡ 👇
https://result.ethernet.edu.et
ከውጤታችሁ ስር መጨረሻ ላይ ያለውን Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Select a category የሚለውን ይክፈቱ፣ My result disqualified without reason የሚለውን ይምረጡ፣ አጠር ያለ መግለጫ ይፃፉ፣ የስልክ ቁጥርዎን ይሙሉ እና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታዎን ያስገቡ።
የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ነጥብ 250 ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (5 የትምህርት አይነቶች) እና 200 ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (4 የትምህርት አይነቶች) መሆኑ ታውቋል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎቹ በቀረቡ ቅሬታዎች ላይ የሚሰጡትን ምላሽ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የሚያደርሳችሁ ይሆናል።
@tikvahuniversity | 469 |
| 17 | #RemedialResult
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል።
@tikvahuniversity | 489 |
| 18 | " ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 652 |
| 19 | " ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
Telegram | TikTok | YouTube | Instagram | 599 |
| 20 | ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫው እስካሁን ያልተጀመረ ሲሆን መግለጫው መሰጠት እንደተጀመረ በቀጥታ የምናስተላልፍ ይሆናል።
@tikvahethiopia | 511 |
