ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1

Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1

الذهاب إلى القناة على Telegram

This is AradaFm 95.1 Official Telegram Channel አጭር የመልዕክት መቀበያ 8545

إظهار المزيد
4 181
المشتركون
-124 ساعات
-117 أيام
-4230 أيام
أرشيف المشاركات
የአራዳ የደቂቃ ስብስብ የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

የአዲስ ባንክ የምንዛሪ ተመን የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@arad
የአዲስ ባንክ የምንዛሪ ተመን የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፕሪሚየር ሊጉን ስያሜ በድጋሚ ይዟል መስከረም 28፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስያሜ መብት ባለቤትነትን መያ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፕሪሚየር ሊጉን ስያሜ በድጋሚ ይዟል መስከረም 28፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስያሜ መብት ባለቤትነትን መያዙ ይፋ ሆኗል። ተቋሙ ባሳለፍነው የውድድር ዓመትም የሊጉን የስያሜ ስፖንሰር ገዝቶ በአጋርነት ሲሰራ እንደነበር ይታወሳል። በዛሬው ዕለትም ከሊጉ የቀጥታ ስርጭት ባለመብት ባለቤት ኦ ቢ ኤን ጋር የዘንድሮውን ውድድር ስያሜ ባለቤት በመሆን ስምምነት አድርጓል። ሀብታሙ ምትኩ የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

በክብ ኢኮኖሚ ዘርፍ የተሰማሩ ሥራ ፈጣሪዎች የፋይናንስ ድጋፍ ለማግኘት ከፍተኛ የዋስትና ጥያቄ ጫና መፍጠሩ ተገለጸ መስከረም 28፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ክብ ኢኮኖሚ ምርቶችና ቁሳቁሶች ጥቅም ላ
በክብ ኢኮኖሚ ዘርፍ የተሰማሩ ሥራ ፈጣሪዎች የፋይናንስ ድጋፍ ለማግኘት ከፍተኛ የዋስትና ጥያቄ ጫና መፍጠሩ ተገለጸ መስከረም 28፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ክብ ኢኮኖሚ ምርቶችና ቁሳቁሶች ጥቅም ላይ ውለው ከተጠናቀቁ በኋላ እንደ ቆሻሻ ተጥለው ከመደፋት ይልቅ ተመልሰው ጥቅም ላይ የሚውሉበትና የሚታደሱበት የኢኮኖሚ ሥርዓት ሲሆን ዘርፉ በዋስትና ምክንያት እየተፈተነ ነው ተብሏል። የፋይናንስ ተቋማት የሚጠይቋቸው ንብረትና መሰረታዊ የዋስትና መስፈርቶች አቅም ለሌላቸው በርካታ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች ፈታኝ በመሆኑ፥ ዘርፉ ከጊዜ ወደ ጊዜ ሊያሳይ የሚችለውን ዕድገትና የፈጠራ እንቅስቃሴ እየገደበው ይገኛል ነው የተባለው። ይህንን ችግር ለመቅረፍም ከመንግሥትና ከፋይናንስ ተቋማት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ነው ሪች ፎር ቼንጅ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የገለፀው። ተጨማሪ ለማንበብ https://web.facebook.com/share/p/1JKp5jVXr5/ እንቁጣጣሽ ኃ/ማርያም የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

የአራዳ የደቂቃ ስብስብ ዓለም አቀፍ ዜና መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

የንብ ባንክ የምንዛሪ ተመን የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@arada
የንብ ባንክ የምንዛሪ ተመን የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመቶችን ሰጡ መስከረም 28፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ ተጨማሪ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚህም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመቶችን ሰጡ መስከረም 28፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ ተጨማሪ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚህም አቶ አደም ፋራህ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠ/ሚ ፅ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ወ/ሮ እናትአለም መለስ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾመዋል። የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

በጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዕጩነት የቀረበው የመንግስት የካቢኔ አባላት ሹመት በሙሉ ድምፅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል። ሙሉ የመንግስት የካቢኔ አባላት ዝርዝር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
በጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዕጩነት የቀረበው የመንግስት የካቢኔ አባላት ሹመት በሙሉ ድምፅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል። ሙሉ የመንግስት የካቢኔ አባላት ዝርዝር አቶ ተመስገን ጥሩነህ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጤሞቲዎስ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ አዲሱ አረጋ - የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ - የገንዘብ ሚኒስትር አቶ መሀመድ እድሪስ - የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ - የትምህርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሀና አርአያስላሴ - የፍትህ ሚኒስትር ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዶ/ር ፍስሀ ይታገሱ - የኢንዱስትር ሚኒስትር ዶክተር ሀብታሙ ኢተፋ - የውሀና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ - የጤና ሚኒስትር አቶ አወሉ አብዲ - የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር አቶ በረከት ፍስሀጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ - የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ወ/ሮ አለምጸሀይ ጳውሎስ = የማዕድን ሚንስትር አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጀስቲክ ሚኒስትር ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ = የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ሙሳ አደም ¬- የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ፍሬህይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ኢንጅነር መሀመድ አብዱራህማን - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ሱልጣን ወሊ - የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዶክተር አክሊሉ ታደሰ - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር @Arada_Fm

የአቢሲኒያ ባንክ የምንዛሪ ተመን የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@ar
የአቢሲኒያ ባንክ የምንዛሪ ተመን የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

ምክር ቤቱ የቀረቡ ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ መስከረም 28፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የሚኒስትሮች ሹመት አፅድቋል።
ምክር ቤቱ የቀረቡ ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ መስከረም 28፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የሚኒስትሮች ሹመት አፅድቋል። የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

በደቂቃዎች ልዩነት ለከፋ ውድመትና እልቂት ምክንያት በምትሆንባት መካከለኛው ምስራቅ፣ በየመን የሚካሄደው ደም አፋሳሽ ጦርነት አዲስና አደገኛ ምዕራፍ ይዟል። በኢራን የሚደገፉት የየመን ሁቲዎች በኤደን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እና በሳዑዲ አረቢያ ላይ በባለስቲክ ሚሳኤልና ድሮኖች የሰነዘሩት ጥቃት፣ የየመንን የውስጥ ቀውስ ወደ አጎራባች ሀገራትና ዓለም አቀፍ የባሕር ንግድ መስመሮች በከፍተኛ ሁኔታ ማሸጋገሩን አሳይቷል። የዛሬው ዓለም አቀፍ ትንታኔያችን የዚህን ቀውስ ወታደራዊ፣ ጂኦ-ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አንድምታዎች ይዳስሳል። ትንታኔውን ኤልያስ ተክለወልድ አዘጋጅቶታል። የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

በኢኮኖሚው ውስጥ የዋጋ ንረት በጨመረ ቁጥር አብዛኛው ትኩረት በሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦትና በነጋዴዎች ላይ ማረፉ የተለመደ ነው። የገንዘብ አቅርቦትንና ብድርን የሚቆጣጠሩት ባንኮች የሚለቁት ያልተገደበ የብድር መጠንና የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ አፈጻጸም ለችግሩ ያላቸውን ሚና በተመለከተ ፍሬህይወት ግዛቸው ያዘጋጀችው ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል። የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእጩነት ያቀረቧቸው የካቢኔ አባላት ዓለምፀሐይ ጳውሎስ ለማዕድን ሚኒስትር አቶ ሳዳት ነሻ ለሎጂስቲክስ ሚኒስትር አቶ ሙሳ አደም ለሰላም ሚኒስትር ፍሬሕይወት ታምሩ ለኢ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእጩነት ያቀረቧቸው የካቢኔ አባላት ዓለምፀሐይ ጳውሎስ ለማዕድን ሚኒስትር አቶ ሳዳት ነሻ ለሎጂስቲክስ ሚኒስትር አቶ ሙሳ አደም ለሰላም ሚኒስትር ፍሬሕይወት ታምሩ ለኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ ለባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ኢንጂነር ሙሐመድ አብዱራህማን ለከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር (ዶ/ር) አክሊሉ ታደሰ ለወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሱልጣን ወሌ (ዶ/ር) ለመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ያስሚን ወሀቢረቢ ለንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለትምህርት ሚኒስትር የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት፤ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፤ አቶ አዲሱ አረጋ የገብርና ሚኒስትር፤ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የ
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት፤ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፤ አቶ አዲሱ አረጋ የገብርና ሚኒስትር፤ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የገንዘብ ሚኒስትር ፤ አቶ መሀመድ እድሪስ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚንስትር አወሉ አብዲ ሥራና ክህሎት ሚንስቴር ወይዘሮ አይንዓለም ንጉሴ ገቢዎች ሚንስትር በረከት ፍስሃፅዮን ብሔራዊ ስትራቴጂ ሚንስትር ሸዊት ሻንካ የሴቶችናት ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትር እንዲሁም ወ/ሮ ሀና አርያስላሴ የፍትህ ሚኒስትር ሆነው እንዲሾሙ በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዕጩነት ቀርበዋል።

መንግስት በዛሬው ዕለት ካቢኔውን ያዋቅራል ተብሎ ይጠበቃል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በዛሬው ዕለት የሚካሄድ ሲሆን በዚሁ የምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ካቢኔ ይዋቀራል ተብሎ ነው የሚ
መንግስት በዛሬው ዕለት ካቢኔውን ያዋቅራል ተብሎ ይጠበቃል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በዛሬው ዕለት የሚካሄድ ሲሆን በዚሁ የምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ካቢኔ ይዋቀራል ተብሎ ነው የሚጠበቀው። በትላንትናው ዕለት 7ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 1ኛ ልዩ ስብሰባው፣ በፌዴራል መንግሥት አስፈጻሚ አካላት ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ማፅደቁ ይታወሳል። በዚህም የሁለት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የስያሜ ለውጥ እንዲያደርጉ እንዲሁም ሌሎች ሁለት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እንደ አዲስ እንዲቋቋሙ ውሳኔ መስጠቱ የሚታወቅ ነው።

ሰው ለሰው ሊኖር ነው የተፈጠረው የሚለው የህይወት መርኋ ነው። ህክምና የህይወት ጥሪዬ መሆኑን ሳውቅ የመረጥኩት የኩላሊት ህክምና ዘርፍ አመለካከቴን ለውጦታል ትለናለች። በኢትዮጵያ የዳያሊሲስ አገልግ
ሰው ለሰው ሊኖር ነው የተፈጠረው የሚለው የህይወት መርኋ ነው። ህክምና የህይወት ጥሪዬ መሆኑን ሳውቅ የመረጥኩት የኩላሊት ህክምና ዘርፍ አመለካከቴን ለውጦታል ትለናለች። በኢትዮጵያ የዳያሊሲስ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋፋት በርካታ ስራዎችን ናት የMedequip Trading PLC | Flow Specialty Dialysis & Wellness Clinic መስራችን ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር አበባ ገብረሕይወት የዛሬው የአራዳ ከዋክብት እንግዳችን ናት ከሰናይት በየነ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ተከታተሉት

ለአስቸኳይ የገንዘብ ፍላጎተዎ፣ ፈጥኖ ደራሹ ወቢ የሲንቄ ባንክ ዲጂታል ብድር አለልዎ! ሲንቄ ባንክ በአንድነት ወደስኬት! #Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee
ለአስቸኳይ የገንዘብ ፍላጎተዎ፣ ፈጥኖ ደራሹ ወቢ የሲንቄ ባንክ  ዲጂታል ብድር አለልዎ! ሲንቄ ባንክ በአንድነት ወደስኬት! #Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee  #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER

ሐሙስ መስከረም 28/2019 ዓ.ም አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት! መልካም አዲስ ዓመት! @Arada_Fm
ሐሙስ መስከረም 28/2019 ዓ.ም አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት! መልካም አዲስ ዓመት! @Arada_Fm