ar
Feedback
ልባም ሴት

ልባም ሴት

الذهاب إلى القناة على Telegram

በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ልባም ሴት

تُعد قناة ልባም ሴት (@lebamsetttt) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 635 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 475 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 115 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 635 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -138، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 10.78‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.33‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 147 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 354 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 18.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 635
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-597 أيام
-13830 أيام
أرشيف المشاركات
እግዚአብሔር መልካም ነው!

Repost from Her Glow Bar
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ! የተለያዩ ዕቃዎችን ኦንላይን ላይ ለመሸጥ ፈልጋችሁ ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ከገባችሁ ኑ ሰብሰብ በሉ የራሳችሁን የተደራጀ የኦንላይን ቢ
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ! የተለያዩ ዕቃዎችን ኦንላይን ላይ ለመሸጥ ፈልጋችሁ ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ከገባችሁ ኑ ሰብሰብ በሉ የራሳችሁን የተደራጀ የኦንላይን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን የ5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ለሶስተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎯 በ5 ቀናት ስልጠና ውስጥ የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ብራንዲን እና ስለ ሶሻል ሚዲያ ✅ ደንበኛ ስለማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ ✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች 💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል? አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው! 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! 📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን:: 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። የምዝገባ ቀን = 19/12/2018 - 21/12/2018 ስልጠናው = ነሃሴ 12/12/2018 ይጀምራል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu /0902994699 🔗የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ለማግኘት ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar

(መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 20 ) ------------ 15 እንዲህም አለ፦ ይሁዳ ሁሉ፥ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ፥ አንተም ንጉሡ ኢዮሣፍጥ፥ ስሙ፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል፦ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው እንጂ የእናንተ አይደለምና ከዚህ ታላቅ ወገን የተነሣ አትፍሩ፥ አትደንግጡም። 16 ነገ በእነርሱ ላይ ውረዱ፤ እነሆ፥ በጺጽ ዓቀበት ይወጣሉ፤ በሸለቆውም መጨረሻ በይሩኤል ምድረ በዳ ፊት ለፊት ታገኙአቸዋላችሁ። 17 እናንተ በዚህ ሰልፍ የምትዋጉ አይደላችሁም፤ ይሁዳና ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ተሰለፉ፥ ዝም ብላችሁ ቁሙ፥ የሚሆነውንም የእግዚአብሔርን መድኃኒት እዩ፤ እግዚአብሔርም ከእናንተ ጋር ነውና አትፍሩ፥ አትደንግጡም፥ ነገም ውጡባቸው።

Repost from N/a
ልዩ፣ ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቦርሳዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት አዲሱ ገበያዎ ተከፍቷል! ለራስዎ የሚሆን ውብ ቦርሳ ይፈልጋሉ ወይስ ለንግድዎ የሚሆን የጅምላ እቃ? እኛ ጋር ሁለቱንም በጥራ
+9
ልዩ፣ ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቦርሳዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት አዲሱ ገበያዎ ተከፍቷል! ለራስዎ የሚሆን ውብ ቦርሳ ይፈልጋሉ ወይስ ለንግድዎ የሚሆን የጅምላ እቃ? እኛ ጋር ሁለቱንም በጥራት፣ በተለያየ ከለር እና አማራጭ እንዲሁም በታላቅ ቅናሽ ያገኛሉ! 💰 የችርቻሮ ዋጋ፦ [1500-3000] ብር 🎨 ከለርና ዲዛይን፦ በተለያየ ከለር እና አማራጭ የቀረቡ 🛍️ ለግለሰቦች፦ በቅናሽ እና በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ 📦 ለነጋዴዎች፦ በጅምላ ለምትረከቡ ልዩ የንግድ አጋርነት እና አስተማማኝ ቅናሽ 📌 ቻናላችንን Pin እና Mute Unmute በማድረግ አዳዲስ ገቢ እቃዎችን ይከታተሉ! 👇 አሁኑኑ ለማዘዝ እና ለመጠየቅ፦ 📞 ስልክ፦ 0945404648 💬 ቴሌግራም፦

Story

Repost from Her Glow Bar
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ተጀመረ! በመጀመሪያው ዙር ስልጠና በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸውን ገፅ በማደራጀት ወደ የኦንላይን ንግ
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ተጀመረ! በመጀመሪያው ዙር ስልጠና በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸውን ገፅ በማደራጀት ወደ የኦንላይን ንግድ አለም ተቀላቅለዋል። ፍላጎቱ እያላችሁ እና ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቷችሁ ለዚህም የ 5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ሁለተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል! 💡 የስኬታማ የOnline Business ሚስጥር ስራውን በብዙ ገንዘብ መጀመር ሳይሆን በቂ እውቀት ይዞ መጀመር ነው። ለዚህም ከ0 ጀምሮ እስከ መሸጥ ድረስ በቀላሉ የሚያስተምር Online Business Course አዘጋጅተናል። 🎯 በ5 ቀናት ስልጠና የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ደንበኛ ማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ ✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች 💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል? አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው! 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! 📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን:: 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። የምዝገባ ቀን = 17 /12/2018 ይጠናቀቃል ስልጠናው = ነሃሴ 18/12/2018 ይጀምራል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar

Repost from Her Glow Bar
በቀጣዩ አዲስ ዓመት የራሳችሁን ሥራ መጀመር ለምትፈልጉ በሙሉ! 🔥 አዲሱን ዓመት በባዶ ተስፋ ሳይሆን በእውነተኛ የገቢ ምንጭ እና በራሳችሁ ቢዝነስ ለመቀበል ወሳኝ ውሳኔ የምትወስኑበት ጊዜ አሁን ነ
በቀጣዩ አዲስ ዓመት የራሳችሁን ሥራ መጀመር ለምትፈልጉ በሙሉ! 🔥 አዲሱን ዓመት በባዶ ተስፋ ሳይሆን በእውነተኛ የገቢ ምንጭ እና በራሳችሁ ቢዝነስ ለመቀበል ወሳኝ ውሳኔ የምትወስኑበት ጊዜ አሁን ነው ስልካችሁን ብቻ በመጠቀም በኦንላይን ንግድ እንዴት ስኬታማ ሆኖችሁ መስራት እንደምትችሉ በኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ትማራላችሁ! 🎯 በዚህ ዙር 2 (Batch 2) የ 5 ቀናት ስልጠናችን የምንማራቸው፦ ✔️ የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት ከ0 እንደሚጀመር ✔️Sales ስለማሳደግ ✔️Customer ማግኘት ✔️ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻል ✔️ Supplier ጋር ስለመስራት ✔️Quality Photo & Video ተጠቅሞ Post ስለማድረግ 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu

Repost from N/a
🏠 ቤትዎን በጥራት እና በውበት ያሟሉ! ቤትዎ ልዩ እንዲመስል ልዩ ምርጫ ያስፈልገዋል። ✨ YD Doors & Furniture ዘመናዊ፣ ጥራት ያላቸው የበር እና የቤት ዕቃዎችን ያቀርባል። 🚪 ዘመናዊ የአፓርታማ በሮች 🍽️ የወጥ ቤት ካቢኔቶች 👗 ክሎዝቶች 📺 TV Cabinets 🪑 ሌሎች የቤት ዕቃዎች 🌟 ለምን YD Doors & Furniture? ✅ ከፍተኛ ጥራት ✅ ዘመናዊ ዲዛይን ✅ ተመጣጣኝ እና ሊደራደር የሚችል ዋጋ ✅ ፕሮፌሽናል የመገጣጠሚያ አገልግሎት 🚚 ነፃ ማጓጓዣ እና ነፃ ገጠማ! 🔥 የቤትዎን ውበት ለማሳደግ ዛሬውኑ ይዘዙ! 📞 0989375465 💬 Telegram: @Birukgetu 🎵 TikTok: @ydmaterials 📍 አዲስ አበባ – ቦሌ YD Doors & Furniture ✨ “ጥራትን ይምረጡ፣ ቤትዎን ያሳምሩ!”

የእግዚአብሔር አብሮነት የአማኞች የመበርታት ሚስጥር ነው!

Repost from N/a
🏠 የቤትዎን ውበትና ደህንነት በYD Doors & Furniture ያሳድጉ! 🌍 ከዓለም ታዋቂ አምራቾች የምናስመጣቸው ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የካርቦን ፋይበር የአፓርታማ በሮች አሁን በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛሉ! ✅ 100% ጠንካራ እና ዘመናዊ ዲዛይን ✅ እሳትን የሚቋቋሙ ✅ እርጥበትን የሚቋቋሙ ✅ ድምጽን የሚቀንሱ (Sound Proof) ✅ ለማጽዳት እና ለማጠብ ቀላል ✅ ለረጅም ዓመታት የሚያገለግሉ 🏢 ለአፓርታማዎች፣ ለሆቴሎች፣ ለቢሮዎች እና ለሌሎች ሕንፃዎች ፍጹም ምርጫ! 🎁 ትዕዛዝዎን ባሉበት በነፃ እናደርሳለን! 🍽 በተጨማሪም፦ ከፕሪሚየም MDF እና UV ቁሳቁሶች የተሠሩ ዘመናዊ የወጥ ቤት ካቢኔቶች እና የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን (Closet) በፈለጉት ዲዛይን፣ መጠን እና አይነት እናመርታለን። 📞 ለትዕዛዝ እና መረጃ: @Birukgetu 0989375465 https://t.me/YDMaterials አድራሻ አ.አ ቦሌ YD Doors & Furniture – ጥራት፣ ውበት እና ዘላቂነት በአንድ ስፍራ!

በነገራቹ ላይ መስራት አንዱ የመንፈሳዊ ህይወት እና የአገልግሎት አካል መሆኑን ማስታወስ እንወዳለው። እግዚአብሔርም በተሰጥኦአችንን እንድንጠቀምበት ባለችን ጥቂት ነገር ላይ በትጋት እንድንሰራ እና በስራችን ለራሳችንም ሆነ ለሌሎች መባረክ ምክንያት እንድንሆን ይፈልጋል። እጃቹን አጣጥፋችሁ ቁጭ ባላችሁ እግዚአብሔር እንዲባርካችሁ የሆነ ተአምራዊ ሕይወት ውስጥ እንዲያስገባችሁ አትጠብቁ እግዚአብሔር ሰራተኛ አምላክ ነው የሚሰራንም ይባርካል ተወዳጆች እግዚአብሔር እናንተን የሚባርክበትን ምክንያት ስጡት ትንሽም ነገር ይሁን የሆነ ነገር ጀምሩና ባርክልኝ በሉት ስንቱ እኮ የራሱን የቤተሰቡን ሕይወት ለመለወጥ ደፋ ቀና እያለ ነው እግዚአብሔርም ደግሞ ይሄን ልፋት ይመለከታል በጊዜውም ይባርካል! ብዙ እየለፋችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር የእናንተን ሕይወት የሚጎበኝበት ጊዜ ሩቅ አይደለም! ምንም ሳታደርጉ ደግሞ በማማረር ብቻ ላላችሁ እስካልሞከራችሁ እስካልተንቀሳቀሳችሁ ድረስ ምንም የሚፈጠር አዲስ ነገር አይኖርም እና ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ!!

Repost from Her Glow Bar
🚨 የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል! አሁንም ቢሆን የኦንላይን ቢዝነስ ለሁሉም ክፍት የሆነ ትልቅ ዕድል ነው! ብዙ ሰዎች ኦንላይን ላይ ቢዝነስ ሲሰሩ ሲታዩ "ገበያው አልሞላም
🚨 የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል! አሁንም ቢሆን የኦንላይን ቢዝነስ ለሁሉም ክፍት የሆነ ትልቅ ዕድል ነው! ብዙ ሰዎች ኦንላይን ላይ ቢዝነስ ሲሰሩ ሲታዩ "ገበያው አልሞላም ወይ?" ብላችሁ ታስቡ ይሆናል ነገር ግን እውነታው ምን መሰላችሁ፡- ✔️ያልተወሰነ ገበያ አለ፡ በአካል የሚከፈት ሱቅ ወሰን ሲኖረው፣ እናንተ ብቻ consistent ሆናችሁ ስሩ እንጂ ኦንላይን ላይ አዳዲስ ደንበኞችን በየቀኑ ማግኘት ይቻላል። ✔️የተጠቃሚ ቁጥር እየጨመረ ነው፡ በስልክ ዕቃ የመግዛት ባህል በየጊዜው እያደገ እንጂ እየቀነሰ የሚሄድ ስላልሆነ እናንተም ከአሁኑ ከሥራችሁ እና ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን በመስራት ውጤታማ መሆን ትችላላችሁ። ✔️የእናንተ ልዩ አቀራረብ፡ ተመሳሳይ ዕቃ ሺ ሰው ቢሸጥ እንኳ የእናንተ አቀራረብ፣ ታማኝነት እና የደንበኞች አያያዝ የራሳችሁን ገበያ ይፈጥራል። ✔️በአነስተኛ ወጪ መስራት ትችላላችሁ፡ የሱቅ ኪራይ ሳያስፈልግ በትንሽ ካፒታል ተነስቶ ትልቅ ትርፍ ማግኘት ይቻላል። ስለዚህ ለእያንዳንዱ ሰው የሚሆን ሰፊ የገበያ ድርሻ አለ፤ ዋናው ነገር ትክክለኛውን እውቀት ይዞ ስራውን መጀመር እና መቀጠል ውጤታማ ያደርጋል። ስለዚህ ከዜሮ ተነስታችሁ የራሳችሁን የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መመሥረት እንደምትችሉ ያላችሁን እውቀት ወይም ምርት እንዴት ወደ ገቢ የሚቀይሩበትን መንገድ መንገድ በዚህ ስልጠና እንማራለን የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ስለቀረው አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ተምራችሁ የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምሩ። ለመመዝገብ እና ሙሉ ትምህርቱን ለመማር 500 ብር ብቻ ይከፍላሉ ትምህርቱን በቴሌግራም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ይሆናል!! ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡ 👉 @SamriiGetu

Repost from Her Glow Bar
⏳ 2018ን ለመጨረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የሚቀሩን! ዓመቱን በምን ዓይነት ስሜት ልታጠናቅቁት ነው? በሚመጣው አዲስ ዓመትስ የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ የራሳችሁን ስኬት መፃፍ አትፈልጉም? ታዲያ
2018ን ለመጨረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የሚቀሩን! ዓመቱን በምን ዓይነት ስሜት ልታጠናቅቁት ነው? በሚመጣው አዲስ ዓመትስ የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ የራሳችሁን ስኬት መፃፍ አትፈልጉም? ታዲያ ይህን አዲስ ዓመት እንዲሁ በባዶ ተስፋ ሳይሆን በተግባር ለመቀየር ይህ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና አዘጋጅተናል! በዚህ ስልጠና ውስጥ፦ = ከዜሮ ተነስተው የራስዎን የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መመሥረት እንደሚችሉ = ያለዎትን እውቀት ወይም ምርት ወደ ገቢ የሚቀይሩበትን ቀጥተኛ መንገድ = ዲጂታል ገበያ ላይ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ ወሳኝ ስልቶችን ይማራሉ። 📅 አዲሱን ዓመት በራሳችሁ ቢዝነስ ለመቀበል ዛሬውኑ ወስኑ! 📍የሚቀረን ውስን ቦታ ነው ፈጥነው ይመዝገቡ! 👉 ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ inbox ያድርጉልን @SamriiGetu

እየተንገዳገድንም ቢሆን እግዚአብሔርን ይዘን የታሰበልን ቦታ እንደርሳለን እንጂ መንገድ ላይ አንቀርም!

Repost from Her Glow Bar
"አንድ ቀን እጀምራለሁ" የሚለውን ዛሬ ወደ "ዛሬ እጀምራለሁ" ይቀይሩ! ብዙ ሰዎች ትልቅ ህልም አላቸው፣ ግን የሚያግዛቸው ትክክለኛ እውቀት እና መመሪያ ይጎድላቸዋል። ይህ የOnline Business
"አንድ ቀን እጀምራለሁ" የሚለውን ዛሬ ወደ "ዛሬ እጀምራለሁ" ይቀይሩ! ብዙ ሰዎች ትልቅ ህልም አላቸው፣ ግን የሚያግዛቸው ትክክለኛ እውቀት እና መመሪያ ይጎድላቸዋል። ይህ የOnline Business ስልጠና ሀሳብዎን ወደ ተግባር፣ ተግባርዎን ደግሞ ወደ ገቢ እንዲቀይሩ ያግዝዎታል። ይህን ሥራ ለመጀመር ከፍተኛ ካፒታል አያስፈልግም፤ በትንሽ መነሻ ብር እውቀት እና ትክክለኛ አቅጣጫ ያስፈልጋል ። ዛሬ ተመዝግበው ነገ የራስዎን ቢዝነስ የሚያስተዳድር ሰው ይሁኑ። በዚህ ስልጠና ውስጥ፦ ✅ Online Business ከ0 እንዴት እንደሚጀመር ✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ ✅ የገበያ ጥናት እና ደንበኛን መረዳት ✅ Digital Marketing እና የሽያጭ ስልቶች ✅ ሽያጭ መፍጠር እና ቢዝነስን ማሳደግ ከስልጠናው በኋላ የተማሩትን በተግባር እንዲጀምሩ ድጋፍ እናደርጋለን። እንዲሁም የProduct ፎቶና ቪዲዮ ድጋፍ፣ በመርካቶ ዋጋ እቃ የማግኘት እድል እና የራስዎን Online Business ለመጀመር አቅጣጫ ያገኛሉ። 💰 የመመዝገቢያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። 📌 ስልጠናው በኦንላይን ነው ያላችሁበት ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ! 📩 ምዝገባ በመቀጠል ላይ ነው። ቦታዎን ከአሁኑ ያስይዙ! ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡ 👉 @SamriiGetu

“ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።” — ሮሜ 13፥10

Repost from Her Glow Bar
🚀 ከ0 ጀምሮ Online Business መጀመር ይፈልጋሉ? ንግድ የመጀመር ሀሳብ አለዎት ነገር ግን ከየት እንደሚጀምሩ አያውቁም? ይህንንም ክፍተት ለመሙላት የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና አዘጋጅተናል! በዚህ ስልጠና የሚማሩት፦ • Online Business እንዴት እንደሚጀምሩ • የሚያተርፍ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ • Telegram እና Social Media ለቢዝነስ መጠቀም • ደንበኞችን ማግኘት እና ሽያጭ መጨመር • በትንሽ ገንዘብ ቢዝነስ መጀመር ✅ ለጀማሪዎች ተስማሚ ✅ ተግባራዊ ስልጠና ✅ ከስልጠናው በኋላም ቀጣይ ድጋፍ 📌 ቦታዎን አሁኑኑ ያስያዙ! @SamriiGetu ስልጠናው ነሐሴ 1 ይጀምራል 😍 ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። ዛሬ የሚጀምሩት አንድ እርምጃ፣ ነገ የሚቀይረው ህይወትዎ ሊሆን ይችላል።

ድምፅሽን ከልቅሶ፣ ዐይኖችሽን ከእንባ ከልክይ፤ ድካምሽ ያለ ዋጋ አይቀርምና!                    ኤር. 31፥16

Repost from Her Glow Bar
🚀 የኦንላይን ቢዝነስ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! የራሶን ሥራ ለመጀመር ሀሳብ አለዎት? ግን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ይህ ስልጠና ለእርስዎ ነው! በዚህ ስልጠና ከ0 ጀምሮ Online Busin
🚀 የኦንላይን ቢዝነስ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! የራሶን ሥራ ለመጀመር ሀሳብ አለዎት? ግን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ይህ ስልጠና ለእርስዎ ነው! በዚህ ስልጠና ከ0 ጀምሮ Online Business እንዴት እንደሚጀመር፣ እንዴት እንደሚያድግ እና ገቢ እንዴት እንደሚያመጣ በተግባር ይማራሉ። በነጋዴ ዋጋ የዕቃ አቅርቦትም ያገኛሉ! በስልጠናው የሚማሩት፦ ✅ የኢንተርፕረነር አስተሳሰብ (Entrepreneur Mindset) ✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ ✅ የገበያ ጥናት እና ደንበኛ መረዳት ✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ሽያጭ ✅ ኦንላይን ቢዝነስን ከመሠረቱ እስከ ስኬት መገንባት ከኮርሱ በኋላ የሚያገኙት፦ 🎯 የሥራ ዕድል 🎯 የProduct ፎቶ እና ቪዲዮ ድጋፍ 🎯 በነጋዴ ዋጋ እቃ መረከብ 🎯 በተግባር የራስዎን ቢዝነስ የመጀመር ድጋፍ 📍ስልጠናው በኦንላይ ነው ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ መሰልጠን ትችላላችሁ :: 💰 ለመማር የሚያስፈልገው ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ! የምዝገባ ቀን = 25/11/2018 - 30/11/2018 ስልጠናው የሚጀምረው = ነሃሴ 1/12/2018 📩 ለመመዝገብ ወይም ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ያናግሩኝ፦ @SamriiGetu ⏳ ቦታዎች ውስን ናቸው፤ ዕድሉን አያምልጡ ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🚀 🔗 ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar

እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። — 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7