uz
Feedback
ልባም ሴት

ልባም ሴት

Kanalga Telegram’da o‘tish

በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ልባም ሴት analitikasi

ልባም ሴት (@lebamsetttt) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 10 775 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 438-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 068-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 10 775 obunachiga ega bo‘ldi.

28 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -153 ga, so‘nggi 24 soatda esa -10 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 8.32% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 3.21% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 896 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 346 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 9 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 29 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

10 775
Obunachilar
-1024 soatlar
-457 kunlar
-15330 kunlar
Postlar arxiv
Repost from Her Glow Bar
ኦንላይን ቢዝነስን ከመሰረቱ በመማር ሀሳብህን ወደ ተግባር በመቀየር ትርፋማ የሚያደርግ ተጨማሪ የገቢ እድሎችን መፍጠር ለምትፈልጉ ሰዎች የአንድ ሳምንት ስልጠና ለማዘጋጀት እያሰብኩ ነውና ከ0 ጀምሮ የኦንላይን ቢዝነስ ተግባራዊ ስልጠና ብጀምር መሳተፍ ትፈልጋላችሁ?
Anonymous voting

ለእግዚአብሔር ብላችሁ የተዋችሁት የትኛውም ነገር መጨረሻው ሁሌም ካሳ አለው!!

My hope has a name, and His name is Jesus.✝️✨

🏡 ለቤትዎ የሚገባውን ጥራት ይምረጡ! በር የቤትዎ የመጀመሪያ ስሜት ነው፤ ፈርኒቸር ደግሞ ውበቱን ያጠናቅቃል። ሁለቱንም በአንድ ቦታ ከፍተኛ ጥራት ጋር ያግኙ! ✨ YD Doors & Furniture ያቀርባል፦ 🚪 ዘመናዊ የአፓርታማ በሮች 🍽 ውብ የወጥ ቤት ካቢኔቶች 👔 የልብስ ክሎዝቶች (Wardrobes) 📺 TV Cabinets እና ሌሎች ዘመናዊ የቤት ዕቃዎች 🌟 ለምን YD Doors & Furniture? ✔ ዘመናዊ እና ልዩ ዲዛይን ✔ ጠንካራ እና ዘላቂ ጥራት ✔ ውሃ፣ እርጥበት እና እሳትን የሚቋቋም ✔ በፍላጎትዎ መጠንና ዲዛይን የሚዘጋጅ 🎉 ልዩ ጥቅሞች 🚚 ነፃ የማጓጓዣ አገልግሎት 🛠 ነፃ የገጠማ አገልግሎት 📞 0989375465 💬 Telegram: @Birukgetu 📍 አዲስ አበባ – ቦሌ YD Doors & Furniture "የቤትዎን ህልም ወደ እውነት እንቀይራለን!"

Repost from Her Glow Bar
በ5500 ብር የሽቶ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ ሥራ ላስጀምራችሁ አናግሩኝ በፍሬም መውሰድ ትችላላችሁ! ዋጋ በፍሬ ለምትፈልጉ:700 ✅
+9
በ5500 ብር የሽቶ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ ሥራ ላስጀምራችሁ አናግሩኝ በፍሬም መውሰድ ትችላላችሁ! ዋጋ በፍሬ ለምትፈልጉ:700 ✅ የዴሊቨሪ (የማረከቢያ) ቀን እሁድ ከሰዓት በዚህ አናግሩኝ @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar

Bante New Yene Geta (ባንተ ነው የኔ ጌታ) - Awtaru Kebede https://youtube.com/watch?v=mFMvH1sZlHM&si=09SfKEo8A7ZFYj5e

Repost from Her Glow Bar
🔥 6 Plain T Shirts for just 1,999 ETB! Available in beautiful colors and sizes . Soft • Comfortable • Everyday Essential ✨DM
🔥 6 Plain T Shirts for just 1,999 ETB! Available in beautiful colors and sizes . Soft • Comfortable • Everyday Essential ✨DM to order: @SamriiGetu 🚚 Delivery available around selected areas

Repost from N/a
🏡 ለቤትዎ የሚገባውን ጥራት ይምረጡ! በር የቤትዎ የመጀመሪያ ስሜት ነው፤ ፈርኒቸር ደግሞ ውበቱን ያጠናቅቃል። ሁለቱንም በአንድ ቦታ ከፍተኛ ጥራት ጋር ያግኙ! ✨ YD Doors & Furniture ያቀርባል፦ 🚪 ዘመናዊ የአፓርታማ በሮች 🍽 ውብ የወጥ ቤት ካቢኔቶች 👔 የልብስ ክሎዝቶች (Wardrobes) 📺 TV Cabinets እና ሌሎች ዘመናዊ የቤት ዕቃዎች 🌟 ለምን YD Doors & Furniture? ✔ ዘመናዊ እና ልዩ ዲዛይን ✔ ጠንካራ እና ዘላቂ ጥራት ✔ ውሃ፣ እርጥበት እና እሳትን የሚቋቋም ✔ በፍላጎትዎ መጠንና ዲዛይን የሚዘጋጅ 🎉 ልዩ ጥቅሞች 🚚 ነፃ የማጓጓዣ አገልግሎት 🛠 ነፃ የገጠማ አገልግሎት 📞 0989375465 💬 Telegram: @Birukgetu 📍 አዲስ አበባ – ቦሌ YD Doors & Furniture "የቤትዎን ህልም ወደ እውነት እንቀይራለን!"

እግዚአብሔር ስለእኛ ዘወትር ታማኝ ነው!

Repost from Her Glow Bar
Bank account: Please stop. Me: Just one more perfume. 😂🤣 ✨ All perfumes 700 ETB. DM: @SamriiGetu
+1
Bank account: Please stop. Me: Just one more perfume. 😂🤣 ✨ All perfumes 700 ETB. DM: @SamriiGetu

Repost from Her Glow Bar
+1
ለሴትም ለወንድም የሚሆን ምርጥ የእግር ማለስለሻ ካልሲ 🧦 የእግር ማለስለሻ ካልሲው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ ስንጥቅን እና ድርቀትን ያስወግዳል፦ የደረቁና የተሰነጣጠቁ ተረከዞችን በጥልቀት በማለስለስ ወደ ቀድሞ ውበታቸው ይመልሳል። ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፦ ቫዝሊን ወይም ማንኛውንም የእግር ክሬም እግራችሁን ላይ በደንብ ተቀብታችሁ ይህንን ካልሲ አድርጋችሁ ከ30-60 ደቂቃ መቆየት ወይም አድርጋችሁት መተኛት:: ደጋግማችሁ የምትጠቀሙበት፦ ታጥቦ ደጋግሞ ስለሚለበስ ለረጅም ጊዜ ያገለግላል፤ አላስፈላጊ ወጪን ያስቀራል። ክፍለ ሀገር ያላችሁ ነጋዴዎች ወይም ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ስለማስረክብ አናግሩኝ! ዋጋ :700ብር 📍አዲስ አበባ 📥 ለማዘዝ: @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar

✨ የቤትዎን ውበት በYD Doors & Furniture ያሳድጉ! ✨ አዲስ ቤት እየሠሩ ነው? ወይስ የቤትዎን ገጽታ ማዘመን ይፈልጋሉ? YD Doors & Furniture ዘመናዊ ዲዛይን፣ ጠንካራ ጥራት እና ተመጣጣኝ ዋጋን በአንድ ቦታ ያቀርባል። 🔹 የአፓርታማ በሮች 🔹 የወጥ ቤት ካቢኔቶች 🔹 ክሎዝቶች 🔹 TV Cabinets እና ሌሎች የቤት ዕቃዎች ለምን እኛ? ✔ ከፍተኛ ጥራት ✔ ዘመናዊ እና ውብ ዲዛይን ✔ ፈጣን እና ሙያዊ አገልግሎት ✔ ነፃ ማጓጓዣ እና ነፃ የገጠማ አገልግሎት 📞 ዛሬውኑ ይደውሉ፦ 0989375465 💬 Telegram: @Birukgetu 🎵 TikTok: @ydmaterials1 📍 አዲስ አበባ – ቦሌ YD Doors & Furniture "ጥራት የሚናገር፣ ደንበኛ የሚመክር!"

Repost from Her Glow Bar
በጅምላ ለምትረከቡ) ለመሸጥም ሆነ በብዛት መግዛት ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ስለማስረክብ አናግሩኝ! ዋጋ: 700 ✅ የዴሊቨሪ (የማረከቢ
+4
በጅምላ ለምትረከቡ) ለመሸጥም ሆነ በብዛት መግዛት ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ስለማስረክብ አናግሩኝ! ዋጋ: 700 ✅ የዴሊቨሪ (የማረከቢያ) ቀን እሁድ ከሰዓት አሁኑኑ ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ @SamriiGetu

Repost from Her Glow Bar
+2
የፊታችሁን ቆዳ በጥልቀት የሚያፀዳውን ፊታችሁን ለስላሳ እና ብሩህ የሚያደርገውን ለዕለታዊ አጠቃቀም ተስማሚ የሆነውን የፊት መታጠቢያ ብሩሽ ! 💬 ዋጋ : 950 📍አዲስ አበባ 📥 ለማዘዝ: @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar ✨ ነፃ ዴሊቨሪ በተወሰኑ አካባቢዎች አለን እንዲሁም ለነጋዴ በብዛት እና በቅናሽ እናስረክባለን!

የቅንነታችን አምላክ ገና መልካም ያደርግልናል!

ባለብሰው ገላዬ አዲሱ ያረጃል የተጫሙ እግሮቼ ሌላ ያምራቸዋል። ደግሞ ይርበዋል ያበላሁት ሆዴ ጥሜ ቆረጠ ስል ውሃ ጠማው አፌ። የኑሮዬ ቋቱ ገደቡ ላይሞላ ስባክን ስዳክር ብዬ እንዳልቀር ኃላ ሰማዩን እረስቼ ምድሩን ቆንትጬ አብላኝ አጠጣኝ ስል ለስጋዬ ሮጬ። አይጠረቃ ህይወቴ አይሞላ ክፍተቴ መቼ በቃኝ ያውቃል ይሄ ማንነቴ። በምድራዊው አይደል በእህልና ውሃ ለካስ እየሱስ ነው የመንፈስ ፍስሀ ለካስ እየሱስ ነው የነፍሴ ፍስሀ። የልቤ ሀሴት የውስጤ እርካታ ኢየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ ፋታ። በአንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሀሴት አደርጋለው። የሰጠኸኝ ደስታ ፍፁም ነው እፍለቀለቃለሁ። በአንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሀሴት አደርጋለው። የሰጠኸኝ ተስፋ ፍፁም ነው እፈነድቃለሁ። ባልበላም ጠግቤ አድራለው ባልጠጣም እረክቼ እኖራለው አንተ ካለህ ምን እሆናለው? አንተ ካለህ ምን እሆናለው? በረሀው ላይ አስቀኸኛል ገነቴ ነህ አርክተኸኛል ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል መገኝትህ ያረካኛል አንተ ካለህ ምን ያሻኛል ፊትህ ብቻ ይበቃኛል።

Repost from Her Glow Bar
+1
ለሴትም ለወንድም የሚሆን ምርጥ የእግር ማለስለሻ ካልሲ 🧦 የእግር ማለስለሻ ካልሲው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ ስንጥቅን እና ድርቀትን ያስወግዳል፦ የደረቁና የተሰነጣጠቁ ተረከዞችን በጥልቀት በማለስለስ ወደ ቀድሞ ውበታቸው ይመልሳል። ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፦ ቫዝሊን ወይም ማንኛውንም የእግር ክሬም እግራችሁን ላይ በደንብ ተቀብታችሁ ይህንን ካልሲ አድርጋችሁ ከ30-60 ደቂቃ መቆየት ወይም አድርጋችሁት መተኛት:: ደጋግማችሁ የምትጠቀሙበት፦ ታጥቦ ደጋግሞ ስለሚለበስ ለረጅም ጊዜ ያገለግላል፤ አላስፈላጊ ወጪን ያስቀራል። ክፍለ ሀገር ያላችሁ ነጋዴዎች ወይም ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ስለማስረክብ አናግሩኝ! ዋጋ :700ብር 📍አዲስ አበባ 📥 ለማዘዝ: @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar

ምሕረት ከጥፋት በላይ ሰፊና ጥልቅ ስለሆነ ሊፈረድባቸው የሚገባቸውን እንዲማሩ ያደርጋል!

Repost from Her Glow Bar
🌸 የሽቶ ትዕዛዞችን መቀበል ጀምረናል! 🌸 ጥራትና መዓዛቸው ልዩ የሆኑ ሽቶዎችን ፍላጎታችሁን መሰረት አድርገን ማቅረብ ጀምረናል። ለራሳችሁም ሆነ ለምትወዷቸው ሰዎች ማዘዝ ትችላላችሁ ከዚህ በፊት
🌸 የሽቶ ትዕዛዞችን መቀበል ጀምረናል! 🌸 ጥራትና መዓዛቸው ልዩ የሆኑ ሽቶዎችን ፍላጎታችሁን መሰረት አድርገን ማቅረብ ጀምረናል። ለራሳችሁም ሆነ ለምትወዷቸው ሰዎች ማዘዝ ትችላላችሁ ከዚህ በፊት አናግራችሁኝ ለነበራችሁ ውድ ደንበኞቼም የዋጋ ማሻሻያ ስላደረኩ ሁሉንም አይነት 50ML ሽቶዎችን በ700 ብር የምትፈልጉ አናግሩኝ ሌሎቹን ደግሞ እንደ ሽቶው አይነት በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ ለነጋዴዎች (በጅምላ ለምትረከቡ) ለመሸጥም ሆነ በብዛት መግዛት ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ስለማስረክብ አናግሩኝ! ✅ የዴሊቨሪ (የማረከቢያ) ቀን እሁድ ከሰዓት አሁኑኑ ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ @SamriiGetu

🏡 ቤትዎ የሚገባውን ጥራት ይምረጡ! በር እና ፈርኒቸር የቤትዎን ውበት የሚወስኑ ናቸው። ስለዚህ በጥራት ላይ አይደራደሩ! YD Doors & Furniture ለእርስዎ ያቀርባል፦ 🚪 ዘመናዊ የአፓርታማ በሮች 🍽 ውብ የወጥ ቤት ካቢኔቶች 👔 ዘመናዊ ክሎዝቶች 📺 TV Cabinets እና ሌሎች የቤት ዕቃዎች 🌟 ለምን እኛን ይመርጣሉ? ✔ ከፍተኛ ጥራት ✔ ዘመናዊ እና ውብ ዲዛይን ✔ ተመጣጣኝ ዋጋ ✔ በሙያተኛ ባለሙያዎች የገጠማ አገልግሎት 🎉 ልዩ ቅናሽ! አሁኑኑ ይዘዙ፤ ነፃ የማጓጓዣ እና ነፃ የገጠማ አገልግሎት ያግኙ። 📞 0989375465 💬 Telegram: @Birukgetu ⚡tiktok.com/@ydmaterials 📍 አዲስ አበባ – ቦሌ YD Doors & Furniture "የዛሬ ምርጫዎ፣ የነገ ኩራትዎ!"