ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ልባም ሴት

ልባም ሴት

Открыть в Telegram

በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ልባም ሴት

Канал ልባም ሴት (@lebamsetttt) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 10 415 подписчиков, занимая 8 740 место в категории Религия и духовность и 3 233 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 10 415 подписчиков.

Согласно последним данным от 11 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 12.40%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 3.33% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 293 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 347 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 25.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 12 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

10 415
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-10730 дней
Архив постов
Repost from Her Glow Bar
✨ Cute bracelets & beautiful necklaces! 🎀💖 Little accessories, big vibes! 😍 📩 DM @SamriiGetu to order yours today! ✨ 350-
+8
✨ Cute bracelets & beautiful necklaces! 🎀💖 Little accessories, big vibes! 😍 📩 DM @SamriiGetu to order yours today! ✨ 350-550 Price

ትክክለኛው ጊዜ እስኪመጣ ቁጭ ብለሽ አትጠብቂ ሞክሪ!

እሳ 46 3 እናንተ የያዕቆብ ቤት ሆይ፥ የእስራኤልም ቤት ቅሬታ ሁሉ፥ ከሆድ ያነሣኋችሁ ከማኅፀንም የተሸከምኋችሁ፥ ስሙኝ። 4 እስከ ሽምግልና ድረስ እኔ ነኝ፥ እስከ ሽበትም ድረስ እሸከማችኋለሁ፤ እኔ ሠርቻለሁ እኔም አነሣለሁ፤ እኔ እሸከማለሁ እኔም አድናለሁ።

Repost from Her Glow Bar
📢 ኑ ሥራ ላስጀምራችሁ! በ2019 የራሳችሁን ኦንላይን ቢዝነስ ለመጀመር፣ ኦንላይን ላይ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ እና ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለምትፈልጉ ሁሉ ይህ እድል ለእናንተ ነው! 🛍️📱 ስራ
📢 ኑ ሥራ ላስጀምራችሁ! በ2019 የራሳችሁን ኦንላይን ቢዝነስ ለመጀመር፣ ኦንላይን ላይ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ እና ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለምትፈልጉ ሁሉ ይህ እድል ለእናንተ ነው! 🛍️📱 ስራ ያጣችሁ ወጣቶች ፣ተማሪዎች ፣ የቤት እመቤቶች ፣ ቅጥር ሥራ ላይ ሆናችሁ የራሳችሁን ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበትን መንገድ እየፈለጋችሁ ነገር ግን ከምን እንደምትጀምሩ ላላወቃችሁ ሁሉ ከዜሮ ጀምራችሁ ኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መጀመርና ማስኬድ እንደምትችሉ በተግባር ተምራችሁ ባላችሁ የመነሻ ብር ልክ ስራ የምትጀምሩበትን መንገድ አመቻችቼላቹሀለው። 📌 Online Business Class Batch 5 ምዝገባ ጀምሯል! ከመሙላቱ በፊት ፈጥነው ይመዝገቡ። በ5 ቀናት ስልጠና ውስጥ የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ብራንዲን እና ስለ ሶሻል ሚዲያ ✅ ደንበኛ ስለማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ ✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና እቃ ይዛችሁም እቃዎቹን ለመሸጥ የሚሆኑ የሽያጭ ስልቶችን በደንብ እናያለን :: 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! ( ለወንድም ለሴትም ይሆናል ) ለመመዝገብ እና መረጃ ለማግኘት በዚህ ያገኙናል! @SamriiGetu

ደስታችሁ አይጉደል የልባችሁ ደስታ አይንጠፍባችሁ የታመናችሁት ጌታ በዘመናችሁ ጥላ ይሁንላቹ!

Repost from Her Glow Bar
እነዚን እና ሌሎች ጌጣጌጦች አዳዲስ ያልተለመዱ ጌጣጌጣች በጥሩ ዋጋ መረከብ የሚፈልግ ያናግረኝ @SamriiGetu
+9
እነዚን እና ሌሎች ጌጣጌጦች አዳዲስ ያልተለመዱ ጌጣጌጣች በጥሩ ዋጋ መረከብ የሚፈልግ ያናግረኝ @SamriiGetu

Repost from Her Glow Bar
“ምዝገባው መቼ ይጀምራል?” ብላችሁ በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ ለነበራችሁ… ጊዜው ደርሷል! 🎉 📢 Online Business Class Batch 4 ምዝገባ ጀምሯል! በ2019 የራሳችሁን ኦንላይን ቢዝነስ
“ምዝገባው መቼ ይጀምራል?” ብላችሁ በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ ለነበራችሁ… ጊዜው ደርሷል! 🎉 📢 Online Business Class Batch 4 ምዝገባ ጀምሯል! በ2019 የራሳችሁን ኦንላይን ቢዝነስ መጀመር፣ ኦንላይን ላይ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ እና ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለምትፈልጉ ሁሉ ይህ እድል ለእናንተ ነው! 🛍️📱 ከዜሮ ጀምራችሁ ኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መጀመርና ማስኬድ እንደምትችሉ በተግባር እንማራለን። 📌 Batch 4 ምዝገባ አሁን ተጀምሯል! ቦታዎን ከመሙላቱ በፊት ይመዝገቡ። 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! ለመመዝገብ በዚህ ያገኙናል! @SamriiGetu

ዳዊት በለመለመ መስክ ማደሩ በእረፍት ውሃ ዘንድ መመራቱ ኩራቱ አይደለም በሞት ጥላ መካከል ማለፉ ፍርሃቱም አይደለም የዳዊት ዋናው ነገር እረኛዬ ያለው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር መኖሩ ነው በየትኛውም የህወታችሁ መንገድ ላይ እረኛችሁ ከእናንተ ጋር ነው! መልካም ቀን✨

Repost from Her Glow Bar
“ምዝገባው መቼ ይጀምራል?” ብላችሁ በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ ለነበራችሁ… ጊዜው ደርሷል! 🎉 📢 Online Business Class Batch 4 ምዝገባ ጀምሯል! በ2019 የራሳችሁን ኦንላይን ቢዝነስ
“ምዝገባው መቼ ይጀምራል?” ብላችሁ በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ ለነበራችሁ… ጊዜው ደርሷል! 🎉 📢 Online Business Class Batch 4 ምዝገባ ጀምሯል! በ2019 የራሳችሁን ኦንላይን ቢዝነስ መጀመር፣ ኦንላይን ላይ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ እና ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለምትፈልጉ ሁሉ ይህ እድል ለእናንተ ነው! 🛍️📱 ከዜሮ ጀምራችሁ ኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መጀመርና ማስኬድ እንደምትችሉ በተግባር እንማራለን። 📌 Batch 4 ምዝገባ አሁን ተጀምሯል! ቦታዎን ከመሙላቱ በፊት ይመዝገቡ። 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! ለመመዝገብ በዚህ ያገኙናል! @SamriiGetu

እግዚአብሔር በሚፈሩት፥ በምሕረቱም በሚታመኑት ይደሰታል። — መዝሙረ ዳዊት 147:11

2019 ከእግዚአብሔር ጋር ጥብቅ የምንልበት ይሁንልን ያለ እሱ ምርጫም አማራጭም እስከማይኖረን ድረስ እሱ ብቻ የትረፈን በአዲሱ አመት እጃችሁ ለመቀበል ሳይሆን ለመስጠት ይዘርጋላችሁ እግዚአብሔር የምትስጡትን አያሳጣችሁ ይስሀቅ ከእናቱ ሞት በርብቃ እንደተጽናና ባዘናችሁበት ነገር ላይ የምትጽናኑበት ነገር እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔር የእናንተ የሆነውን ነገር ሁሉ ይባርክላችሁ የለፋችሁበትን የዳከማችሁበት የምትቀበሉበት አመት ያድርግላቹህ የማያውቋቹህ አይተው ይውደዷቹህ የሚሰሟቹህ ያክብሯቹህ ከከንቱ ድካም እና ከፍሬ አልባ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የማትቆጩበትን በቀረብኝ የማያሰኝ ደስታ ይስጣችሁ ባሳለፍነው ዓመት ላይ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር እንዳለ እናንተም ሌሎች ሰዎችም እንዳወቁት ሁሉ አሁንም እግዚአብሔር በሕይወት መንገዳችሁ ላይ መኖሩ ይታወቅላችሁ ሀሳባችሁን እቅዳችሁ በመከናወን ይባርክላችሁ ወደዚኛው ዓመት ይዛችሁ ለምትሻገሩት የሕይወት ጥያቄ እግዚአብሔር አለው ይበላችሁ ከሁሉ በላይ ግን ለእግዚአብሔር የልብ ሀሳብና ፈቃድ ተገዝታችሁ መጨረስ ይሁንላችሁ በአመቱ መጨረሻ ምን አተረፍኩ ምን ያዝኩ ስትሉ እግዚአብሔርን ማለት ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይቅርላችሁ። መልካም አዲስ አመት ተባረኩልኝ 🥰

ጳጉሜ 1 ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ወደ ኋላ ተመልሰን እየተገባደደ ያለውን ዓመት ስናስብ እግዚአብሔርን ለተከፈቱልንም ለተዘጉብን በሮችም እናመስግነው ለተቀበልነውም ለጠፋብንም ነገር እናመስግነው። ለደስታችን ቅርብ ስለነበር በእንባችን መካከልም ስለተገኘልንም እናመስግነው። ለጸሎታችን መልስ ስለሰጠ አሁንም መልስ ለምንጠብቀበት ልመናም እንዲሁ እናመስግነው። ለሰጠን ሰዎች እናመስግነው። ከእኛ ለወሰዳቸውም ሰዎች እንዲሁ እናመሰግነው።ለምናውቀው በረከት እኛ ከማናውቀው ክፉ ነገር ስለጠበቀንም እናመስግነው። ዛሬ ምክንያት ስላለን ብቻ አይደለም የምናመሰግነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ስለሆነ እናመሰግነዋለን። በምንረዳውም ሆነ በማንረዳው ነገር ሁሉ ውስጥ ሁሉ እንደሚሠራ ስለምናምን እናመሰግነዋለን ይህን ዓመት በራሳችን ጥንካሬ ብቻ አልተሻገርነውም ጸጋው ነው ያበረታን የደገፈን እዚህ ያደረሰን። ስንወድቅ እያነሳን ስንደክም እያበረታን ስንፈራ እያረጋጋን ስንጠፋ መንገድ እያሳየን ስናዝን እያፅናናን ስንደሰትም እንዲሁ ከእኛ ጋር ነበር በመጡትም በሄዱትም ሁኔታዎች ውስጥ ሁሉ ከእኛ ጋር ነበር ስለዚህ ዛሬ እንዲህ እንለዋለን ስለ ሁሉ ነገር እናመሰግንሃለን ስለሰጠኸን፣ ስለከለከልከን፣ስለከፈትክልን፣ ስለዘጋህብን፣ ስለመራኸን፣ ስለጠበቅከን እዚህ ስላደረስከን ስምህ ለዘላለም ይባረክ። ከዚህ በውሀላ የሚመጣውን ነገር ባንረዳም አንተን እናምናለን ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ ባናውቅም ባንተ ብቻ የተሻገርናቸው ቀናቶች እያየን እናምናምሀለን ያለፈውን ሁሉ ለአንተ እንሰጣለን የሚመጣውንም በእጅህ ላይ እንተዋለን። እኔ እኔ ይሄን ፅሁፍ የሚያነቡ እህት ወንድሞቼ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግንሃለን። 🤍 “በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው።” — 1 ተሰሎንቄ 5፥18

ዓለም በሚያደምቃት ጊዜያዊ ብርሃን አንደነቅም የእኛ ብርሃን ክርስቶስ ነውና።

Repost from Her Glow Bar
የማይለቁ ቀለበቶችን ብዛት በ150 ብር እና በ200 ብር መረከብ የምትፈልጉ @SamriiGetu አውሩኝ!
+2
የማይለቁ ቀለበቶችን ብዛት በ150 ብር እና በ200 ብር መረከብ የምትፈልጉ @SamriiGetu አውሩኝ!

እግዚአብሔር መልካም ነው!

Repost from Her Glow Bar
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ! የተለያዩ ዕቃዎችን ኦንላይን ላይ ለመሸጥ ፈልጋችሁ ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ከገባችሁ ኑ ሰብሰብ በሉ የራሳችሁን የተደራጀ የኦንላይን ቢ
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ! የተለያዩ ዕቃዎችን ኦንላይን ላይ ለመሸጥ ፈልጋችሁ ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ከገባችሁ ኑ ሰብሰብ በሉ የራሳችሁን የተደራጀ የኦንላይን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን የ5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ለሶስተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎯 በ5 ቀናት ስልጠና ውስጥ የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ብራንዲን እና ስለ ሶሻል ሚዲያ ✅ ደንበኛ ስለማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ ✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች 💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል? አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው! 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! 📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን:: 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። የምዝገባ ቀን = 19/12/2018 - 21/12/2018 ስልጠናው = ነሃሴ 12/12/2018 ይጀምራል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu /0902994699 🔗የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ለማግኘት ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar

(መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 20 ) ------------ 15 እንዲህም አለ፦ ይሁዳ ሁሉ፥ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ፥ አንተም ንጉሡ ኢዮሣፍጥ፥ ስሙ፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል፦ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው እንጂ የእናንተ አይደለምና ከዚህ ታላቅ ወገን የተነሣ አትፍሩ፥ አትደንግጡም። 16 ነገ በእነርሱ ላይ ውረዱ፤ እነሆ፥ በጺጽ ዓቀበት ይወጣሉ፤ በሸለቆውም መጨረሻ በይሩኤል ምድረ በዳ ፊት ለፊት ታገኙአቸዋላችሁ። 17 እናንተ በዚህ ሰልፍ የምትዋጉ አይደላችሁም፤ ይሁዳና ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ተሰለፉ፥ ዝም ብላችሁ ቁሙ፥ የሚሆነውንም የእግዚአብሔርን መድኃኒት እዩ፤ እግዚአብሔርም ከእናንተ ጋር ነውና አትፍሩ፥ አትደንግጡም፥ ነገም ውጡባቸው።

Repost from N/a
ልዩ፣ ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቦርሳዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት አዲሱ ገበያዎ ተከፍቷል! ለራስዎ የሚሆን ውብ ቦርሳ ይፈልጋሉ ወይስ ለንግድዎ የሚሆን የጅምላ እቃ? እኛ ጋር ሁለቱንም በጥራ
+9
ልዩ፣ ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቦርሳዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት አዲሱ ገበያዎ ተከፍቷል! ለራስዎ የሚሆን ውብ ቦርሳ ይፈልጋሉ ወይስ ለንግድዎ የሚሆን የጅምላ እቃ? እኛ ጋር ሁለቱንም በጥራት፣ በተለያየ ከለር እና አማራጭ እንዲሁም በታላቅ ቅናሽ ያገኛሉ! 💰 የችርቻሮ ዋጋ፦ [1500-3000] ብር 🎨 ከለርና ዲዛይን፦ በተለያየ ከለር እና አማራጭ የቀረቡ 🛍️ ለግለሰቦች፦ በቅናሽ እና በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ 📦 ለነጋዴዎች፦ በጅምላ ለምትረከቡ ልዩ የንግድ አጋርነት እና አስተማማኝ ቅናሽ 📌 ቻናላችንን Pin እና Mute Unmute በማድረግ አዳዲስ ገቢ እቃዎችን ይከታተሉ! 👇 አሁኑኑ ለማዘዝ እና ለመጠየቅ፦ 📞 ስልክ፦ 0945404648 💬 ቴሌግራም፦

Story

Repost from Her Glow Bar
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ተጀመረ! በመጀመሪያው ዙር ስልጠና በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸውን ገፅ በማደራጀት ወደ የኦንላይን ንግ
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ተጀመረ! በመጀመሪያው ዙር ስልጠና በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸውን ገፅ በማደራጀት ወደ የኦንላይን ንግድ አለም ተቀላቅለዋል። ፍላጎቱ እያላችሁ እና ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቷችሁ ለዚህም የ 5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ሁለተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል! 💡 የስኬታማ የOnline Business ሚስጥር ስራውን በብዙ ገንዘብ መጀመር ሳይሆን በቂ እውቀት ይዞ መጀመር ነው። ለዚህም ከ0 ጀምሮ እስከ መሸጥ ድረስ በቀላሉ የሚያስተምር Online Business Course አዘጋጅተናል። 🎯 በ5 ቀናት ስልጠና የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ደንበኛ ማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ ✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች 💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል? አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው! 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! 📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን:: 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። የምዝገባ ቀን = 17 /12/2018 ይጠናቀቃል ስልጠናው = ነሃሴ 18/12/2018 ይጀምራል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar