ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 364 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 648 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 346 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 364 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -151، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.94‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.81‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 450 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 553 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 39.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 364
المشتركون
-724 ساعات
-337 أيام
-15130 أيام
أرشيف المشاركات
ጀግናዋ እኅታችን መስከረም አበራ በተከሰሰችባቸው ሁለት ክሶች በእነዚያ ዘረኛና ሙሰኛ ዳኞች ጥፋተኛ ነሽ መባሏን ስሰማ "ቃሊቲ የገባሽው ወንጀል ስትሠሪ ስለተገኘሽ ሳይሆን በመጽሐፍና በፊልም ለመጪው
ጀግናዋ እኅታችን መስከረም አበራ በተከሰሰችባቸው ሁለት ክሶች በእነዚያ ዘረኛና ሙሰኛ ዳኞች ጥፋተኛ ነሽ መባሏን ስሰማ "ቃሊቲ የገባሽው ወንጀል ስትሠሪ ስለተገኘሽ ሳይሆን በመጽሐፍና በፊልም ለመጪው ትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ ልትሰሪ መሆኑን ተረድተሽ ጠንክሪልኝ" ማለት ወደድኩ። እና ደግሞ በየትኛውም ፈተና የማይናወጥ የጀግና ልቧን፣ የምታስበውን ሐሳብ ከሰው ልብ ውስጥ የሚያስቀምጥ የተባ አንደበቷን፣ በሐሳብና በንባብ የዳበረ አእምሮዋን፣ ከአገር የሚሰፋ ምናቧን፣ ከንግግር ባለፈ የተግባር ሰው መሆኗን...ታሳቢ በማድረግ "መስከረም አበራ" የሚለው ሥም በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ የሚጠራ ዝነኛ ሥም ይሆናል እላለሁ። ጊዜው መቼም ይሁን መቼ መስኪ ከፍ ሲል "የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር" ዝቅ ሲል የአማራ ሕዝብ ፕሬዝዳንት ሆና መገኘቷ አይቀሬ መሆኑን መናገር እሻለሁ።

ዊጉን ሲጥል መከላከያ የሚሆነው፣ ዊጉን ሲቀጥል ሸኔ የሚባለው የዐቢይ ታጣቂ በዚህ ሳምንት 40 የሶዶ ጉራጌዎችን መጨፍጨፉን ከመዘገብ ይልቅ ሙከጡሪ ላይ ሌላ ድራማ በማሰናዳት ሕዝብን ማወዛገብ መርጠዋል።

በድጋሜ ጋበዝኳችሁ

መሽ&ረፈት ምን ብሎ ዋሸ? "248ሺ ቤት ሰርቼ አስረክቤያለሁ" 😂 በእርግጠኝነት ቢቆጠር እኮ 5ሺ ቤት አይሞላም! "የት ነው የሠራኸው" ተብሎ ቢጠየቅ መልስ የለውም። ከእሱ ሪፖርት እውነተኛው ሞባይል ባንኪንግ ብቻ ነው

የአምሐራ የሳይበር ሠራዊት/ Amhara Cyber Army
+2
የአምሐራ የሳይበር ሠራዊት/ Amhara Cyber Army

2 ጴንጤዎችን ወደ አደባባይ ይልኩና አንዱን ወንጌል ሰባኪ፣ ሌለኛውን ስብከቱን የሚቃወም ያደርጓቸዋል።ከዚያ "ወንጌል ሲሰበክ የሚንጨረጨር ሰይጣን ብቻ ነው በሚል ርዕስ ድራማቸውን ይለጥፉና የሌላውን እምነት ተከታይ ይሳደባሉ። ትፋታቸውን ያዝረከርካሉ

ከየመንገዱ የሚታፈሱ የደቡብ ወጣቶች ጫማ የሚጠርጉበትን ሳጥን እና የቀን ሥራ የሚሠሩበትን የግንባታ እቃ ለዲሞግራፊ ለውጥ ተብሎ ወደ አ/አበባ ለመጣው ኃይል አስረክበው ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እየተጋዙ ነው!

"ጎሳዬ ተስፋዬ" የሚባል አርቲስት የለቀቀው ሲንግል ሙዚቃ ከለጠፈው ምሥል ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው በመሆኑ ብሎም አቢይ አሕመድ ባፈራረሳቸው የአዲስ አበባ ቤቶች ሕዝብን እና አድናቂዎቹን በማምታታ
"ጎሳዬ ተስፋዬ" የሚባል አርቲስት የለቀቀው ሲንግል ሙዚቃ ከለጠፈው ምሥል ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው በመሆኑ ብሎም አቢይ አሕመድ ባፈራረሳቸው የአዲስ አበባ ቤቶች ሕዝብን እና አድናቂዎቹን በማምታታቱ ከልብ ተጸጽቶ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል።

በዘመነ አቢይ ተቃጥለው የተረሱ የገበያ ማዕከላትን በዝርዝር ከቪዲዮ ማስረጃ ጋር

ሕፃን ዳዊት መካሽ ይባላል። ትላንት በሸዋ-ይፋት-ራሳ-ሰፊበረት ቀበሌ በድሮን የገደለ ታዳጊ ነው።
ሕፃን ዳዊት መካሽ ይባላል። ትላንት በሸዋ-ይፋት-ራሳ-ሰፊበረት ቀበሌ በድሮን የገደለ ታዳጊ ነው።

Assaye Derbie - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @asayede