Assaye Derbie
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie
تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 351 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 648 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 352 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 351 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 21 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -144، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.49%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.78% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 382 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 691 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 40.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 22 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.
14 351
المشتركون
-124 ساعات
-387 أيام
-14430 أيام
أرشيف المشاركات
14 351
የወገን ልሳን በመሆናችን የተነሳ ከጠለስ ሚዲያ የቀረጻና የኤሌክትሮኒክ እቃዎች ጋር እስር ቤት ያስገቡን የአረመኔው ሥርዓት የጸጥታ ኃይሎች ያለ ቅያሬ ልብስ በበረሀ አቆራርጠን ከአገር እንድንወጣ አድርገውናል።
ይሄም በሆነ ማግስት ከደርዘን በላይ ክስ ያስተናገድንባትንና ለስደት የተዳረግንባትን ሚዲያችንን በሙሉ አቅም ይዘን ለመምጣት ለመጀመሪያ ጊዜ የጎፈንድሚ አካውንት መክፈት ግድ ብሎናል። እናም አካውንቱን የከፈተልንን ወንድማችንን ስናመሰግን ሌሎች ወዳጆቻችን ደግሞ የአቅማችሁን በማበርከትና ሊንኩን ሼር በማድረግ ጠለስ ሚዲያን ታበረታቱ ዘንድ በመጠየቅ ነው።
https://gofund.me/d7ff9823
14 351
ምትሐተኛው ፋኖ!!
ታላቁን የአማራ ሕዝብ በትንሹ ብአዴን ልክ አውርዶ በሚመለከተው ጠቅላይ ሚኒስትር "በሀያ ቀን ውስጥ ያልቃል" የተባለው "ፋኖን የመደምሰስ ዘመቻ" ከሚኒሻ፣ከፖሊስ፣ ከአድማ በታኝ፣ ከመከላከያ፣ ከሪፑብሊካን ጋርድ፣ ከአየር ወለድ፣ ከባሕር ሀይል፣ ከድሮን... በላይ ሁኖ "የድርድር ያለህ" የሚል እሪታ ሲፈጥር ከመስማት በላይ ምን ተዓምር ሊኖር ይችላል??
14 351
የንብረት ማስመለስ አዋጁ ዋና ዓላማ በአ/አበባ የሚኖረውን ሕዝብ ንብረትና ሐብት ቀምቶ ለብልጽግና ሸኔ አመራሮችና ቤተሰቦች ማከፋፈል ነው። የዜጎችን ሕንጻና ቤት በምናባቸው የተከፋፈሉ ባለሥልጣናት የዝርፊያ ሕልማቸውን የሚያሳኩበት አዋጅ ነው።
14 351
"ትልቅ ጀግንነት ማለት ባላንጣን ከመርታት ባለፈ የእራስን የእኔነት ስሜት ማሸነፍ መቻል ነው" እንዲባል ከመንደር አዛዥነት ይልቅ ወገኑ የሚፈልገውን አማራዊ አንድነትና ውሕደት አስቀድሞ "ምክትል" መሆን የመረጠ እለት ከወትሮው ከፍ ብሎ ወደ ልባችን ዘለቀ።
ወገኑን ከወረረው ጠላት ባለፈ የእራሱን ግላዊ ስሜት አሸንፎ ያሳየን ቀን ከደረቱ ስር ያለው ልብ የግለሰብ ሳይሆን የሕዝብ መሆኑ ታወቀ።
እናመሠግናለን ወንድም ጋሼ!!
14 351
ለክቡር ጠበቆቼ
➖➖➖➖
ስዴት መምረጤን ሳልነግራችሁ በመኪና እና በእግሬ አቆራርጬ ካገር ልወጣ ከተገደድኩበት ምክንያት አንዱ በየሳምንቱ እናንተን ፍርድ ቤት ማመላለስ ስለሰለቸኝ ነው።
እናም የባለፈው ቀጠሮ ላይ ባለመገኘቴ "ባፋጣኝ በፖሊስ ተይዞ ይቅረብ" የሚል ትዕዛዝ ያስተላለፉትን ዳኞች "አገሩንና ቤቱን ጥሎላችሁ ሄዷል" በሉልኝ።
በተረፈ ያለምንም ክፍያ እየተመላለሳችሁ ስላደረጋችሁልኝ ነገር ሁሉ አመሠግናለሁ።
ድል ለአማራ!!
14 351
አረመኔ ተግባርህን ከመታገል ውጭ ወንጀል ሰርቶ የታሠረ አንድም የአማራ ልጅ አይገኝምና መሽኮርመሙን ትተህ ሁሉንም በጅምላ ፍታቸው!!
14 351
በዳንኤል ክብረት የሚመራው አፍራሽ ግብረ-ኃይል በአንድ እጁ ኦርቶዶክስን፣ በሌለኛው እጁ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ አቅዶ ምሰሶዎቿን ሲነቃቅል ፤ የቤተክርስቲያን እና የአገራችን ጠባቂ ሆነው የተገኙ ድንቅ ሰው.... መምሕር ፋንታሁን ዋቄ!!
14 351
መስኪ (ንግስቷ)
➖➖➖
➽እውነትና እውቀት የሰረጻት፣ ከምጡቅ ጭንቅላት ጋር ጀግና ልብና የተባ አንደበት የተቸራት፣ በጥልቀት የማሰላሰልና ሐሳቧን ለሌሎች የማስገንዘብ መክሊት የተሰጣት፤
➽ወሕኒ ቤት ሆናም ከልጆቿ እጣ ፈንታ ይልቅ የአማራ ትግል ነባራዊ ሁኔታ የሚያሳስባት፤
➽ከግላዊ ምቾትና ድሎት ይልቅ ሕዝባዊ ነጻነትና እኩልነት የሚገዛት፣ መፍትሔ ሆና መገኘቷ የችግር አከፋፋዮች ሰለባ ያደረጋት... የክፍለ ዘመኑ ድንቅ ሴት...!!
እውነት እልሻለሁ...
የታሰርሽበትን ክፍል ለእነ ፋንቱ ተስፋዬና ሒሩት ካሳው የምታስረክቢበት ቀን ከፊታችን አለ።
አሳዬ ደርቤ!!
14 351
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርአያ፦
➖➖➖➖➖➖➖➖👇
➽የአእምሮ ሐኪም እንደመሆኑ መጠን ወፈፌውን ንጉሥ መፈወስ ሲገባው አብሮ መቀወስ የመረጠ፤
➽በአገር ሥም የጠ/ሚኒስትሩን መንበር ማትረፍን አቅዶ ሙያውን፣ ሕዝቡን እና አገሩን በቁሳዊ ጥቅም የሸጠ...፤
➽ችግር ፈቺ ባልሆነ ከንቱ ውይይት የNGO ገንዘብ ለመቀራመት በእጅጉ የቋመጠ፤
➽ጠቅላዩ የሚታወቅበትን ሕዝብን የመናቅ አባዜ ተጋርቶ ከአገርና ሕዝብ ፍላጎት በተጻራሪ እራሱን ያስቀመጠ፤
➽አገር የሚመክርበትን የመፍትሔ ሜዳ ሤራ የሚጠመቅበት ጓዳ በማድረግ ልጆቹ የሚያፍሩበትን የክሽፈትና የክሕደት ታሪክ ጥሎ ማለፍን የመረጠ፤
➽የታሰሩትን ሰላማዊ ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቿቾች በማስፈታት ፈንታ በምክክር ስም የሸፈቱትን ታጋዮች ጠርቶ ለማስበላት የቋመጠ፤
➽ኢትዮጵያን ከፍርሰት፣ ሕዝቡን ከእልቂት ሊታደግ በሚገባው የምክክር መድረክ ላይ የአገር አፍራሾችንና የጨፍጫፊዎችን እድሜ ለማራዘም የመረጠ፤....መሆኑ ቢታወቅም ገና ከጅምሩ የከሸፈውና ዋና ዋና የፖለቲካ ተዋናዮችን ያላሳተፈው የፕሮፌሰሩ ጉባዔ ለአገር ቀጣይነት ይቅርና ለወንበሩ መረጋጋትም ያለው አበርክቶ ከዜሮ በታች መሆኑ እርግጥ ነው።
አሳዬ ደርቤ
Share and Post
14 351
እንደ ሕዝብ ከተፈጸመብን ግፍ ባለፈ፤ እንደ ግለሰብ የቁም እስረኛ አድርጎ በየሳምንቱ ፍርድ ቤት ሲያመላልሰን የከረመውንና ከአገራችን ጋር ጎጇችንን ያፈራረሰውን አረመኔ ሥርዓት፤ እጅግ በሚያስበረግገው የሚዲያ ትግል ድባቅ ልንመታው በሙሉ ልብ #እየመጣን_ነው። ማሸነፋችንም አይቀሬ ነው!!
በተረፈ ሲፈጸምብን የከረመውንና በበረሀ ውስጥ ያሳለፍነውን መከራና ስቃይ ከድል በኋላ የምንተርከው ይሆናል።
ድል ለአማራ
ድል ለፋኖ
14 351
በአዋሽ አርባ ማጎሪያ ጣቢያ በወንድሞቼ ላይ የተፈጸመውን ግፍ ስሰማ "ኀዘኔን መግለጽ አትችልም" ብዬ እንባዬን ዋጥኩት😭
የፈጣሪ ያለህ!!
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
