uz
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Assaye Derbie analitikasi

Assaye Derbie (@asayede) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 351 obunachidan iborat bo'lib, Bloglar toifasida 2 648-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 352-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 351 obunachiga ega bo‘ldi.

21 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -144 ga, so‘nggi 24 soatda esa -1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 37.49% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 11.78% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 382 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 691 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 40 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 22 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Bloglar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 351
Obunachilar
-124 soatlar
-387 kunlar
-14430 kunlar
Postlar arxiv
ከወንድማገኝ ጋር ያደረግኩት የአፍታ ቆይታ

photo content

photo content

photo content

የወገን ልሳን በመሆናችን የተነሳ ከጠለስ ሚዲያ የቀረጻና የኤሌክትሮኒክ እቃዎች ጋር እስር ቤት ያስገቡን የአረመኔው ሥርዓት የጸጥታ ኃይሎች ያለ ቅያሬ ልብስ በበረሀ አቆራርጠን ከአገር እንድንወጣ አድርገውናል። ይሄም በሆነ ማግስት ከደርዘን በላይ ክስ ያስተናገድንባትንና ለስደት የተዳረግንባትን ሚዲያችንን በሙሉ አቅም ይዘን ለመምጣት ለመጀመሪያ ጊዜ የጎፈንድሚ አካውንት መክፈት ግድ ብሎናል። እናም አካውንቱን የከፈተልንን ወንድማችንን ስናመሰግን ሌሎች ወዳጆቻችን ደግሞ የአቅማችሁን በማበርከትና ሊንኩን ሼር በማድረግ ጠለስ ሚዲያን ታበረታቱ ዘንድ በመጠየቅ ነው። https://gofund.me/d7ff9823

ምትሐተኛው ፋኖ!! ታላቁን የአማራ ሕዝብ በትንሹ ብአዴን ልክ አውርዶ በሚመለከተው ጠቅላይ ሚኒስትር "በሀያ ቀን ውስጥ ያልቃል" የተባለው "ፋኖን የመደምሰስ ዘመቻ" ከሚኒሻ፣ከፖሊስ፣ ከአድማ በታኝ፣ ከመከላከያ፣ ከሪፑብሊካን ጋርድ፣ ከአየር ወለድ፣ ከባሕር ሀይል፣ ከድሮን... በላይ ሁኖ "የድርድር ያለህ" የሚል እሪታ ሲፈጥር ከመስማት በላይ ምን ተዓምር ሊኖር ይችላል??

ቢመርም እውነት ነው
ቢመርም እውነት ነው

የንብረት ማስመለስ አዋጁ ዋና ዓላማ በአ/አበባ የሚኖረውን ሕዝብ ንብረትና ሐብት ቀምቶ ለብልጽግና ሸኔ አመራሮችና ቤተሰቦች ማከፋፈል ነው። የዜጎችን ሕንጻና ቤት በምናባቸው የተከፋፈሉ ባለሥልጣናት የዝርፊያ ሕልማቸውን የሚያሳኩበት አዋጅ ነው።

"ትልቅ ጀግንነት ማለት ባላንጣን ከመርታት ባለፈ የእራስን የእኔነት ስሜት ማሸነፍ መቻል ነው" እንዲባል ከመንደር አዛዥነት ይልቅ ወገኑ የሚፈልገውን አማራዊ አንድነትና ውሕደት አስቀድሞ "ምክትል" መ
"ትልቅ ጀግንነት ማለት ባላንጣን ከመርታት ባለፈ የእራስን የእኔነት ስሜት ማሸነፍ መቻል ነው" እንዲባል ከመንደር አዛዥነት ይልቅ ወገኑ የሚፈልገውን አማራዊ አንድነትና ውሕደት አስቀድሞ "ምክትል" መሆን የመረጠ እለት ከወትሮው ከፍ ብሎ ወደ ልባችን ዘለቀ። ወገኑን ከወረረው ጠላት ባለፈ የእራሱን ግላዊ ስሜት አሸንፎ ያሳየን ቀን ከደረቱ ስር ያለው ልብ የግለሰብ ሳይሆን የሕዝብ መሆኑ ታወቀ። እናመሠግናለን ወንድም ጋሼ!!

ለክቡር ጠበቆቼ ➖➖➖➖ ስዴት መምረጤን ሳልነግራችሁ በመኪና እና በእግሬ አቆራርጬ ካገር ልወጣ ከተገደድኩበት ምክንያት አንዱ በየሳምንቱ እናንተን ፍርድ ቤት ማመላለስ ስለሰለቸኝ ነው። እናም የባለፈው
ለክቡር ጠበቆቼ ➖➖➖➖ ስዴት መምረጤን ሳልነግራችሁ በመኪና እና በእግሬ አቆራርጬ ካገር ልወጣ ከተገደድኩበት ምክንያት አንዱ በየሳምንቱ እናንተን ፍርድ ቤት ማመላለስ ስለሰለቸኝ ነው። እናም የባለፈው ቀጠሮ ላይ ባለመገኘቴ "ባፋጣኝ በፖሊስ ተይዞ ይቅረብ" የሚል ትዕዛዝ ያስተላለፉትን ዳኞች "አገሩንና ቤቱን ጥሎላችሁ ሄዷል" በሉልኝ። በተረፈ ያለምንም ክፍያ እየተመላለሳችሁ ስላደረጋችሁልኝ ነገር ሁሉ አመሠግናለሁ። ድል ለአማራ!!

አረመኔ ተግባርህን ከመታገል ውጭ ወንጀል ሰርቶ የታሠረ አንድም የአማራ ልጅ አይገኝምና መሽኮርመሙን ትተህ ሁሉንም በጅምላ ፍታቸው!!
አረመኔ ተግባርህን ከመታገል ውጭ ወንጀል ሰርቶ የታሠረ አንድም የአማራ ልጅ አይገኝምና መሽኮርመሙን ትተህ ሁሉንም በጅምላ ፍታቸው!!

በዳንኤል ክብረት የሚመራው አፍራሽ ግብረ-ኃይል በአንድ እጁ ኦርቶዶክስን፣ በሌለኛው እጁ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ አቅዶ ምሰሶዎቿን ሲነቃቅል ፤ የቤተክርስቲያን እና የአገራችን ጠባቂ ሆነው የተገኙ ድንቅ
በዳንኤል ክብረት የሚመራው አፍራሽ ግብረ-ኃይል በአንድ እጁ ኦርቶዶክስን፣ በሌለኛው እጁ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ አቅዶ ምሰሶዎቿን ሲነቃቅል ፤ የቤተክርስቲያን እና የአገራችን ጠባቂ ሆነው የተገኙ ድንቅ ሰው.... መምሕር ፋንታሁን ዋቄ!!

መስኪ (ንግስቷ) ➖➖➖ ➽እውነትና እውቀት የሰረጻት፣ ከምጡቅ ጭንቅላት ጋር ጀግና ልብና የተባ አንደበት የተቸራት፣ በጥልቀት የማሰላሰልና ሐሳቧን ለሌሎች የማስገንዘብ መክሊት የተሰጣት፤ ➽ወሕኒ ቤት
መስኪ (ንግስቷ) ➖➖➖ ➽እውነትና እውቀት የሰረጻት፣ ከምጡቅ ጭንቅላት ጋር ጀግና ልብና የተባ አንደበት የተቸራት፣ በጥልቀት የማሰላሰልና ሐሳቧን ለሌሎች የማስገንዘብ መክሊት የተሰጣት፤ ➽ወሕኒ ቤት ሆናም ከልጆቿ እጣ ፈንታ ይልቅ የአማራ ትግል ነባራዊ ሁኔታ የሚያሳስባት፤ ➽ከግላዊ ምቾትና ድሎት ይልቅ ሕዝባዊ ነጻነትና እኩልነት የሚገዛት፣ መፍትሔ ሆና መገኘቷ የችግር አከፋፋዮች ሰለባ ያደረጋት... የክፍለ ዘመኑ ድንቅ ሴት...!! እውነት እልሻለሁ... የታሰርሽበትን ክፍል ለእነ ፋንቱ ተስፋዬና ሒሩት ካሳው የምታስረክቢበት ቀን ከፊታችን አለ። አሳዬ ደርቤ!!

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርአያ፦ ➖➖➖➖➖➖➖➖👇 ➽የአእምሮ ሐኪም እንደመሆኑ መጠን ወፈፌውን ንጉሥ መፈወስ ሲገባው አብሮ መቀወስ የመረጠ፤ ➽በአገር ሥም የጠ/ሚኒስትሩን መ
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርአያ፦ ➖➖➖➖➖➖➖➖👇 ➽የአእምሮ ሐኪም እንደመሆኑ መጠን ወፈፌውን ንጉሥ መፈወስ ሲገባው አብሮ መቀወስ የመረጠ፤ ➽በአገር ሥም የጠ/ሚኒስትሩን መንበር ማትረፍን አቅዶ ሙያውን፣ ሕዝቡን እና አገሩን በቁሳዊ ጥቅም የሸጠ...፤ ➽ችግር ፈቺ ባልሆነ ከንቱ ውይይት የNGO ገንዘብ ለመቀራመት በእጅጉ የቋመጠ፤ ➽ጠቅላዩ የሚታወቅበትን ሕዝብን የመናቅ አባዜ ተጋርቶ ከአገርና ሕዝብ ፍላጎት በተጻራሪ እራሱን ያስቀመጠ፤ ➽አገር የሚመክርበትን የመፍትሔ ሜዳ ሤራ የሚጠመቅበት ጓዳ በማድረግ ልጆቹ የሚያፍሩበትን የክሽፈትና የክሕደት ታሪክ ጥሎ ማለፍን የመረጠ፤ ➽የታሰሩትን ሰላማዊ ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቿቾች በማስፈታት ፈንታ በምክክር ስም የሸፈቱትን ታጋዮች ጠርቶ ለማስበላት የቋመጠ፤ ➽ኢትዮጵያን ከፍርሰት፣ ሕዝቡን ከእልቂት ሊታደግ በሚገባው የምክክር መድረክ ላይ የአገር አፍራሾችንና የጨፍጫፊዎችን እድሜ ለማራዘም የመረጠ፤....መሆኑ ቢታወቅም ገና ከጅምሩ የከሸፈውና ዋና ዋና የፖለቲካ ተዋናዮችን ያላሳተፈው የፕሮፌሰሩ ጉባዔ ለአገር ቀጣይነት ይቅርና ለወንበሩ መረጋጋትም ያለው አበርክቶ ከዜሮ በታች መሆኑ እርግጥ ነው። አሳዬ ደርቤ Share and Post

እንደ ሕዝብ ከተፈጸመብን ግፍ ባለፈ፤ እንደ ግለሰብ የቁም እስረኛ አድርጎ በየሳምንቱ ፍርድ ቤት ሲያመላልሰን የከረመውንና ከአገራችን ጋር ጎጇችንን ያፈራረሰውን አረመኔ ሥርዓት፤ እጅግ በሚያስበረግገው
እንደ ሕዝብ ከተፈጸመብን ግፍ ባለፈ፤ እንደ ግለሰብ የቁም እስረኛ አድርጎ በየሳምንቱ ፍርድ ቤት ሲያመላልሰን የከረመውንና ከአገራችን ጋር ጎጇችንን ያፈራረሰውን አረመኔ ሥርዓት፤ እጅግ በሚያስበረግገው የሚዲያ ትግል ድባቅ ልንመታው በሙሉ ልብ #እየመጣን_ነው። ማሸነፋችንም አይቀሬ ነው!! በተረፈ ሲፈጸምብን የከረመውንና በበረሀ ውስጥ ያሳለፍነውን መከራና ስቃይ ከድል በኋላ የምንተርከው ይሆናል። ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

ፈራጅ ሆናችሁ የምትመጡበት ቀን ቅርብ ነው!! አይዟችሁ ወገኖቼ!!
ፈራጅ ሆናችሁ የምትመጡበት ቀን ቅርብ ነው!! አይዟችሁ ወገኖቼ!!

በምቾት ካሳለፍከው ጊዜ ይልቅ የከፈልከው መስዋዕትነት በታሪክ ሲዘከር ይኖራል!! አይዞህ ክንዴ!!
በምቾት ካሳለፍከው ጊዜ ይልቅ የከፈልከው መስዋዕትነት በታሪክ ሲዘከር ይኖራል!! አይዞህ ክንዴ!!

በአዋሽ አርባ ማጎሪያ ጣቢያ በወንድሞቼ ላይ የተፈጸመውን ግፍ ስሰማ "ኀዘኔን መግለጽ አትችልም" ብዬ እንባዬን ዋጥኩት😭 የፈጣሪ ያለህ!!