ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 352 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 644 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 351 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 352 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -124، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 39.19‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.86‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 625 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 702 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 33.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 352
المشتركون
+124 ساعات
-327 أيام
-12430 أيام
أرشيف المشاركات
መራር ሐቅ

የዘንድሮው የዓድዋ በዓል በሕዝብ ልብ ውስጥ የፈጠረው ስሜት በፎቶ ሲገለጽ... ልትሰብሩት ስትሞክሩ ልቡ በቁጣ የሚንተከተክ እንቢተኛ ትውልድ እየፈጠራችሁ ነው!!
የዘንድሮው የዓድዋ በዓል በሕዝብ ልብ ውስጥ የፈጠረው ስሜት በፎቶ ሲገለጽ... ልትሰብሩት ስትሞክሩ ልቡ በቁጣ የሚንተከተክ እንቢተኛ ትውልድ እየፈጠራችሁ ነው!!

photo content

የገዢው ፓርቲ ቀጣይ ተግባር ከምኒልክ አልባ ባነር ወደ ዓድዋ አልባ ካሌንደር‼️ አሳዬ ደርቤ አንድን ነገር ሙሉ በሙሉ ከማስወገድ በፊት ቀስ በቀስ ማለማመድ አስፈላጊ መሆኑን የተረዳው እኩይ ሥርዓት ዋነኛ እቅዱ ዓድዋን ከካሌንደር ላይ ማስወገድ እንጂ የዓድዋን መገለጫዎች ቀይሮ በዓሉን ወደ እራሱ መውሰድ አይደለም። ከምኒልክና ጣይቱ ፎቶ የጸዳ የአድዋ ባነር የማሳተም ዘመቻው አድዋ አልባ ካሌንደር አሳትሞ ተግባራዊ ሳያደርግ የሚቆም አይደለም። በመሆኑም የአምናው ክልከላ "ያለ ባንድራ ዓድዋን አክብሩ" የሚል ነበረ። የዘንድሮው ደግሞ ያለባንድራ ብቻ ሳይሆን ያለ ምኒልክ እና ያለ ጣይቱ አክብሩት" የሚል ሆኗል። ከዚህም በመነሳት በባለፈው ወደ ቤተክርስቲያን የሚወስዱ መንገዶችን ዘግቶ "ቤታችሁ ሆናችሁ አስቀድሱ" ሲል የተሰማው አካል በቀጣይ ዓመት "በአደባባይ ሲከበር የነበረው የዓድዋ በዓል በቤት ውስጥ ተከብሮ እንዲውል ተወሰነ" ከሚል መግለጫ ጋር የአዲስ አበባን መንገዶች ዘጋግቶ የአድዋ ድል ከሚከበርበት አደባባይ ላይ የጄኔራል አሪሞንዲን እና ዳቦርሚዳን የሙት ዓመት ሲዘክር መታየቱ አይቀርም።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጌታቸው ረዳ ጋር ሲጨባበጥ፣ ሽመልስ አብዲሳ ከጃልመሮ ጋር ለውይይት ሲቀመጥ ለአማራ ሕዝብ በማሰብ ወንጀል ተጠርጥሮ በአማራ ብልጽግና አመራሮች ትዕዛዝ የታሠረው ወንድማችን ግን አሁ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጌታቸው ረዳ ጋር ሲጨባበጥ፣ ሽመልስ አብዲሳ ከጃልመሮ ጋር ለውይይት ሲቀመጥ ለአማራ ሕዝብ በማሰብ ወንጀል ተጠርጥሮ በአማራ ብልጽግና አመራሮች ትዕዛዝ የታሠረው ወንድማችን ግን አሁንም ድረስ የወሕኒ-ቤት በራፍ እንደተዘጋበት ነው። እናም እንላለን.... ሌሎችን ለትግል ከመጥራት በፊት ያሠራችሁትን ታጋይ መፍታት ይቀድማልና ዘመነ ካሴን ፍቱት።

photo content

"የደጀን ወጣት እስክንድርን ማስመለጥ ነበረበት" የሚሉ ሰዎች የእስክንድርን ስነ ልቦና እና ንጽሕና ዝቅ ማድረግ የሚሹ ናቸው። ማለትም.. ታላቁ እስክንድርን አፍነህ ወደ አውሮፕላን ካስገባህ በኋላ በ
"የደጀን ወጣት እስክንድርን ማስመለጥ ነበረበት" የሚሉ ሰዎች የእስክንድርን ስነ ልቦና እና ንጽሕና ዝቅ ማድረግ የሚሹ ናቸው። ማለትም.. ታላቁ እስክንድርን አፍነህ ወደ አውሮፕላን ካስገባህ በኋላ በበረራው ፍጻሜ ላይ "ከአሳዶጆችህ አምልጠህ አሜሪካ ገብተኻል" ብትለው እንኳን አንተ "ቦሌ" ከመድረስህ በፊት "ቡሬ" ገብቶ ድል ለዲሞክራሲ እያለ ሲታገል እንደምታገኘው ጥርጥር የለውም። እስክንድር ነጋ እንደ ወንጀለኛ ሊያመልጥ ቀርቶ አሁን ከመሼ "በመታወቂያ ዋስ እንፍታህ" የሚል ጥያቄ የቀረበለት ቢሆንም "አብረውኝ የታሰሩት ካልተፈቱ አልወጣም" ብሎ የጓዶቹን ክፍል መጋራትን መርጧል። ክብር ለታላቁ እስክንድር Share

photo content

በአድዋ አከባበር ዙሪያ መከላከያን እና ሕዝብን ለማቃቃር የሚደረገው ሥርዓታዊ ሤራ መቆም ይኖርበታል።

ከአምስት ደቂቃ በኋላ በዚህ ሊንክ Live የምንገባ ይሆናል

ይህ ፎቶ የእስክንድርን ጠንካራ መንፈስ፣ ጠኋራ ነፍስ እና ግዙፍ ልብ ከማሳየት ባለፈ ለእራሴ የምሰጠውን ግምት እንዳሳጣኝ ልደብቃችሁ አልሻም። እናንተም ብትሆኑ ከካልሱ አልፋችሁ በጥልቀት መመልከት ብ
ይህ ፎቶ የእስክንድርን ጠንካራ መንፈስ፣ ጠኋራ ነፍስ እና ግዙፍ ልብ ከማሳየት ባለፈ ለእራሴ የምሰጠውን ግምት እንዳሳጣኝ ልደብቃችሁ አልሻም። እናንተም ብትሆኑ ከካልሱ አልፋችሁ በጥልቀት መመልከት ብትችሉ በዚህ ታምረኛ ምሥል ልትሳቀቁ ቀርቶ እስክንድርን የማድነቅና እራሳችሁን የመናቅ ስሜት ይሰማችሁ ነበር።

እራሱን አሳልፎ የሰጠነን ታላቅ ሰው ብአዴን የተባለ አሳማ ለሌሎች አሳልፎ ሰጥቶታል።
እራሱን አሳልፎ የሰጠነን ታላቅ ሰው ብአዴን የተባለ አሳማ ለሌሎች አሳልፎ ሰጥቶታል።