ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 355 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 646 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 354 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 355 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 22 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -133، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 38.76‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.78‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 562 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 691 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 34.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 355
المشتركون
-324 ساعات
-387 أيام
-13330 أيام
أرشيف المشاركات
ከዛሬ ማታ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚቆይ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ሁሉን አቀፍ ጥቃት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ X ላይ ዘመቻ ይኖረናል። ሁሉም ይዘጋጅ። የX አካውንት የሌላችሁ
ከዛሬ ማታ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚቆይ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ሁሉን አቀፍ ጥቃት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ X ላይ ዘመቻ ይኖረናል። ሁሉም ይዘጋጅ። የX አካውንት የሌላችሁ ክፈቱ! Follow ያላደረጋችሁ👇👇👇 https://x.com/AsayeDerbie?t=NRq2eatoIwsX84yV5uKlsA&s=09

ይሄን ንፍጣም አረመኔ ሥርዓት ማሸነፍ ለአማራ ሕዝብ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው!!

photo content

" ገጥመን መስሎኝ" የሚሉህ በዚህ መልኩ ሕጻናት እየገደሉ ነው
" ገጥመን መስሎኝ" የሚሉህ በዚህ መልኩ ሕጻናት እየገደሉ ነው

የዐቢይ አሕመድ ወራሪ ጦር በሜጫ ወረዳ ጥቅምት 1 እና 2 ቤት ለቤት እየዞረ በከፈተው ጥቃት 18 ሕጻናትና 26 ሴቶችን ጨምሮ 207 ንጹሐን እረሽኗል።

ለየትኛውም ሕግጋት በማይገዛ ቀውስ ንጉሥ አገር ስትፈርስ እና ሰብዓዊነት ሲረክስ ይሄንን ይመስላል። የአዲስ አበባ ሕዝብ "መፈንቅለ-ከተማ" ተደረገበት።
ለየትኛውም ሕግጋት በማይገዛ ቀውስ ንጉሥ አገር ስትፈርስ እና ሰብዓዊነት ሲረክስ ይሄንን ይመስላል። የአዲስ አበባ ሕዝብ "መፈንቅለ-ከተማ" ተደረገበት።

በር ዜና፦ የአማራ ፋኖ በወሎ አሳምነው ክፍለጦር የሰሜን ወሎ ዋና ከተማ የሆነችውን የወልዲያ ከተማ ተቆጣጥሯል። ✊
በር ዜና፦ የአማራ ፋኖ በወሎ አሳምነው ክፍለጦር የሰሜን ወሎ ዋና ከተማ የሆነችውን የወልዲያ ከተማ ተቆጣጥሯል። ✊

ብልጽግና በንጹሐን ላይ የሚፈጽመውን ጭፍጨፋ እንዲያቆም፣ በየጊዜው ያፈናቸውን ዜጎች እንዲፈታ፣ በአማራ ክልል ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲያነሳ፣ ጠመንጃውን ሰቅሎ ወደ ጠረጴዛ ውይይት እንዲመጣ 45 አገራት በጋራ ባወጡት መግለጫ ጠይቀዋል።

የአማራ ተወላጅ የሆኑ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ለሼኔ አስረክበው እንዴት እንደሚጫወቱባቸው ተመልከቱ

ምስጋና
ምስጋና

photo content

photo content