Assaye Derbie
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie
تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 350 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 644 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 351 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 350 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -124، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 39.19%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.86% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 625 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 702 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 33.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.
14 350
المشتركون
+124 ساعات
-327 أيام
-12430 أيام
أرشيف المشاركات
14 350
"ከቤተክርስቲያን ጎን ነኝ" ብዬ ኃላፊነቴን አላቀልም። ቤተክርስቲያን ከሌለች የለሁም ነው የምለው።"➔
ረ/ፕ ነቢዩ ባዬ!!
በቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት ከሰነዘረው መንግሥት ጋር አብሮ እየሠሩ ከቤተክርስቲያኗ ጎን መሰለፍ ስለማይቻል ከሁለት አንዱን ምረጥ" ➔እኔ
14 350
ከዓመታት በፊት ሻሸመኔን ያቃጠለው፣ ሰው ዘቅዝቆ የሰቀለው፣ ክርስቲያኖችን ያሳደደው ኃይል ዛሬም ክፉ ሥራውን ለመድገም ከያለበት ተጠራርቶ ጥበቃ ተደርጎለት ወደ ስቴዲየም እየሄደ ነው። "ገለልተኛው መንግሥት" ቤተክርስቲያን በኃይል መክፈት ሲያቅተው የስቴዲየሙን በር ከፍቷል። ለመሆኑ መንግሥት ሕገ ወጡን ቡድን የሚቃወሙ ምክንያታውያን ምእመናን ሕዝቡ አይደሉም? ከዚህ እኩይ ተግባር የሚገኘው ፖለቲካዊ ትርፍስ ምንድን ነው? በግፍ የተገደሉ ምዕመናንስ ደማቸውን የሚመልስላቸው የትኛው የመንግሥት አካል ነው?
EOTC Broadcasting Service Agency
14 350
እኔ፣ መዓዛ መሐመድና ጎበዜ ሲሳይ "በተከሰሳችሁበት ወንጀል ጥፋተኛ አይደላችሁም" ተብለን በነፃ ተሰናብተናል።
ክብር ለጠበቆቻችን!!
ክብር ሕግን ለሚያሰከብሩ ዳኞች!!
14 350
የጥንቃቄ መልዕክት‼️
ገዥው ፓርቲ ከገባበት አጣብቂኝ ለመውጣት በቀጣይ ምን ሊያደርግ ይችላል?
1️⃣➔በማይተገበር ስብከቱ የሕዝብን እና የሲኖዶሱን ቁጣ ካረጋጋ በኋላ መስቀል አደባባይ ላይ የተገበረውን ስልት ተከትሎ የጥፋት እቅዱን ለማሳካት ይሞክር ይሆናል።
2️⃣➔እራሱ የቀሰቀሰውን ደም አፋሳሽና አገር አፍራሽ አጀንዳ ለአንዱ ሃይማኖት አስረክቦ ግጭቱን በሃይማኖት እና ሃይማኖት መሀከል ሊያደርገው ይችላል።
3️⃣➔ይሄንንም እቅዱን ለማሳካት አማራ ክልል ውስጥ እምነትን እና የሃይማኖት ተቋማትን መሠረት ያደረገ ጥቃት ሊለኩስ ስለሚችል ጥንቃቄ አይለየን።
Share
14 350
አስተውላችሁታል...?!? 🤔
“ይሄ ቪዲዮ ሲቀረጽ አልነበርንም። በእኛ ፊት እንዲህ ዓይነት ነገር አላነሣም፤ አልተናገረምም። እኛም ይሄ ማታ ሲቀርብ ደንግጠናል” አሉኝ ሚንስትሩ።
• “ክቡር ሚንስትር በምን ላረጋግጥ?” አልኳቸው።
• “የለበስነውን ልብስ እየው” አሉኝ።
• አየሁት። 😂😂😂😂😂
በአዳራሽ የተወኑት ትወና መሆኑንም አረጋገጥኩ።
ምንጭ፦ ዘመድኩን በቀለ
ሰውየው ውሸታም ብቻ ሳይሆን አጭበርባሪ መሆኑ ተረጋግጧል 😆
14 350
መረጃ ‼️
"በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስትያን ጉዳይ የአምስቱ እህት አብያተ ክርስትያናት ቅዱሳን ፓትርያርኮች በግብጽ ካይሮ ከተማ ሊሰባሰቡ ነው !
የሚሰባሰቡት ቅዱሳን አባቶችም:-
• የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ
ዋና ፀሓፊ አቡነ እንደርያስ
• ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ ዳግማዊ - 118ኛው
የእስክንድርያ ፓትርያርክ
• ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ካርኪን ዳግማዊ - 132ኛው የመላው
አርማንያ ፓትርያርክ
• ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ሳልሳይ -
22ኛው የህንድ ፓትርያርክ
• ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ አግናጤዎስ ኤፍሬም- 122 ኛው
የአንፆኪያና የመላው ሶርያ ፓትርያርክ
አምስቱም ቅዱሳን አብያተ ክርስትያናት በኢትዮዽያ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ውስጥ የተፈጠረውን መከፋፈል አውግዘው ከነባሩና ከህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ጎን እንደሚቆሙ በመግለጽ ቅድስት ቤተክርስትያኗ የደረሰባትን ክፉ ፈተና በሰላም እንድትሻገር እግዚአብሄርን በፀሎት እንደሚጠይቁም ጭምር ገልፀው ለኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማትያስ፣ ለህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ አባላትና ለመላው ኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን መልእክት መላካቸው ይታወሳል።
አሁን ደግሞ የአምስቱ እህት አብያተ ክርስትያናት መሪዎች በካይሮው ስብሰባ ተገኝተው በዘርና በቋንቋ የተዋቀረውን በእነ አቶ አካለወልድ (በቀድሞ ስሙ ሳዊሮስ) በተባለው ግለሰብ የሚመራውን ህገወጡን ሲኖዶስ ከማውገዝ ጀምሮ ከእነርሱ ጋር ህብረት ያለው፣ በገንዘብ፣ በምክር እና በሌላ መንገድ ድጋፍ የሚያደርጉ ግለሰቦችን ድርጅቶችን እና ተቋማትን አውግዘው እስከመለየት ድረስ ውሳኔ ያሳልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። "
14 350
ቅዱስ ሲኖዶስ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ...
👉ጠቅላይ ሚንስትሩ የተወገዘውን ሲኖዶስ በመደገፍና እውቅና መስጠታቸው ለቤተክርስቲያኗ መዳከም ዋነኛ ተጠያቂ መሆናቸውና ተራ ግጭት ነው የተነሳው በማለት የቤተክርስቲያኗን ጉዳይ በማቅለል ምዕመኑን በማሳዘን፣
👉መንግስት ጣልቃ አይገባም ያሉትም አዲሱን የተወገዘ ሃይል በልዩ ሃይላቸው እያጀቡ የቤተክርስቲያን ካህናትን ግን እያፈኑ በመሆኑ ፈጽሞ የተቃረነ ጉዳይ መሆኑ፣
👉ቤተክርስቲያን በ4አመታት አገኘች ብለው የተናገሩት መሬት ፈጽሞ ሀሰት መሆኑንና ቤተክርስቲያኗ የነበሯትን ቤተክርስቲያናት በካርታ ያሥገባችው በመሆኑ ህዝቡንና ሌሎቹን እምነቶች የሚያሣሥት ጉዳይ መሆኑ፣...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቅዱስ ሲኖዶስ የማይቀበለውና በፍጥነት ማስተካከያ እንዲደረግበት ጠይቀዋል።
ይሄ የማይሆን ከሆነና ቤተክርስቲያንን ማወከቡ ካልቆመ በቅርቡ በመላው አገሪቱና ሌሎችም አለማት ሰላማዊ ሰልፍ የምትጠራ በመሆኑና የሚከፈለውን የህይወት መስዋዕትነትም ለመክፈል ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል።
14 350
"የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ የሚያደናቅፍ ነገር ሲገጥም መሞት ግዴታ ነው። ሌላ የምናድርገው ነገር ባይኖርም፤መሞት ግን እንችላለን!"
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
