ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 364 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 648 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 346 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 364 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -151، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.94‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.81‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 450 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 553 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 39.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 364
المشتركون
-724 ساعات
-337 أيام
-15130 أيام
أرشيف المشاركات
ጋዜጠኛ አንሙት አብርሐምን በዚህ ቴሌግራም ገፅ ተከታተሉት። https://t.me/shifeYesoma

ከፕላን A እስከ ፕላን G❗️❗️ የእነ አቢይ ፍኖተ ካርታ❗️❗️ ሊደመጥ የሚገባው❗️❗️

ወልቃይትን ክልል የማድረግ እንቅስቃሴ የጀመሩት ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱና አሸተ ደምለው የሚያሰለጥኑት የተከዜ ሚሊሻ ከህውሓት ይልቅ ለጎንደር አማራ ፋኖ ትልቅ ስጋት ነው።

ትልቅ ሕዝባዊ ራዕይ ያለው አርበኛ❗️ ኮማንዶ ሳሙኤል ባለድል❗️
ትልቅ ሕዝባዊ ራዕይ ያለው አርበኛ❗️ ኮማንዶ ሳሙኤል ባለድል❗️

ወይዘሮ ዳኒ ጃዋር መሀመድ ጋር መላተም የኦርቶዶክስ ጳጳሳትን እያሸማቀቁ አፋቸውን እንደ መለጎም ቀላል አለመሆኑን ተረድታለች። እትዬ ዘንዘሪጥ እነ ደብረጽዮንን ጁንታ፣ እነ ዘመነ ካሴን ደግሞ ጃዊሳ
ወይዘሮ ዳኒ ጃዋር መሀመድ ጋር መላተም የኦርቶዶክስ ጳጳሳትን እያሸማቀቁ አፋቸውን እንደ መለጎም ቀላል አለመሆኑን ተረድታለች። እትዬ ዘንዘሪጥ እነ ደብረጽዮንን ጁንታ፣ እነ ዘመነ ካሴን ደግሞ ጃዊሳ በሚል ሥም ስታብጠለጥል መኖሯ ቢታወቅም፤ እነ ሰርጸ ፍሬስብሐትን አሽቀንጥሮ በወረወረው አገዛዝ ተማምና ጃዋር ጋር መላተም አልፈለገችም።

ለምን አዲስ አበባና ሐረር ብቻ? እንደአጠቃላይ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ሥር ብትሆን አይሻልም ወይ?😁
ለምን አዲስ አበባና ሐረር ብቻ? እንደአጠቃላይ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ሥር ብትሆን አይሻልም ወይ?😁

በሰላማዊ መንገድ ሲታገሉና ሲያገለግሉ የነበሩ የአማራ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች ታስረው በቀሩበት ሁኔታ ጫካ ያሉ የአማራ ፋኖዎችን "እኔ እያለሁ ማንም ስለማይነካችሁ ኑና እንወያይ" የሚል
በሰላማዊ መንገድ ሲታገሉና ሲያገለግሉ የነበሩ የአማራ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች ታስረው በቀሩበት ሁኔታ ጫካ ያሉ የአማራ ፋኖዎችን "እኔ እያለሁ ማንም ስለማይነካችሁ ኑና እንወያይ" የሚል ጥያቄ ሲያቀርብ ፥ ይሄ ሰውዬ የአእምሮ ሐኪም ነበር ወይንስ የአእምሮ በሺተኛ የሚል ጥያቄ ይፈጠርብኛል።

ዐቢይ አሕመድ የፈጠረውን ሰው ሰራሽ ርሐብ የአሜሪካ ኤምባሲ ከዚህ በላይ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። ዐቢይ እንደሆነ ወንበሩ እስካልተነካበት ድረስ አገር ምድሩ ተገለባብጦ ቢያድር ግድ የሚሰጠው ሰው አይ
ዐቢይ አሕመድ የፈጠረውን ሰው ሰራሽ ርሐብ የአሜሪካ ኤምባሲ ከዚህ በላይ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። ዐቢይ እንደሆነ ወንበሩ እስካልተነካበት ድረስ አገር ምድሩ ተገለባብጦ ቢያድር ግድ የሚሰጠው ሰው አይደለም።