cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
507
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
+1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የሚሸጥ tvs125cc ሞተር inbox awerughie
إظهار الكل...
@meladanceabher28 inbox for all information taxx saher it pelaseee👍👍👍👉👉👉👉👉
إظهار الكل...
ውድ የጥበብ አፈቃሪያን ጥበብን ምማር ማውቅ እንዲሁም ምሰራት ይፈለጋሉ እንገዲያዎሰ ወደኛ የምጡ።# በዳንሰ                                          # በትያትር                                           #በሙዚቃ አና በሙዴሊንግ በአጭር አና በርጅም ጊዜ ኮርሰ ጥበብን እናሳወቁታለን እዲሰሩበትም ምንገድ እንከፈታለን አሰተዉሉ!  ህጋዊ የሙያ ማርጋገጫ ሰርተፈኬትም ከሰራ እድል ጋር እንሰጣለን አድራሻ #ቁ:1ጀሞለቡ ሙዚቃ ሰፈር      01ውጣቶች ማዕከል!! ቁ:2 ሰበታ ሲሆን ለበለጠ መርጃ ይደውሉ 0922402077/0994090808 ጥበብ የነፋሰ ምግብ ናት!!!!!
إظهار الكل...
የማሰልጠኛ ቦታችን ቅርጫፎች ቁ1 ጀሞ ሉቡ ወጣት ማእከል ቁ2 ሰበታ ቁ3 ካሳንችስ ወጣት ማእከል በቅርቡ ሜክስኮ ቅርጫፎች በቴያትር በሙዚቃ በዘመናዊ እና ባህላዊ ዉዝዋዜ አዳዲስ እና ነባሮችን እየተቀበልን ማሰልጠን ጀምረናል። 0994090808/0922402077" ይደዉሉ ወይም inbox
إظهار الكل...
👍 4
ሰላም ዉድ የበፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ቻናል ተከታዮች እንዴት ናቹሁ እያልን በቅርቡ ታላቅ ስራ የምንገናኝ ይሆናል እናንተም ቻናላችን ጆይን ሼር በማድረግ ተባበሩን እያልን በአርቱ ዉስጥ መሰልጠን እና ፍላጎት ያላቹሁ ሰዎች ኑ እያልን ክረምቱን አብረን እናሳልፍ በጥበቡ ከፍ ይላሉ ማሰለጥኛችን ልክ በዛሬዋ የማሰልጠኛ የማስለጠኛ ሙሉ ፍቃዱ ያገኘ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ ከበዙ ልፋት እና ዉጣ ዉረዶች ማእከላችን ሙሉ የማሰለጠኛ ማእከል ፍቃድ ተሰጦታል ደስ ብሎናል እንኮዋን ደስ አላቹ ሁሌም እንደምንለዉ ይህ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም ይሄን እንድናድርገዉ ላሳኩል ለሰበታ ባህል እና ቱሪዝም አባላት እና ሌሎችም በጣም አድርጌ በጣም አመሰግናለዉ በድጋማሚ እንኮዋን ደስ አላቹ አለን በፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል አሰልጦኝ ቴዳ አሰልጣኝ ሚላ በቅርቡ ይጠብቁን።
إظهار الكل...
👍 2
ስለጠናዉ የተጀመረና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን እየገለፀን ቅዳሜ መታቹ መመዝገብና መጀመር የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን አድራሻ ጀሞ ለቡ ወረዳ 1 ወጣቶች ማእከል ,0994090808/0922402277
إظهار الكل...
በሰበታ ለምትገኙ የጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ ስለጠናዉ በቅርቡ የምንጀመርና አንዳንድ ነገሮች እየጨረስን እንደሆነ ተገንዝቦች በትእግስት እንድትጠብቁና ማሙላት ያለባቹሁን ነገሮች ከወዲሁ እንደጨርሱ ስንል እናሳስባለን የምንሰጠዉ ስለጠና ቴያትር ሙዚቃ ሞዴሊንግ ባህላዊ ዉዝዌዜ እና በዳንስ ከነዚህ ዉስጥ መርጣቹ መመዝገብ የምችሉ መሆኑን እናሳዉቃአለን ምዝገባ ተጀምሮአል።0922402277/
إظهار الكل...
ስለጠናዉ የተጀመረና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን እየገለፀን ቅዳሜ መታቹ መመዝገብና መጀመር የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን አድራሻ ጀሞ ለቡ ወረዳ 1 ወጣቶች ማእከል ,0994090808/0922402277
إظهار الكل...
አሰደሳች ዜና ለጥበብ አፈቃሪያን በሙሉ ኒሞና የኪነጥበባት ማሰልጠኛ ማዕከል አዳዲሰ እና ነባር የጥበብ አፈቃሪያንን ለማሰልጠን እና ለትልቅ ደርጃ ለማድርሰ በበቁ አሰልጣኞች በምታገዝ በዙ የጥበብ ዝርፎችን በማካተት 1,#በዘምናዊ ዳንሰ እና በባህላዊ 2,በትያትር (ድርሰት አፃፃፈ ዳሪክቲንግ) 3,# በሙዴሊንግ እና በድምፅ ሰልጠናዎችን ለምሰጠት ዝግጅታችንን ጨርሰናል። አሰተውሉ ሰለጠናው ካለቀ በኋላ የሙያ ማርጋገጫ ሰርተፈኬት አና የሰራም እድል የተምቻቸ ነው። አድራሻ :- ጀሞ ለቡ ወረዳ1 ውጣቶች ማ/ማ 0922402077/0994090808ይደዉሉ በጥበብ ይደጉ። ኒምና የኪነጥበባትማማ
إظهار الكل...
👆👆👆👆👆 ቅዳሜ መተቹ መመዝገብ መጀመር ይቻላል አድራሻ ጀሞ ለቡ ወረዳ 01 ወጣት ማእከል።
إظهار الكل...
👍 1