cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የያሬድ ውብ ዜማ⛪⛪🕇🕆

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። @ty1921 @dengel_enate . @webzema የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @ty1921ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
17 433
المشتركون
+3024 ساعات
+1647 أيام
+1 72130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ሰዉነቴ ባንተ ፍቅር ተጠምዳለች ዉለታህን እያሰበች ታለቅሳለች መከራዉ ተረሳ ትካዜ ቀረልኝ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፈጥነህ ደርሰህልኝ አዝ____ ደጅህን ለመርገጥ መንገድ ስጀምር ተፈቶ አየዋለዉ የልቤ ችግር ወዳጄና አባቴ ሚስጥሬ ተስፋዬ ቀና እድል አረከኝ በነፍስ በስጋዬ አዝ____ በሚመጥን ፊደል በሚያምሩ ቃላት ነፍሴ ትጠማለች ስምክን ለመጥራት እንባዬ ይፈሳል አንደበት ያጥረነኛል ዉለታህን ሳስብ ልቤ ቀልጥብኛል አዝ__ ልዩ ኮነክ ለኔ መተክያ የሌለክ ልጅህ ሳትሰለች ዛሬም ትሰማለክ ዚጊቲ ልገስግስ ከደጅህ ልዉደቅ ገብረሂወት እዳልኩ ዘመኔ ይለቅ አዝ_ ስለቴን ስትሰማ ሲጠብቀኝ ምልጃህ ሳጉረመርምብክ ትታገሰኛለክ የጭንቄ ማረፍያ የህመሜም ፈውስ ባርከህ እግዚአብሔር ገብረ መንፈስቅዱስ አዝ___ ልዩ ኮነክ ለኔ መተክያ የሌለክ ልጅህ ሳትሰለች ዛሬም ትሰማለክ ዝቋላ ልገስግስ ከደጅህ ልዉደቅ ገብረ ሂወት እንዳልኩ ዘመኔ ይለቅ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
إظهار الكل...
✟አጌጥንበት ስምህን✟ አጌጥንበት ስምህን ተዋብንበት ክብርህን ሞገሳችን ሆነሃል የፅድቅ ልብሳችን አማኑዔል ተዋህዶ የአዳምን ስጋ አማኑዔል ሆነ ከኛጋ በግርግም በቤተልሄም ተወልዶ ሆነልን ሰላም አዝ____ ብንጠግብ በልተን ጠጥተን ብንገባ በሰላም ወጥተን ልጆችን ወልደን እንድንስም ጠርተን ነው ጌታ ያንተን ስም አዝ_______ ቢያምርብን ቢሞቀን ለብሰን እረሳን ለቅሶና ሀዘን ፍቅርህ ነው ዛሬን ያሳየን ተመስገን እንልሀለን አዝ______ በባዕድ ሀገር ብንኖር ቢገጥመን መከራ ችግር ነጩን ልብስ ለብሰን ታይተናል መስቀሉን ከማህተቡ ጋር አዝ______ በባዕድ ሀገር ብንኖር ቢገጥመን መከራ ችግር ነጩን ልብስ ለብሰን ታይተናል መስቀሉን ከማህተቡ ጋር @webzema
إظهار الكل...
✟ገብርኤል ነው✟ ገብርኤል ነው አምላክ የሾመው(2) አናንያን አዛሪያን ሚሳኤልን ከእሳት ያዳነው ናቡከደነፆር አንተን በግልፅ አይቶ ለእግዚአብሔር ሰገደ ያንን ምስል ትቶ ሃሰት እንደሆን ይመስክሩ ሶስቱ ከዚያች ከባቢሎን(2) የወጡ ከእሳቱ አዝ__ ከአለም በላይ ከቅዱሱ ቦታ የሰውን ልጅ መረጥክ ልትረዳ ጠዋት ማታ አንጌቤናይቷ ቅድስትዬን ይዤ ልውጣ ትመስክር ስላንተ (2) ከነልጇ ትምጣ አዝ____ ልመስክር ስላንተ ነህና ህይወቴ ገብርኤል (2) ሰመረ ስለቴ ያአናብስትን አፍ የዘገሀው መላክት ገብርኤል አንተ ነህ(2) በኛ ሁሉ የታመንክ @webzema
إظهار الكل...
✟ያለሽ ልዩ ፀጋ✟ ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዪ ክብር የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር አቁራሪተ መዓት ምዕራገ ፀሎት ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት በመከራ ላለው ሁኝለት መፅናኛ ዕንባውን አብሺው አይዘን ዳግመኛ ጉድለቱን ሙይለት በፈረሰው ቆመሽ ስለምታስምሪ በልዩ ኪዳንሽ ከኪዳንም በላይ ኪዳንሽ ልዩ ነው እናቴ የሚልሽ አምላክሽ ልጅሽ ነው አዝ____ ይበጠሰ ከእጁ የወይኑ ሰንሰለት የሞቱ ደብዳቤ ይቀየር በህይወት አዲስ ተስፋ ሞልተሽ አዲስ ሰው አድርጊው መቅበዝበዙ ይጥፋ ድንግል አረጋጊው ከኪዳንም በላይ••••••••••••• አዝ_ በዕንባ የመጣ ይመለስ በደስታ መጠማቱ ይቅር ይሞላ በእርካታ ስለቱ ሰምሮለት ጀመረ ምስጋና የአብራኩን ክፋይ አሳቅፊውና ከኪዳንም በላይ•••••••••••• አዝ_ ተኝቶ ለሚኖር በአልጋ ቁራኛ አንቺ ሁኝ እመቤቴ የዴውም ዳኛ ሚነግሩት ላንቺ ነው መማፀን ወዳንቺ ተስፋን ለምትቀጥይ ህልምን ለምትፈቺ ከኪዳንም በላይ•••••••• @webzema
إظهار الكل...
ሞክሩት መሞከሩ አይከፋም https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_394755665 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
إظهار الكل...
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
إظهار الكل...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙር ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምንድነው⛪️⁉️
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕