AAU Students Platform
This platform is used to share different reading materials and news regarding our precious UNIVERSITY 👉 For CAMPUS BASED PROMOTION 👉 For all year academic reliable information and news! 👇👇👇 @andnen2 @Namruudee
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام AAU Students Platform
تُعد قناة AAU Students Platform (@aau_platform) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 957 مشتركاً، محتلاً المرتبة 18 410 في فئة التعليم والمرتبة 3 063 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 957 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 07 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 30، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 16.49%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.99% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 805 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 765 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 4.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“This platform is used to share different reading materials and news regarding our precious UNIVERSITY
👉 For CAMPUS BASED PROMOTION
👉 For all year academic reliable information and news!
👇👇👇
@andnen2
@Namruudee”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 08 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
የመርከቧ ነገር!"አንዲት መርከብ በወደቡ ላይ ስትሆን አስተማማኝ ሁኔታ ውስጥ ትሆናለች፤ መርከቦች የተሰሩት ግን ወደብ ላይ ለመቆም ሳይሆን ባህሩን አቋርጠው ለመሄድ በመሆኑ ያቺ መርከብ ኋላ ቀር ትሆናለች" ሁለት ነገሮች ያታግሉናል፡፡ በአንድ ጎኑ “ወደባችን” ላይ በምቹ ሆኔታ መቀመጥ ሲጎትተን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ዓላማችን ለመገስገስ ምቹውን ስፍራ ለቆ መሄድ ይስበናል፡፡ ምርጫው የኛው ነው፡፡ እድገት ስጋትን መጋፈጥን፣ መንቀሳቀስን እና ከተለመደው የምቾት ቀጠና መውጣትን ይጠይቃል። አሁን ባለንበት “ተረጋግተን” መኖር ለጊዜው ምቾት ቢሰጠንም የኋላ ኋላ ግን ወደ ጸጸት ውስጥ ይጨምረናል፡፡ ምቹውንና አስተማማኙን ይዛችሁ ወደ ኋላ ከምትቀሩ፣ አስጊውንና ከባዱን ሁኔታ ተጋፍጣችሁ ወደ ዓላማችሁ ብትገሰግሱ የተሻለ ነው፡፡ ሊደርስባችሁ ስለሚችለው ከባድ ሁኔታ ከማሰብ ይልቅ፣ ሊሆንላችሁ ስለሚችለው መልካም ነገር በማሰብ ከምቹ ቀጠናችሁ ውጡ አዲስ ነገር ጀምሩ፡፡ ትልቅ ነገር አልሙ፣ ያለማችሁት ነገር ደግሞ ወደ መሬት አውርዱና እቅድ አውጡለት፣ ከዚያም በጥንቃቄ ተንቀሳቀሱ፡፡ ከአመት እስከ አመት ባላችሁበት “ወደብ” ላይ ለመቅረት አልተፈጠራችሁም! 🔥✨መልካም ቀን ✨💥 ✍️Dr.eyob @AAU_PLATFORM
Got an innovative healthcare solution? This is your chance to transform ideas into impact!Organized by Addis Ababa University in collaboration with RICE360 and NEST360, the competition welcomes teams of 2–5 members to develop biomedical technologies that address real-world healthcare challenges, particularly in maternal and newborn health. 🏆 Prize Pool: 🥇 120,000 ETB 🥈 85,000 ETB 🥉 55,000 ETB 📅 Registration Deadline: July 15, 2026 📅 Competition Date: August 24, 2026 💡 Innovate. Design. Improve Lives. @AAU_PLATFORM #AAUPlatform #AAU #BiomedicalEngineering #Innovation #HealthcareTechnology #MedicalInnovation #NEST360 #RICE360 #EngineeringForHealth #MaternalHealth #NewbornHealth #Ethiopia #DesignCompetition
✨ ዘመናዊ፣ ጥራት ያላቸው እና በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡ ምርቶችን አዘጋጅተናል! ፍላጎትዎን የሚያሟሉ ምርጥ እቃዎችን ይምረጡ እና በቅናሽ ይግዙ!⌚ A58 Smartwatch Plus – ሙሉ የሴቶች Gift Package 🎁 Smart Watch + Quartz Watch + ውብ አምባር + ተጨማሪም 💰 4,200 ብር ━━━━━━━━━━━━━━━ 🎧 AirPods & Headsets Collection 🔹 AirPod Pro (2nd & 3rd Generation) 🇺🇸 Made in USA ⚫⚪ ጥቁር እና ነጭ አማራጭ 💰 2,500 ብር 🔹 AirPod Pro (2nd Generation) 🇺🇸 Made in USA ⚪ ነጭ ብቻ 💰 1,800 ብር 🔹 Haino Teko Air-3 🇩🇪 Germany Quality ✨ ከፍተኛ ጥራት 💰 2,400 ብር 🔹 JBL J07 Headset 💰 3,100 ብር 🔹 Gaming DJ A7 Headset 🎮 ለGaming እና ለሙዚቃ አድናቂዎች 💰 3,250 ብር 🔹 620BT Smart Screen Headset 💰 7,400 ብር 🌟 ከዚህ በተጨማሪ በርካታ አዳዲስ እና ጥራት ያላቸው እቃዎች በመደብራችን ይገኛሉ! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🛒 ማዘዝ ይፈልጋሉ? የመረጡትን ዕቃ ለማዘዝ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና አድራሻዎን በዚህ ይላኩልን፦ 👇👇👇👇👇 👉 @discount_market1 ━━━━━━━━━━━━ 📢 አዳዲስ እቃዎችን፣ ልዩ ቅናሾችን እና አስደናቂ አቅርቦቶችን በቀዳሚነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! 👇👇👇👇👇 👉 @Aau_online_shop ✨ ጥራት • ቅናሽ • ፈጣን አገልግሎት ✨
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
