ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 001 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 123 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 459 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 001 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -121، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 19.29‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 700 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 001
المشتركون
-1124 ساعات
-507 أيام
-12130 أيام
أرشيف المشاركات
naqaa.studio-c6b7b4690ba86eccb70bbefe44987c2f(mp3).mp39.46 MB

«سيتحقق المستحيل بقدرة الله ~የማይቻል እና የማይሆን የመሰለን ነገር በአላህ ዉሳኔ እዉን ሊሆን ይችላል። «ألم تعلم إن الله على كل شئ قدير ~ አላህ ሁሉን ነገር በማድረግ ላይ ቻይ መሆኑን አታቅምን ? =  =

ዉጭ ሀገር እህት ወንድም ወይም ዘመድ ያላችሁ .... ደዉላችሁ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወይም ገንዘብ ሊሆን ይችላል በዚህ ሳምንት ያስፈልገኛል ላኩልኝ ብላችሁ እሺ እደዉላለሁ ብለዉ በዛዉ ከጠፉ በቃ አትጨቅጭቋቸዉ! ጭራሽ እንዳታጧት! አቦ ንገርልን ቢረዱን 🙌

▶️ተጀመረ!✅ ✅ የሙሓደራ ፕሮግራም       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

~ችግርን ለሰዉ መንገር ችግርን ማብዛት ነዉ የሚሆነዉ። መፍትሔዉን ማቆየት ነዉ የሚሆነዉ። ለሰዉ መንገር ለወዳጅ ይሆናል ማሳዘን ነዉ። ለጠላት ይሆናል ማስደሰት ነዉ። ችግራችን ብንነግረዉ የሚፈታልን ፤የሚደግፈን አላህ ብቻ ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

~ ሁቢ ሩሂ ኡምሬ እነዚህ የሚድያ ማታለያ መጠቀሚያ ቃል ናቸዉ። ሲጀመር ከልብ የሚዋደዱ ጓደኞች በተግባር እንጅ በቃል ብዙ ፍቅራቸዉ አያሳዩም (አይገላለፁም)። እና ወር ለማይሞላ ማሞገስ አትረብሹን! የሆነች ክፍተት ስታገኙ በአናታችን ልትደፉን እረፉ። ሩሀችሁ ፍቅራችሁ እድሜችሁ እዛዉ ለራሳችሁ እሺ። የራሳችን ይበቃናል! =

«በላጭ ሴት» -------------- أفْضَلُ النِّسَاءِ هِيَ الَّتِي تَغَارُ عَلَىٰ نَفْسِهَا مِنْ عُيُونِ الرِّجَالِ ، يَدفَعُهَا إلىٰ ذَلِكَ قُوَّةُ الإِيمَانِ.. በላጭ ሴት ማለት ከወንዶች አይን በመጠበቅ በራሷ ላይ ቅናት ያለባት እንስት ነች። ከወንዶች አይን በመደበቅ እንድትቀና የሚያደርጋት ደግሞ የኢማኗ ጥንካሬ ነው። كَغِيرَةِ الرَّجُلِ الشَّرِيْفِ عَلَـىٰ نِسَاءِهِ ، وَ تَخْشَىٰ عَلَىٰ نَفْسِهَا مِنْ سِهَامِ نَظْرَةٍ غَادِرَةٍ... ጥንቁቅና ጥብቅ ሴት ልክ የተከበረ ወንድ ልጅ በሚስቱ ላይ እንደሚቀናው ሁሉ እሷም ራሷን ላለማሳየት ትቀናለች...በመሆኑም ከተቅበዝባዥና አታላይ የእይታ ቀስቶች በነፍሷ ላይ በመፍራት ትሸፋፈናለች። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

🎬ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎴 🥳🥳😣☹️☹️😭😭😏😭🤩 ቀዳሜ ምሽት 3:00 ጀምሮ 🔍የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የእነሞር ህዝብ በዋናነት በእገበኝ ህዝብ ላይ የተቃጣዉን የኩፍር አደጋ ማስቆም
🎬ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎴 🥳🥳😣☹️☹️😭😭😏😭🤩 ቀዳሜ ምሽት 3:00 ጀምሮ 🔍የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የእነሞር ህዝብ በዋናነት በእገበኝ ህዝብ ላይ የተቃጣዉን የኩፍር አደጋ ማስቆም እና ለቢላል መስጅድ ማሳደሻነት ገቢ ማሰባሰብ ነው። 🙁☹️🙁☹️😣😝☹️☹️😣 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ነው፣ ✅ ተጋባዥ ኡስታዞች ☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ ✅ኢብራሂም ኸይረዲን✅ ⭐️አብዱረዛቅ አል ባጂ✅ ✔️አቡ ኢምራን ✅ ✔️አቡ ሂበተላህ✅ 👑ሌሎቹም ኡስታዞች በአላህ ፍቃድ ይኖሩበታል⭐️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል ✅https://t.me/tdarna_islam 🎬 ✅https://t.me/tdarna_islam 🎬

ዛሬ በጣም ቢዚ ስለነበርኩ ምንም መልቀቅ አልቻልኩ በጣም ይቅርታ ቤተሰብ🙌 ነገ ኢንሻ አላህ

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 😤☹️🙁☹️ ✅🔗🔡🔡🔡

⎷ ስለ ቻልነዉ ብቻ የቀለለን የሚመስላቸዉ ብዙ ናቸዉ። ⏎⏎⏎⏎⏎⏎⏎⏎⏎