💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 001 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 123,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 459 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 001 名订阅者。
根据 03 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -121,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.29%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 700 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 001
订阅者
-1124 小时
-507 天
-12130 天
帖子存档
naqaa.studio-c6b7b4690ba86eccb70bbefe44987c2f(mp3).mp39.46 MB
«سيتحقق المستحيل بقدرة الله
~የማይቻል እና የማይሆን የመሰለን ነገር በአላህ ዉሳኔ እዉን ሊሆን ይችላል።
«ألم تعلم إن الله على كل شئ قدير
~ አላህ ሁሉን ነገር በማድረግ ላይ ቻይ መሆኑን አታቅምን ?
=
=
ዉጭ ሀገር እህት ወንድም ወይም ዘመድ ያላችሁ .... ደዉላችሁ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወይም ገንዘብ ሊሆን ይችላል በዚህ ሳምንት ያስፈልገኛል ላኩልኝ ብላችሁ እሺ እደዉላለሁ ብለዉ በዛዉ ከጠፉ በቃ አትጨቅጭቋቸዉ! ጭራሽ እንዳታጧት!
አቦ ንገርልን ቢረዱን 🙌
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
▶️ተጀመረ!✅
✅ የሙሓደራ ፕሮግራም
ተ🎁
ጀ▶️
መ ▶️
ረ▶️
✅ t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
~ችግርን ለሰዉ መንገር ችግርን ማብዛት ነዉ የሚሆነዉ። መፍትሔዉን ማቆየት ነዉ የሚሆነዉ። ለሰዉ መንገር ለወዳጅ ይሆናል ማሳዘን ነዉ። ለጠላት ይሆናል ማስደሰት ነዉ። ችግራችን ብንነግረዉ የሚፈታልን ፤የሚደግፈን አላህ ብቻ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
~ ሁቢ ሩሂ ኡምሬ እነዚህ የሚድያ ማታለያ መጠቀሚያ ቃል ናቸዉ። ሲጀመር ከልብ የሚዋደዱ ጓደኞች በተግባር እንጅ በቃል ብዙ ፍቅራቸዉ አያሳዩም (አይገላለፁም)።
እና ወር ለማይሞላ ማሞገስ አትረብሹን! የሆነች ክፍተት ስታገኙ በአናታችን ልትደፉን እረፉ። ሩሀችሁ ፍቅራችሁ እድሜችሁ እዛዉ ለራሳችሁ እሺ። የራሳችን ይበቃናል!
=
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«በላጭ ሴት»
--------------
أفْضَلُ النِّسَاءِ هِيَ الَّتِي تَغَارُ عَلَىٰ نَفْسِهَا مِنْ عُيُونِ الرِّجَالِ ،
يَدفَعُهَا إلىٰ ذَلِكَ قُوَّةُ الإِيمَانِ..
በላጭ ሴት ማለት ከወንዶች አይን በመጠበቅ በራሷ ላይ ቅናት ያለባት እንስት ነች።
ከወንዶች አይን በመደበቅ እንድትቀና የሚያደርጋት ደግሞ የኢማኗ ጥንካሬ ነው።
كَغِيرَةِ الرَّجُلِ الشَّرِيْفِ عَلَـىٰ نِسَاءِهِ ،
وَ تَخْشَىٰ عَلَىٰ نَفْسِهَا مِنْ سِهَامِ نَظْرَةٍ غَادِرَةٍ...
ጥንቁቅና ጥብቅ ሴት ልክ የተከበረ ወንድ ልጅ በሚስቱ ላይ እንደሚቀናው ሁሉ እሷም ራሷን ላለማሳየት ትቀናለች...በመሆኑም ከተቅበዝባዥና አታላይ የእይታ ቀስቶች በነፍሷ ላይ በመፍራት ትሸፋፈናለች።
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🎬ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎴
🥳🥳😣☹️☹️😭😭😏😭🤩
ቀዳሜ ምሽት 3:00 ጀምሮ
🔍የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የእነሞር ህዝብ በዋናነት በእገበኝ ህዝብ ላይ የተቃጣዉን የኩፍር አደጋ ማስቆም እና ለቢላል መስጅድ ማሳደሻነት ገቢ ማሰባሰብ ነው።
🙁☹️🙁☹️😣😝☹️☹️😣
ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ነው፣
✅ ተጋባዥ ኡስታዞች
☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️
✅ኢብራሂም ኸይረዲን✅
⭐️አብዱረዛቅ አል ባጂ✅
✔️አቡ ኢምራን ✅
✔️አቡ ሂበተላህ✅
👑ሌሎቹም ኡስታዞች በአላህ ፍቃድ ይኖሩበታል⭐️
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል
✅https://t.me/tdarna_islam 🎬
✅https://t.me/tdarna_islam 🎬
Repost from የሱና ቻናሎች link
