ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 018 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 117 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 447 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 018 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -115، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -10، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.24‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.07‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 400 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 018
المشتركون
-1024 ساعات
-387 أيام
-11530 أيام
أرشيف المشاركات
በቦት በኩል የተላከልኝ ነዉ ለእናንተ ጋብዥልኝ ተብሎ! አድምጡ እና ዱአ አድርጉላቸዉ 🤲

لكل سورة من سور القرآن مع القلب حال وذوق لا يكون في غيرها، بل لكل آية، ولكل كلمة، وهي من فتوحات الله على المصطفين من عباده، فاللهمَّ اصطفاءً لهذا الوجد🌱.

ፊትህን ያለበሰዉን እንባ አላህ ያየዋል፣የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣ከሰው ያገለለህ ሐዘንህን አላህ ይመለከትዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል። ⇛ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል። ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።

• ስንመክር. አመካከራችንን እናስተካክል ደካማ ጎን ያለበትን ሰው ጠንካራ ጎኑን ብቻ በማውሳት ደካማ ጎኑን እንደለለ መተው. ከልብ የመነጨ ምክር አይደለም። የእውነት መካሪ ከሆንክ የምትመክረውን ሰው ደካማ ጎኑን እንዲያርምና እንዲያስተካክል፣በጠንካራ ጎኑ ላይ እንዲበረታ ማበራታትና ማጠናከሪያ ሀሳብ መስጠት ትክክለኛው ምክር ነው። منقول

«تلاوة مقتطفة من صلاة التراويح «1444 አመተ ሒጅራ ላይ የተቀራ! 🎙أبو ريس محمد بن إمام 𝐓𝐞» t.me/abu_reyyis_arreyyis/10605

አልሰማችሁም እንድሁ ሼር ያደረጋችሁ እ ኢድት ሳደርግ ሌላ ኦዶወ አሳስቸ ነበረ እና ያኛዉ አንስታችሁ ይሄ ሼር አድርጉ👆

الجزء السابع.mp316.55 MB

ዘገየሁባችሁ አይደል አይለመደኝም ኢንሻ አላህ🖐

الجزء_السابع_بصوت_الشيخ_أحمد_محمد_الطاهرM4A_128K.mp315.07 MB

አሁን ይሄም ከወንዶች ጋር አብሮ ሊቆጠር ነዉ ህእ ¡ ለማንኛዉም ፈገግ በሉ 🙌

በየ መስሪያ ቤቱ ሰዎችን በቅንነት ማገልገል፣ እንዳይጉላሉ ማገዝ፣ በየ ወረፋ ቦታ አቅመ ደካሞችን ማስቀደም ሶደቃ ነው። ባጭሩ የምመፀውተው ገንዘብ የለኝም ብሎ መዘናጋት አያስፈልግም። ዙሪያችንን፣ ው
በየ መስሪያ ቤቱ ሰዎችን በቅንነት ማገልገል፣ እንዳይጉላሉ ማገዝ፣ በየ ወረፋ ቦታ አቅመ ደካሞችን ማስቀደም ሶደቃ ነው። ባጭሩ የምመፀውተው ገንዘብ የለኝም ብሎ መዘናጋት አያስፈልግም። ዙሪያችንን፣ ውሏችንን ብንቃኝ ሶደቃ የምንፈፅምባቸው ብዙ አማራጮች ይኖራሉ። * መልካም ንግግር ሶደቃ ነው። * ፈገግታ ሶደቃ ነው። * ከመንገድ ላይ አስቸጋሪን ነገር ማስወገድ ሶደቃ ነው። * መንገድ ማመላከት ሶደቃ ነው። ... በኢስላም የሶደቃ ፅንሰ ሀሳብ በጣም ሰፊ ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ كلُّ معروفٍ صدقةٌ "ማንኛውም መልካም ስራ (በጎ ተግባር) ሰደቃ (ምጽዋት) ነው።" [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም] = የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

~ እንዴ ሀሳብ ∙ የራሳችሁን ሚንበር መሰብሰቢያ እና ተወዳጅ ለመሆን ብላችሁ የሰዉ ክብር ላይ የምትረማመዱ ትክክለኛ መረጃ ከምንጩ ሳትይዙ መፃፍ ስለቻላችሁ የምትፀፉ ሰዎች ብታድቡ በዚህ በተከበረ ወር ዱአ ብታደርጉ እና ይሄ ስነ ምግባራችሁ ብታርሙት! =

• ልባም ሴት ማለት ዉበቷን በtik tok መዝናኛ የማታደርግ ክብሯን ከአላህ ፍራቻ ጋር ያስተሳሰረች ናት። • እየዘፈኑ መታየት ዘመናዊነት ሳይሆን የሀያእ መሸርሸር ነዉ። እዉነተኛ «ንግስት» ዉበቷን
• ልባም ሴት ማለት ዉበቷን በtik tok መዝናኛ የማታደርግ ክብሯን ከአላህ ፍራቻ ጋር ያስተሳሰረች ናት። • እየዘፈኑ መታየት ዘመናዊነት ሳይሆን የሀያእ መሸርሸር ነዉ። እዉነተኛ «ንግስት» ዉበቷን ለባእድ ወንድ አትበትንም። || t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

በሉ መልካም አዳር ማለቴ ዉሎ🖐

تلاوات_الشيخ_أحمد_محمد_طاهر_الجزء_.mp313.34 MB