ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 014 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 120 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 451 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 014 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -119، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.73‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.07‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 466 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 01 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 014
المشتركون
-724 ساعات
-387 أيام
-11930 أيام
أرشيف المشاركات
🛑👉የወር አበባ እና የወሊድ ደም   አስመልክቶ የተሰጡ   የፆም  ፈትዋዎች    ❶➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10191 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10191     ❷➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10192 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10192       ❸➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10194 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10194       ❹➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10201 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10201       ❹➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10217 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10217        ❺➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10220 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10220      ❻➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10222 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10222       ❼➘ ➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10227 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10227 👆ለናሙና ያክል የተዉጣጡ በዚሁ አቅራቢያ ሌሎች  ጥያቄ እና መልሶች አሉ ! ዳዉሎንድ አድርገዉ ያድምጡ ! ሼር በማድረግ  ለሌሎችም ያድርሱ ! =

• ረመዷን ላይ ለምን ደስተኛ እንደምንሆን አስባችሁት ታቃላችሁ ? •ለተፈጠርንለት አላማ ስለምንኖር እኮ ነዉ! እድሜ ልካችንን  ረመዷን ላይ እንደምናሳልፈዉ ሂወት ብንኖር እኮ አኼራችን እንደ  ኢድ  ይሆንልን ነበር።     «وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ» «ጅኖችንም ሆነ  ሰወችንም ሊግገዙኝ (ሊያመልኩኝ) እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ = t.me/https_Asselefya1

• ከአሱር ሶላት በኋላ አረፍ ስትሉ የሚመጣ ህልም ህእ¡ =

ለሁሉም ሙተነቂብ ሴቶች መልእክት አንች ቁጥብ እና ዉድ የሆንሺዉ ሆይ፦ እልሻለሁ.. ~ ኒቃብ ዋጂብ ቢሆን ተወጥሽዋል! ~ሱናም ቢሆን ተጠቅመሺበታል! ~ መጠበቂያም ቢሆን ተጠብቀሺበታል። =

•በረመዷን ወንጀልን ያልተዉክ መች ልትተዉ ነዉ ? ነፍስህን ከሸር መከልከል ካልቻልክ በዚህ ወቅት እና ሌሊት መች ነዉ ነፍስያህ የምትከለክላት ከሸር! ለመልካም ነገር ነፍስህ ካልተንቀሳቀሰች የአላህ ፊት ፈልገህ በዚህ በተከበረ ወር መች ነዉ የምንትንቀሳቀስ !? ወደ አላህ አሁን ካልተመለስክ መች ነዉ የምትመለስ? =

«በረመዷን ወር ዋና ዋና ከሚባሉ መልካም ስራዎች ውስጥ፦ •ፆም (ዋናውና ትልቁ ነው) •ሰላት (ፈርዱም ሱናውም) •ቁርኣን •ዱዓ •ሰደቃ (ፆመኛን ማስፈጠርም ጭምር) እነዚህንና ሌሎችንም አላህ የሚወዳቸው ስራዎችን እናብዛ ! 🔖 ዋናው ነገር ረመዷንን ማግኘቱ ሳይሆን በርሱ መጠቀሙ ነው።

ረመዷን ትልቅ እድል ነዉ! እድሉም አይዘወትርም ! ረመዷን ምን አልባችም ድጋሜ ላታገኘዉ ትችላለህ ! ይህ ወር የመጨረሻህ ሊሆን ይችላል ! ያማረ አጨራረስን ልትጨርስ ይገባሀል! -يا بغَي الخير أقبل ! ኸይር ፈላጊ ሆይ! የኸይር ወር መቷልና ወደ ኸይር ዙር! =

አንዳንድ ሰዎች አሉ ! ከፆማቸዉ ረሀብ እንጅ ምንም የሌላቸዉ። ከቂያምም ማምሸት(ድካም ብቻ እንጅ ምንም የሌላቸዉ። አላህ ሊፈሩ ይገባቸል። ፆማቸዉን ሊጠብቁ !በቂያም ላይም ሊያሳምሩ ይገባቸዋል። ከላይ የአላህ መልእክተኛ የተጠቀሷቸዉ ሰዎች አይነት እንዳይሆኑ!

+5
ሙስሊም ሲሰግድ ሁሉንም ጭንቀት ይተዋል። አላህ ሀሳብ ጭንቀቱንም ይገላግለዋል። ለዚህም የአላህ መልእክተኛ ﷺ የሆነ ጉዳይ ሲያሳስባቸዉ ሲያስጨንቃቸዉ ወደ ሶላት ይሄዱ ነበር። ቢላልን ተጣርተዉ ቢላል ወይ በሶላት አሳርፈን ይሉ ነበር። =

ሙስሊም ሲሰግድ ሁሉንም ጭንቀት ይተዋል። አላህ ሀሳብ ጭንቀቱንም ይገላግለዋል። ለዚህም የአላህ መልእክተኛ ﷺ የሆነ ጉዳይ ሲያሳስባቸዉ ሲያስጨንቃቸዉ ወደ ሶላት ይሄዱ ነበር። ቢላልን ተጣርተዉ ቢላል ወይ በሶላት አሳርፈን ይሉ ነበር። =

الجزء_الخامس_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp314.24 MB

አንዳንድ ሰው በረመዷን መስጂዶች በሰጋጆች ተሞልተውና በመልካም ማዐዛቸው ታጥነው ሲመለከት በማበረታታት ፋንታ ራሱን ዳኛ አድርጎ ይስልና  “የት ነበሩ? እስካሁን አመቱን ሙሉ ሳናያቸው!”  ይላል።  ገነትና ሲኦልን በስልጣኑ ስር ያደረገ ይመስለዋል። እነርሱ ያንተ ሳይሆን የአላህ እንግዳ ናቸው። ባንተ ቤት ሳይሆን በአላህ ቤት ውስጥ ናቸው።  የጌታቸውን እዝነትና ማሀርታ ከጅለው እንጂ አንተን ከጅለው አልመጡም።   ኩን ዳዒየን ወላ ተኩን ቃዲየን!   (ተጣሪ እንጂ ዳኛ አትሁን!) t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

የተራዊሕ ሶላት ከመስጂድ ጃሚዕ (አል ኹለፋኡ አር ራሺዱን) ‼️ ከሚሴ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ለገንዘቧ ብሎ ማግባት ሴትን ልጅ ለገንዘቧ ብሎ የሚያገባ ወንድ ድብቅ ሌባ ነው። ምክንያቱም ገንዘቧን የሚጠቀመው በፍቅር ስም ስለሆነ። ሰነፍ ደካማ ነው። ምክንያቱም መስራት ሲያቅተው እራሱን ለደካማ ሴት እንድትጦረው አሳልፎ ስለሰጠ። አኽላቁ የዘቀጠ ነው። ምክንያቱም በአካሏ እንደምትነግድ ሴት እሱም አካሉን ለሴት ልጅ አከራይቷልና። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

የፆመኛን አጅር የሚቀንሱ መጥፎ ተግባሮች፦ •ሙዚቃ መስማት •ተገላልጦ መዉጣት •ሶላትን ከወቅቱ ማዘግየት •ፊልም መመልከት •ሀሜት •ሀራም የሆኑ ግንኙነቶት •ነገር ማዋሰድ
የፆመኛን አጅር የሚቀንሱ መጥፎ ተግባሮች፦ •ሙዚቃ መስማት •ተገላልጦ መዉጣት •ሶላትን ከወቅቱ ማዘግየት •ፊልም መመልከት •ሀሜት •ሀራም የሆኑ ግንኙነቶት •ነገር ማዋሰድ

የቁርኣን ሐለቃ ፕሮግራማችን እንደተጠበቀ ነው = ከቢላል መርከዝ ተማሪወች ጋር ከሚሴ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=0ae1c1cc2edf665088

« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! « الليلة  ➃ رمضان ١٤٤٧ » ∙ ጁዝ  ➃ 🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر  𝐓𝐞 »