💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 018 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 117,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 447 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 018 名订阅者。
根据 29 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -115,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 400 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 30 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 018
订阅者
-1024 小时
-387 天
-11530 天
帖子存档
لكل سورة من سور القرآن مع القلب حال وذوق لا يكون في غيرها، بل لكل آية، ولكل كلمة، وهي من فتوحات الله على المصطفين من عباده، فاللهمَّ اصطفاءً لهذا الوجد🌱.
ፊትህን ያለበሰዉን እንባ አላህ ያየዋል፣የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣ከሰው ያገለለህ ሐዘንህን አላህ ይመለከትዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል።
⇛ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል።
ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።
• ስንመክር. አመካከራችንን እናስተካክል
ደካማ ጎን ያለበትን ሰው ጠንካራ ጎኑን ብቻ በማውሳት ደካማ ጎኑን እንደለለ መተው. ከልብ የመነጨ ምክር አይደለም። የእውነት መካሪ ከሆንክ የምትመክረውን ሰው ደካማ ጎኑን እንዲያርምና እንዲያስተካክል፣በጠንካራ ጎኑ ላይ እንዲበረታ ማበራታትና ማጠናከሪያ ሀሳብ መስጠት ትክክለኛው ምክር ነው።
منقول«تلاوة مقتطفة من صلاة التراويح
«1444 አመተ ሒጅራ ላይ የተቀራ!
🎙أبو ريس محمد بن إمام
𝐓𝐞» t.me/abu_reyyis_arreyyis/10605
አልሰማችሁም እንድሁ ሼር ያደረጋችሁ እ ኢድት ሳደርግ ሌላ ኦዶወ አሳስቸ ነበረ እና ያኛዉ አንስታችሁ ይሄ ሼር አድርጉ👆
الجزء_السابع_بصوت_الشيخ_أحمد_محمد_الطاهرM4A_128K.mp315.07 MB
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በየ መስሪያ ቤቱ ሰዎችን በቅንነት ማገልገል፣ እንዳይጉላሉ ማገዝ፣ በየ ወረፋ ቦታ አቅመ ደካሞችን ማስቀደም ሶደቃ ነው። ባጭሩ የምመፀውተው ገንዘብ የለኝም ብሎ መዘናጋት አያስፈልግም። ዙሪያችንን፣ ውሏችንን ብንቃኝ ሶደቃ የምንፈፅምባቸው ብዙ አማራጮች ይኖራሉ።
* መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።
* ፈገግታ ሶደቃ ነው።
* ከመንገድ ላይ አስቸጋሪን ነገር ማስወገድ ሶደቃ ነው።
* መንገድ ማመላከት ሶደቃ ነው።
...
በኢስላም የሶደቃ ፅንሰ ሀሳብ በጣም ሰፊ ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
كلُّ معروفٍ صدقةٌ
"ማንኛውም መልካም ስራ (በጎ ተግባር) ሰደቃ (ምጽዋት) ነው።" [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም]
=
የቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
~ እንዴ ሀሳብ
∙ የራሳችሁን ሚንበር መሰብሰቢያ እና ተወዳጅ ለመሆን ብላችሁ የሰዉ ክብር ላይ የምትረማመዱ ትክክለኛ መረጃ ከምንጩ ሳትይዙ መፃፍ ስለቻላችሁ የምትፀፉ ሰዎች ብታድቡ በዚህ በተከበረ ወር ዱአ ብታደርጉ እና ይሄ ስነ ምግባራችሁ ብታርሙት!
=
Repost from ≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ
• ልባም ሴት ማለት ዉበቷን በtik tok መዝናኛ የማታደርግ ክብሯን ከአላህ ፍራቻ ጋር ያስተሳሰረች ናት።
• እየዘፈኑ መታየት ዘመናዊነት ሳይሆን የሀያእ መሸርሸር ነዉ። እዉነተኛ «ንግስት» ዉበቷን ለባእድ ወንድ አትበትንም።
||
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
