ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 286 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 159 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 357 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 286 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -60، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 16.73‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.18‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 390 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 168 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 286
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-6030 أيام
أرشيف المشاركات
~ እህቴዋ ለሆነ ሰዉ የዱዓዉ መልስ ያድርግሽ አላህ እኮ ዱዓዬን ሰምቶ  እሷን ሰጠኝ ይባልልሽ! = t.me/https_Asselefya1

مِرحـاض الشّيطـان
الشيخ: عبدالرزاق البدر حفظه اللَّه

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል  ⓵⓺】 ⎗ ولا يجُوزُ أنْ يكونَ  فِي الْوُجُودِ   مِنْ يُكْرِهُهُ  عَلی  خِلَافِ مُرَادِهِ  أوْ يُعَلِّمُهُ مَالمْ يَكُونْ يَعْلمُ  أوْ مَنْ يَرْجُوهُ  الرَّبُ  ويَخَافُهُ. وَلِهَذَا قَالَ النبي  صلی الله  عليهِ وسلم  ﴿ لا يَقُلنَّ أََحَدُكُمْ الهُمّ اغْفرْلي إنْ شِئت ، الهُمّ ارْحَمْني  إنْ شِئت، ولكِنْ لِيَعْزِمْ الْمسأَلةَ، فَإنَّهُ لا مُكْرِهَ لَهُ، ﴾ ( رواه البخاري 6339 ومسلم 2679} ⎘ በፍላጎቱ ተቃራኒ  ሳይፈልገዉ  የሚያስገድደዉ ሊኖር አይገባም ወይም የማያቀዉ የሆነን ሊያሳዉቀዉ ወይም ጌታ የሚፈራዉ የሚከጅለዉ  የለመሰ።    ለዚህማ  ነብዩ  እንዲህ ብለዋል፦ አንዳችሁ አላህ ሆይ!  ከፈለክ ማረኝ ፤አላህ ሆይ  ከፈለክ እዘንልኝ አይበል።  ነገር ግን  ጥያቄዉን ቁርጠኛ ያድርግ። ለእርሱ አስገዳጅ የለዉምና።  (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበዉታል።) ⎗ وَشُّفَعَاءُ الذِينَ يشْفَعُونَ  عِنْدَهُ .لا يشْفَعُونَ إلَّا بإِذْنِهِ  كَمَا قَالَ : {  مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ} ⎘ እርሱ ዘንድ  የሚያማልዱ አማላጆች በፍቃዱ ቢሆን እንጅ አያማልዱም። አላህ እንዳለዉ።  " እርሱ ዘንድ በፍቃዱ ቢሆን እንጅ የሚያማልድ ማን ነዉ?  (አል በቀራህ :255) ⎗ وقال تعالی : { وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ } ⎘  አላህም እንዲህ ይላል፦  " ለወደደዉም ሰዉ ቢሆን እንጅ ለሌላዉ አያማልዱም። (አል _አንቢያእ:28 ⎗ وقال تعالى : { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ } { وَلَا تَنفَعُ ٱلشَّفَـٰعَةُ عِندَهُۥۤ إِلَّا لِمَنۡ أَذِنَ لَهُۥۚ ) ⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያን ከአላህ ዉጭ  (አማልክት ብላችሁ)  የምታስቧቸዉን ጥሩ።  በሰማያትም በምድርም ዉስጥ  የብናኝ ክብደት ያክል  ምንንም አይችሉም።  ለእነርሱም በሁለቱም ዉስጥ  ምንም ሺርክና የላቸዉም። ለእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለዉም በላቸዉ።   ምልጃም እርሱ ለፈቀደለት ሰዉ ብቻ  ቢሆን እንጅ እርሱ ዘንድ ምንም አይጠቅምም።  (ሰበእ፡ 22_23) ⎗ فبينَ أنَّ كُلَّ مَنْ دُعِيَ مِنْ دُونِهِ : لَيْس لَهُ مُلْكٌ ولا شِرْكٌ  فِي الْمُلْكِ  ولا هُوَ ظَهِيرٌ . وأَنَّ شَفَاعَتَهُمْ لا تَنْفَعُ إلَّا لِمَنْ أذِنَ لَهُ . وهَذَا بِخِلَافِ المُلُوكِ فإِنَّ الشَّافِعَ عِنْدَهُمْ قَدْ يَكُونُ لهُ مُلْكٌ ، وقَدْ يَكُنُ شَرِيكًا لَُهمْ فِي المُلْكِ، وَقَدْ يَكُونُ مُظَاهِرًا  لَهُمْ مُعَاوِنًا لَهُمْ علی مُلْكِهِمْ ، ⎘  አላህ  ከእርሱ ዉጭ የተጠራ ሁሉ ስልጣንም ስልጣን ላይም መጋራት እንዴሌለዉ  አጋዥም እንዳልሆነ  አብራርቷል። እርሱ ለፈቀደለት እንጅ ምልጃቸዉም አትጠቅምም። ይህ ቀንጉሶች ተቃራኒ(ተፃራሪ) ነዉ። እርሱ ዘንድ  አማላጅ ስልጣን ሊኖረዉ ይችላል። አልያም ስልጣን ተጋሪያቸዉ ሊሆን ይችላል። ወይም ለእርሱ በስልጣናቸዉ ላይ አጋዥና ረዳት ሊሆን ይችላል። ✍️ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.....! ╭┈──── ●📚● ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1

አዲስ ቻሌጅ ይህን ቻሌንጅ አይታቹ እንዳታልፉት አደራ ምን መሰላችሁ ኒቃብና ጅልባብ ለተቸገሩ እህቶቻችን ያን ጅልባብና ኒቃብ እያስተባበሩ የሚያለብሱ የሱና ወንድም እህቶች አሉ እነኚህ ወንድም እህቶች የሁላችንም ሀላፊነት ነው በግላቸው ተቀብለው እየለፉ ያሉት ዛሬ እኔ የምሰጣቹ ሀላፊነት እነኚህ ወንድም እህቶች የሚንቀሳቀሱበትን ግሩፕ ላይ የምታውቋቸው ሙስሊሞች በሙሉ እንድታስገቡ ነው በስልካችሁ ያሉ ሙስሊሞች በዚህ ግሩፕ አድ በማድረግ ግሩፑን ከፍ እናድርገው  በአላህ ፍቃድ በተቻለን ያህልም  ከነሱጋ ለመንቀሳቀስ እንወስን ይህ ችላ ልንለው አይገባም የዛሬው ቻሌጅ ይህ ነው በዚህ ግሩፕ አድ ማድረግ https://t.me/nikab_jilbab_group https://t.me/nikab_jilbab_group

ተአዱድ ለአሰብከዉ ሂድና አንብበዉ ይጠቅምሃል ! ልምድ ያለዉ ሲመክር ደስ ይላል! እናማ ዝም ብላችሁ ከማግባት ቀድማችሁ ልምድ ካለዉ ተማሩ ! ለእናንተዉ ብዬ ነዉ 🙌

-التّوبة وعلاقتها بالإستغفار •الشّيخ صالح الفوزان -حفظه الله-

خلق_التواضع_صالح_بن_عبد_العزيز_آل_الشيخ_حفظه_الله.mp32.70 MB

{ وَسِيقَ الَّذِينَ اتَّقَوْا رَبَّهُمْ إِلَى الْجَنَّةِ زُمَرًا حَتَّى إِذَا جَاءُوهَا وَفُتِحَتْ أَبْوَابُهَا وَقَالَ لَهُمْ خَزَنَتُهَا سَلَامٌ عَلَيْكُمْ طِبْتُمْ فَادْخُلُوهَا خَالِدِينَ } سورة الزمر قناة تلاوات بلا مايكات

በሰው ሃገር የምትኖሩ ወገኖቻችን በሃገር በቀየው እንዳለ ሰው ሀሳባችሁን ጥላችሁ አትኑሩ። ወደ ሀገራችሁ የመመለስ ሃሳብ እስካላችሁ ድረስ ለዚያ የሚሆን የልብ ዝግጅት ይኑራችሁ። ገቢ የሚያስገኝ ጥሩ ሙያ መያዝ ከቻላችሁ ሞክሩ። ገንዘብ ያዙ። ወጪያችሁን ቀንሱ። አኗኗራችሁን አስተካክሉ። ወዝቶ መውጣት፣ ለብሶ መድመቅ፣ በውድ ስልኮች መቋመጥ አይሁን ትኩረታችሁ። እንደምንም ብላችሁ በሃገራችሁ አንገት ማስገቢያ ጎጆ ለመቀለስ፣ ውሎ መግቢያ ስራ ለመክፈት የሚያስችላችሁ ወረት ለመያዝ ሞክሩ። ለሁሉ ባይደላም የምትችሉትን ጣሩ። አላህ ያግዛችሁ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

الثبات على السنة - ٦.mp314.55 MB

በግርድፍ አማረኛ ትርጉም የሞከርኩት የአብዘሀኞቻችን ፈተና የወደቅንበት ሂወት የተበላሸበት ነዉ እስኪ አሁንኳ እንስተካከል ! አላህ ያግራልንና ! በመልካምም ቢሆን ከአጅ ነብይ ወንድ ኡስታዝ ሆነ ሸይኽ መራቁ ጥሩ ነገር ነዉ ።"የሸይጧን መግቢያ በሮች እንዝጋ ! ራሳችን ላይ እንስራ እናተኩር ! 🙌 =

ሸይጧን ወደ መልካሞች መዳረሻን መግቢያ ቦታ አላገኘም ይሄ አፀያፊ በሆነ መገናኛ ቢሆንጅ። ቁጥብ የሆነች ሴት ትመጣለች መልካም ወንድ ጋር ትገናኛለች ። በመልካም ነገር በመካከላቸዉ ሸይጧን ይገባል። ወንድሞቸ ሆይ በአላህ እምላለሁ ለአማኝ ወንድና ሴት መካሪ ነኝ! በማህበራዊ ሚድያ ሴትን አትቅረብ። ሸይኽ እንኳን ቢሆን ፣ ከአስፈለጋትም በመህረሞቿ በኩል ትጠይቅ ! ይህ ማህበራዊ ሚድያ ትልቅ መልካም ነገር አለዉ። ትልቅ የሆነ ሸርም(ጥፋት) አለዉ። የተገጠመ የሆነ አካል በመልካም ላይ በመስራት የተጠቀመ ነዉ ። የሸር (የፊትና) በሮችን የዘጋ ነዉ። ነገር ግን በአላህ እምላለሁ አፀያፊ የሆነ የሸይጧን መረማመጃ ነዉ ። الشَّيْخُ سُلَيْمَانُ الرُّحَيْلِيُّ حَفِظَهُ اللَّهُ =